ar
Feedback
አቡ ዓኢሻ العلم نور

አቡ ዓኢሻ العلم نور

الذهاب إلى القناة على Telegram

የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!! የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር

إظهار المزيد
6 425
المشتركون
+2524 ساعات
+1657 أيام
+55530 أيام
أرشيف المشاركات
🔷  ሐቅን ከጠላትህም ቢሆን ተቀበል ! يقول ابن القيم – رحمه الله – " لا تصح لك درجة التواضع حتى تقبل الحق ممن تحب وممن تبغض فتقبله من عدوك كما تقبله من وليك " .          مدارج السالكين ( 2/321) ኢብኑል ቀይም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : – " ሐቅን ከወዳጅህ እንደምትቀበለው ሁሉ ከምትጠላውና ከጠላትህም እስከምትቀበል ድረስ የመተናነስ ደረጃ አይስተካከልልህም " ። https://t.me/bahruteka

photo content

ልዩ እና ገራሚ ሙሐደራ 🔍🔍🔍🔍🔍🔍 ✅ ስለ ዘውታሪው አለም አኸራ ዝርዝር ትንታኔ ✅ በተለይ ወደመሃሉ አካባቢ በለቅሶ ጭምር የቀረበ አስለቃሽ ትንታኔ አለበት። ➜ ይህ ሙሐደራ    ➧ ስለ አስፈሪው ቀጣይ ህይወት    ➧ ስለ አኸራ አስጨናቂ ክስተቶች    ➧ ስለ ነብያት መጨነቅ    ➧ የሰዎች መረበሽ    ➧ የአማኞች ደስታና ተድላ ➧ የምናፍቃንና ከሃዲያን ስቃይ    ➧ ምናልባት ያልሰማናቸው ድንቅ ክስተቶች    ➹ ሌሎችም በሚገርም አቀራረብ ተካተዋል። ✅ ሙሐደራውን አንድ ጊዜ ሳይሆን ተዳግሞ መስማቱ ተገቢ የሆነ በሚገርም የአቀራረብ ይዘት ይቀረበ አስለቃሽ ገሳጭና ወሳኝ ሙሐደራ ነው። ❴¯ወሬ አላብዛ አዳምጡትማ¯❵ 🎙 በተከበሩ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው 🏝 ይሄን ሁሉ ትንታኔ ያቀረቡት ሸይኹ በሂፍዛቸው ነው። በጣም ትልቅ ብቃት አላህ ሰጥቷቸዋል። በጣም አስገራሚ አሊም ናቸው። ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy

👉ሰበር አኽባር በከረም በር ‼️ ↪️አስታውሱ እንዳትረሱ↩️ ➮ለወንዶች ♻️ሁሌም ሀሙስ ኸሚስ ሳምንታውይና ተከታታይ ኑ በአካል የወንዶች የዳዕዋ ፕሮግራም በተለመደው ሰአት በመገኘት የዳዕዋ ታተካፋይ
👉ሰበር አኽባር በከረም በር ‼️ ↪️አስታውሱ እንዳትረሱ↩️ ➮ለወንዶች ♻️ሁሌም ሀሙስ ኸሚስ ሳምንታውይና ተከታታይ ኑ በአካል የወንዶች  የዳዕዋ ፕሮግራም በተለመደው ሰአት በመገኘት  የዳዕዋ ታተካፋይ ተጠቃሚ እንሁን ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ሁሌም በጉጉት የሚጠበቅ ደማቅ ምሽት ይኖረናል 🕌መስጅደ አቡበክር ሀራ ውላጋ 🗓መስከረም ቀን/21/1/2019/ዛሬ ሀሙስ ኸሚስ ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ቢኢዝኒላህ ይጀመራል ➷➷➷ https://t.me/hussenhas

👉ሰበር አኽባር በከረም በር ‼️ ↪️አስታውሱ እንዳትረሱ↩️ ➮ለወንዶች ♻️ሁሌም ሀሙስ ኸሚስ ሳምንታውይና ተከታታይ ኑ በአካል የወንዶች  የዳዕዋ ፕሮግራም በተለመደው ሰአት በመገኘት  የዳዕዋ ታተካፋይ ተጠቃሚ እንሁን ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ሁሌም በጉጉት የሚጠበቅ ደማቅ ምሽት ይኖረናል 🕌መስጅደ አቡበክር ሀራ ውላጋ 🗓መስከረም ቀን/21/1/2019/ዛሬ ሀሙስ ኸሚስ ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ቢኢዝኒላህ ይጀመራል ➷➷➷ https://t.me/hussenhas

አንተ የዲን ተማሪ ሆይ! በህዝቡ መሃል የነቢዩን (ﷺ) ስም የማያውቅ ትውልድ እያለ እንዴት ትተኛለህ? እንዴትስ ዓይንህን እንቅልፍ ይሞለዋል?!! ————— ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:- “ሙስሊሞችን ከአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋር አስተዋውቋቸው። ለሙስሊሞች የአላህን መልእክተኛ ሱናቸውን፣ ታሪካቸውን፣ ስነ-ምግባራቸውን፣ ዘዴያቸውንና የአኗኗር ዘይቤያቸውን የነበሩበትን ሁኔታ ሁሉ አሳውቋቸው (አስተምሯቸው)። ምክንያቱም ሙስሊሞች አርኣያ አድርገው የሚከተሏቸው ናቸውና፣ ሁኔታውን እና ታሪኩን ያላወቁትን አካል እንዴት አርኣያ አድርጎ መከተል ይቻላል?!፣ በምን ሁኔታ ነው ሊከተሉትስ የሚቻለው?! ሙስሊሙ ማህበረሰብ የአላህን መልእክተኛ (ﷺ) እንዲከተል ታዞ ግን ደግሞ ስማቸውን እንጂ የማያውቅ ከሆነ (እንዴት ሊከተላቸው ይችላል?)። ጭራሽ ስማቸውንም የማያውቅ አለ፣ በሙስሊሞች ውስጥ የአላህን መልእክተኛ ስም የማያውቅ አለ፣ ይህን በዓይኔ አይቻለሁ በሁለት ጆሮዬም ሰምቻለሁ። አንድ ሆስፒታል ውስጥ አንዲት ሴት ልጇ ምርመራ እየተደረገለት ዶ/ሩ የነቢያችሁ ስም ማነው? አላት፣ ነቢዩ ናቸው ሰለዋት አውርድ አለችው። ዶ/ሩም:- (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስሙ ማነው? አላት፣ እሷም:- ነቢዩ ናቸው ሰለዋት አውርድ አለችው። እኮ ስማቸው ማነው? አላት፣ እንደመጀመሪያው ደጋገመችው፣ ተገርሞባት ነቢዩ ሙሳ ነው? አላት፣ ከዛም ዳግም ነቢያችን ማነው? አላት፣ ነቢያችን ሙሳ (ዐለይሂሰላም) ነው አለች። ከዛም ፈጠን ብላ ወጣች፣ ለዶ/ሩ ይህች ሴት ከወጣች ነቢያችን ሙሳ ነው የሚለው ከልቧም ከአንደበቷም አይወጣምና ጥራትና አስተካክለህ ንገራት አልኩት፣ ተመለሰችና ነቢያችን እኮ ሙሀመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ናቸው ስትባል እንቢ አለች፣ ለምን? ዶ/ሩ መጀመሪያ ነቢያችን ሙሳ ነው ያላትን የምር አድርጋ ይዛ ልቧ እዚያው ላይ ፀና። ይሀውልሽ ነቢያችን እኮ ሙሀመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ናቸው ብሎ ጠንከር አድርጎ ቢሟገታትም እንቢ አለች። በህዝቡ ውስጥ በትክክል የነቢዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስም የማያውቅ አለ፣ እናንተ ምን እየሰራችሁ ነው?! ምን እየሰራችሁ ነው?!! በምንድነው ጊዜያችሁን የምታቃጥሉት? በምንድነው ንብረታችሁን ወጪ የምታደርጉት?! በምንድነው አቅማችሁን የከፋፈላችሁት?! በምንድነው ሀይላችሁን የበታተናችሁት?! ህዝቡ በዚህ ሁኔታ እያለ፣ አንድም የልጁን እጅ ይዞ ትክክለኛውን ቀጥ ያለውን መንገድ የሚያመላክት አታገኙም ታዲያ እናንተ ምን እየሰራችሁ ነው?! በህዝቡ የነቢዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስም የማያውቅ በመኖሩ ሙስሊሙ አያፍርም?! ይህን ተጨባጭ የሚያወቅ የነቢዩ ሙሀመድ (ﷺ) ተከታይ እንቅልፍ ሲተኛ አያፍርም?! እንዴት ይተኛል?! በነቢዩ ህዝብ ውስጥ ይህን ከባድ የሆነን ጉዳይ የሚያውቅ ሰው ዓይኑ እንዴት (በእንቅልፍ) ጨለማ ትረጋለታለች?! እናንተ የዲን ተማሪዎች ሆይ! ሀይላችሁን በባዶ መበተናችሁ ይብቃችሁ!፣ አቅማችሁን በከንቱ መከፋፋላችሁ (ማባከናችሁ) ይብቃችሁ!! ጌታችሁን አላህን ፍሩት!!… ተግባቡ፣ ተረዳዱ፣ ተጣበቁ፣ በሀቅ ላይ ታላቁን ፈጣሪ ብቸኛ በማድረግ ላይ ታገሱ!! እርሱን አጥብቆ በመያዝ, ወደርሱ ጥሪ በማድረግ ላይ (ታገሱ)። የመልእክተኞች አለቃ የሆኑትን ነቢዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አውቆና አጥብቆ በመከተል፣ በሀቅ ላይ በመታገስና ወደሳቸው መንገድ ጥሪ ማድረግ ነው። የላቀውን አላህን ከገፍላና ከመዘናጋት እንዲያነቃን እለምነዋለሁ!! አብሳሪና አስጠንቃቂ በሆኑት ነቢይና በባልደረቦቻቸው ሁሉ የአላህ ሰላምና እዝነት ይስፈን!!።” [ከታላቁ ሸይኽ ዶ/ር ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን ሙሃደራ ተወሰዶ ወደ አማርኛ የተተረጎመ ነው።] ይሄው ነው እውነታው!! በሀገራችን ስለ ነቢዩ (ﷺ) ሲጠየቅ "አላህም ነቢዩም አንድ ናቸው" የሚል ትውልድ ይዘህ በቁጥሩ ብዛት መሸንገል ትተህ ትክክለኛውን ዐቂዳ እና የሚቃረነውን ነገር አስተምረህ መሰረቱን አስተካክለው። አንድ ሰው ለዚህ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ሳይችል ለዲን እለፋለሁ ቢል፣ ልፋቱ የውሸት ነው፣ ወይም መንገዱ ጠፍቶታልና ቆም ብሎ ሊያስብበት ይገባል!! ወንድሜ ሆይ! ሳይመሽብህ ያወቅከውን አሳውቅ!! "ሰለጠንኩ ከተሚይ ነኝ" እያለ፣ ለኩፍር ስርኣት (ለክርስቲያኖች) መቻቻል በሚሉት መጃጃል ስም፣ የጥምቀት ቦታቸውን እያፀዱ በመጨረሻም "አልሀምዱሊላህ ታቦታችን በሰላም ገባ" የሚለውን እስልምናን እና ክርስትናን ለይቶ የማውቅ ትውልድ ከሁሉ በፊት የሀይማኖቱን ህግና ስርኣት ለይቶ እንዲያውቅ ማድረግ ከሁሉ ነገር ይቀድማል!!። እንዲህ ያለ ትውልድ ይዘህ ቅድሚያ ለተውሒድ ስትባል ዓይንህ ሲቀላ ነው ምታሳዝነኝ። የአንዳንድ ሰዎች ሁኔታ ይገርመኛል! የነቢዩን (ﷺ) ሲራ ያስተምራሉ ዋና ግቡ እና የተደረገው ተጋድሎ መነሻው ግን ተውሒድ እንደሆነ አያስጨብጡም። ቁርኣን ተፍሲር ያስተምራሉ ሰነዳቸው ያልተጣሩ ቂሳዎችን እያራዘሙ ታዳሚውን አፍ ከማስከፈት አልፈው ለታዳሚው ቁርኣን ከላይ እስከታች ተውሒድ መሆኑን አያስጨብጡትም!! ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa

🔖 አስለቃሽ ሙሓደራ 🔗 «የመጨረሻው አለም ጉዳ ጉድ» 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ) 🕰 ርዝመት 2:37 (ሁለት ሰዓት ተኩል) 📋 ፍጆታ (MB 47) https://t.me/abdulham/2837

♦️| ወቅታዊና አንገብጋቢ ምክር ! ● «የሰለፎቻችንን መንሀጂ እንወቅ» « ፈተናን የሚያሰራጩ ዱዐቶችን ተረጋጉ እላለሁ » ! « ፈተና የነብያት ወራሾች ከሆኑ ዑለማዎች በፍፁም አትመነጭም » ! 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 "በአባይ ማዶ ሰለፍዮች" ኢሞ ሩም 🗓 መስከረም 19 - 2019 || የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

🔶#በደስታም ሆነ በመከራ ጊዜ በደጋግ ቀደምቶች መንገድ ላይ መፅናት!! 🔶 በአዲስ አበባ በቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ የተደረገው ሙሐደራ ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan

📢አዎጂ ! አዎጂ !አዎጂ!📢 📢አስደሳች ዜናለኸይር ፈላጊወችበሙሉ📢 የፊታችን ጁምዓ መስከረም ቀን/ 22/1/2019 በውቢቱ ሀራ አጎራባች በሆነችዋ እሩፈንቲ በመባል የምትታወቀዋ ሰፈር ወይም ጎጥ
📢አዎጂ ! አዎጂ !አዎጂ!📢 📢አስደሳች ዜናለኸይር ፈላጊወችበሙሉ📢 የፊታችን  ጁምዓ  መስከረም  ቀን/ 22/1/2019   በውቢቱ ሀራ አጎራባች በሆነችዋ እሩፈንቲ በመባል የምትታወቀዋ ሰፈር ወይም ጎጥ ደአዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም  ይኖረናል ‼️ በእለቱ ልዩ እና ያማረ የተዋበ ደማቅ    የonline ምሽት ይኖረናል ‼️ ⚙የፕሮግራሙ ደጋሽ አዘጋጅ  የሩፈንቲ ሰለፍዮች 🪑የእለቱ ተጋባዥ እንግዶዎቻችን 🎙ኡስታዝ ያሲን አርባል አቡ ዓብዱል አዚዝ 🎙ኡስታዝ ኑራድስ አቡ  አብዱረህማን 🕰ፕሮግራሙ የሚካሄደው የፊታችን  ጁምዓ  ነው          ከምሽቱ በኢቶ 3.00 በሳኡድ ስአት 9.00 ዱባይ 10.00 የፕሮግራሙ መሪዎች📢 አቡ አዒሻ 🎤 ኑርየ አበሳው  🎤 አቡ  ቀመርያ 🎤 ለሌሎች ሸር በማድረግ የበኩለወን ይዋጡ‼️ ማሳሰቢያ  አይደለም መቅረት ማምሸት ያስቆጫል https://t.me/+jenTcRopcOthNTNk https://t.me/+jenTcRopcOthNTNk

አስደሳች ኸበር ለሸሪዓዊ ዕውቀት ፈላጊያን በሙሉ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ እና የተከበራችሁ በወራቤ ከተማ እና አካባቢዋ ለምትገኙ ሰለፍዬች በሙሉ። የፊታችን ዕሮብ በቀን
አስደሳች ኸበር ለሸሪዓዊ ዕውቀት ፈላጊያን በሙሉ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ እና የተከበራችሁ በወራቤ ከተማ እና አካባቢዋ ለምትገኙ ሰለፍዬች በሙሉ። የፊታችን ዕሮብ በቀን 20/01/2019 ዓ.ል የሚጀምር  ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ልዩ የሆነ የኮርስ ፕሮግራም መኖሩን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ለኮርሱ የተመረጠው ሪሳላ :— خمسون نصيحة لطلاب العلم والوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي. للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله (በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!!) በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ኮርሱን ሰጪ:ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሰአት ከ10:00 እስከ መግሪብ አድራሻ ወራቤ ከተማ መድረሰቱል ሐጢባ ለወንዶች:+251911627259 ለሴቶች: +251947276008  ለወንዶችም ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል። https://t.me/ibnbaz1212

🔵ቁርኣን ሁሉም ስለተውሂድ ነው‼️ "ሁሉም ቁርኣን ውስጥ ያሉ አንቀፆች ተውሂድን አቅፈዋል ፣ በእርሱም ይመሰክራሉ ፣ ወደ እርሱም ይጣራሉ።...." ተውሂድ ተውሂድ ተውሂድ...‼️ قال ابن القيم رحمه الله፡ " كل آية في القرآن متضمنة للتوحيد شاهدة به داعية إليه، فإن القرآن إما خبر عن الله وأسمائه وصفاته وأفعاله فهو التوحيد العلمي الخبري وإما دعوة إلى عبادته وحده لاشريك له وخلع كل ما يعبد من دونه فهو التوحيد الإرادي الطلبي، وإما أمر ونهي وإلزام بطاعته في نهيه وأمره فهي حقوق التوحيد ومكملاته، وإما خبر عن كرامة الله لأهل توحيده وطاعته وما فعل بهم في الدنيا وما يكرمهم به في الآخرة فهو جزاء توحيده، وإما خبر عن أهل الشرك وما فعل بهم في الدنيا من النكال ومايحل بهم في العقبى من العذاب فهو خبر عمن خرج عن حكم التوحيد، فالقرآن كله في التوحيد وحقوقه وجزائه وفي شأن الشرك وأهله وجزائهم ". (مدارج السالكين 450/3 ) አላህ የተውሂድን ጥልቅ ግንዛቤ ከንፁህ ተግባር ጋር ይውፍቀን። https://t.me/medresetulislah

|| አዲስ ሙሓደራ 🔗« በዓለም አቀፉ ፕሮግራም በOnline የቀረበ ሙሓደራ » 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ 🗓 ረቢዕ ሳኒ 15/4/1448

🔷ኳስ ጨዋታን መመልከት በሸሪአ እይታ ዝግጅት ዶክተር ሸይኽ ሁሴን ሙሐመድ በድጋሜ የቀረበ የአለም ዋንጫ ሻምፕዮን ማን ይሆን? በሚለው ዙሪያ አለም ፊቱን ወደርሱ አዙሯል። (ዛሬ ማክሰኞ በባህር ዳር ከተማ ከአስር ሰአት ጀምሮ በኢትዮጵያና ሴኔጋል መካከል በሚካሄደው የእግር ኳስ ጨዋታ ማን ያሸንፋል በሚለው ህዝቡ ፊቱን ወደርሱ አዙሯል) ለእድሜው የሚሳሳ ማንኛውም  ሙስሊም  የሚከተሉትን ጉዳዮች ማስተዋል አለበት ፡ - አንደኛ ፡ - ሙስሊም ወንድሜ ሆይ ! አላህ አንተን በብቸኛነት  ሳታጋራ እንድታመልከው የፈጠረህ መሆኑን እና ለጨዋታና ለቀልድ እንዳልፈጠረህ አስታውስ፡፡ ሁለተኛው ፡  ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! ከሞት በፊትም ይሁን አላህን ስትገናኝ ባባከንኸው ወቅት እንደምትጸጸት አስታውስ፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል ፡ -   حَتَّىٰ إِذَا جَاءَ أَحَدَهُمُ الْمَوْتُ قَالَ رَبِّ ارْجِعُونِ لَعَلِّي أَعْمَلُ صَالِحًا فِيمَا تَرَكْتُ ۚ كَلَّا ۚ إِنَّهَا كَلِمَةٌ هُوَ قَائِلُهَا ۖ وَمِن وَرَائِهِم بَرْزَخٌ إِلَىٰ يَوْمِ يُبْعَثُونَ                          "አንዳቸውንም ሞት በመጣበት ጊዜ እንዲህ ይላል «ጌታዬ ሆይ! (ወደ ምድረ ዓለም) መልሱኝ፡፡ «በተውኩት ነገር በጎን ሥራ ልሠራ እከጅላለሁና፡፡» (ይህን ከማለት) ይከልከል፡፡ እርስዋ እርሱ ተናጋሪዋ የኾነች ከንቱ ቃል ናት፡፡ ከስተፊታቸውም እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ ግርዶ አልለ፡፡" አል-ሙእሚኑን 99-100 ሶስተኛው ፡ -  ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! እወቅ ፣ አላህ ባሪያውን ከጠላ ወራዳ በሆኑ ነገሮች እንዲጠመድ እና ወቅቱን እንዲያባክን ያደርገዋል፡፡ አራተኛው ፡ - ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! አስታውስ ፡ አንድ ኳስ ጨዋታ በቴሌቪዥን መስኮት ፊት ለፊት በመመልከት ቢያንስ ቢያንስ አንድ ሰዓት ከግማሽ ታባክናለህ፡፡  በዚህ ወቅት ከሶስት እስከ አራት ጁዝእ መቅራት እንደምትችል ግን ታውቃለህ? አምስተኛው ፡ -  ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! አስታውስ ፣ ለመተንፈስ የተሰጠህ ጊዜ የተወሰነ ነው፡፡ ማንኛዋም ከአንተ የምትወጣው ትንፋሽ ከእድሜህ አካል መሆኗን እወቅ፡፡  የሰው ልጅ እድሜው ወቅቱ ነው፡፡ ስለዚህ ወቅትህን በሚጠቅም ነገር ላይ አሳልፈው፡፡  ወቅትህ ከወርቅ ፣  ከብር እና ከሉል የበለጠ ውድ  ነው፡፡ ነብይህ የሚከተለውን ተናግረዋል ፡ "احرص على ما ينفعك" “በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ” ኳስ ጨዋታ መመልከት ወደ ቅርቢቱ አለምም ይሁን የመጨረሻው  አለም የሚመለስ ፈይዳ የለውም፡፡ ከብልሆች ዘንድ ወቅትን ማባከን ከሞት ይከብዳል፡፡ በትንሳኤ ቀን  ወቅትህ ለምድራዊም  ይሁን ለመጨረሻው አለም ፋይዳ በማይሰጥ ስራ ባክኖ የስራ መዝገብን ብትመለከት ያስደስትሃልን? ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመለክት፡፡ እድሜ አጭር ነው ፤  ሞት ደግሞ መምጣቱ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ስድስተኛው ፡ - ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! ኳስ ጨዋታ ስትመለከት ስድብ ፣ ግልምጫ ፣ ጭቅጭቅ ፣ ቂምና ጥላቻ ፣ ጩኸት ፣ ክብር መደፈር  ፣ ገንዘብ ያላግባብ መባከን ፣ አጅነብይ መመልከት ፣ ጭፈራ መኖሩን አስታውስ፡፡ ሙስሊም ምላሱን ፣  ጀሮውን እና አይኑን ለመጠበቅ  ጉጉት ሊኖረው ይገባል፡፡    አላህ የሚከተለውን ተናግሯል ፡      وَلَا تَقْفُ مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْمٌ ۚ إِنَّ السَّمْعَ وَالْبَصَرَ وَالْفُؤَادَ كُلُّ أُولَٰئِكَ كَانَ عَنْهُ مَسْئُولًا                      "ለአንተም በርሱ ዕውቀት የሌለህን ነገር አትከተል፡፡ መስሚያ፣ ማያም፣ ልብም እነዚህ ሁሉ (ባለቤታቸው) ከእነሱ ተጠያቂ ነውና፡፡" ኢስራእ ፡ 36 ፍላጎታቸውን የሚያገኙ አማኞችን አስመልከቶ አላህ እንዲህ ብሏል ፡   وَالَّذِينَ هُمْ عَنِ اللَّغْوِ مُعْرِضُونَ                         "እነዚያም እነርሱ ከውድቅ ንግግር ራቂዎች፡፡" ሙእሚኑን ፡ 3 ሰባተኛው ፡  ሙስሊም ወንድሜ! በርካታው ሰዎች ኳስ  በመመልከት ሰበብ ሶላታቸውን ቸል እንደሚሉ  ወይም ወቅቱን አሳልፈው እንደሚሰግዱ  አስታውስ፡፡ ስምንተኛው ፡  ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! አንዳንድ ሙስሊሞች ካፊር የሆኑ ኳስ  ተጫዋቾችን እንደሚያልቁ ፣ እንደሚያከብሩ እና እንደሚወዱ አስታውስ፡፡  እንዴውም ከወጣቶቹ በርካቶቹ ለእነርሱ ወገንተኛ ይሆናሉ፡፡  ለእነርሱ ጠበቃ ይሆናሉ፡፡ ለእነርሱ ሲሉ ጠላትነትን እና ወዳጅነትን ይመሰርታሉ፡፡ የእነርሱ ምስል እና ስማቸው ያለበትን ልብስ ይለብሳሉ ፣  ጸጉራቸውን  በሚያከብሩት ኳስ ተጫዋች አይነት  ይቆረጣሉ፡፡   ዘጠነኛው፡  ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! የነብዩን ንግግር አስታውስ ፡ نعمتان مغبون فيهما كثير من الناس الصحة والفراغ “ሁለት ጸጋዎች በርካታው ሰው ይሸወድባቸዋል፡፡ ጤንነትና ክፍት ጊዜ ናቸው፡፡” የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል لا تزول قدما عبد يوم القيامة حتى يسأل عن عمره فيما أفناه .. “የትንሳኤ ቀን ስለባከነው እድሜው ሳይጠየቅ የባሪያው ሁለት እግሮች (ከቆመበት) ንቅንቅ አይሉም ..” ሰለፎችህ ጊዜያቸውን አላህን በመታዘዝ ላይ እንደሚጠቀሙበት አስታውስ፡፡ ሐሰን አል-በስርይ እንዲህ ብሏል “እናንተ ለዲርሃማችሁ እና ዲናራችሁ ከምትጓጉለት የበለጠ ለወቅታቸው በጣም የሚጓጉ ሰዎችን አግኝቻለሁ፡፡”   አንድ ተስቢህ ብትል በጀነት አትክልት ይተከልልሃል፡፡ ልቦና ያለው ሰው ወቅቱን አንድም ሊያባክን አይገባውም፡፡   አስረኛው ፡  የሸሪዓውን ህግ ከመጠበቅ ጋር ለአካል ጥንካሬ እና ጤንነትን ለመጠበቅ ስፖርት መስራት  ረሱል እንዲህ ብለዋል المؤمن القوي خير وأحب إلى الله من المؤمن الضعيف ، وفي كل خير “ጠንካራው ሙእሚን ከደካማው ሙእሚን ከአላህ ዘንድ በላጭና መልካም ነው፡፡ በሁሉም መልካም አልለ፡፡" ሸይኽ አልባኒ ኳስ የሚጫዎቱ ሰዎችን ከተመለከቱ በኋላ  እንዲህ አሉ ፡ - “እኔ በተጫዋቾች አልደነቅም፡፡  በጣም የምደነቀው ኳስ ጨዋታ እየተመለከቱ  ወቅቶቻቸውን በሚያባክኑ ሰዎች ነው፡፡  ወቅት የሚገዛ ቢሆን ከእነዚህ ሰዎች እገዛ ነበር”    https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።

በዚህ ፅሑፍ የፈለግሁት ሰለፍዮች ባጠቃላይ የዲን እውቀት ተማሪዮች በተለይ ከዑለማዎቻቸው ጋር ሊኖራቸው የሚገባው መስተጋብር ምን መምሰል እንዳለበት ለማመላከትና ሰለፍያዊ ተርቢያን ለመጠቆም ነው ። አላህ ከእሳቤ በስተጀርባ ነውና ከዚህ ውጪ ትርጉም እንዳይሰጠው !። በመጨረሻም ማሊክ ኢብኑ አነስ እንዲህ ይላሉ : – " كانت أمي تعممني وتقول لي : " اذهب إلى ربيعة فتعلم من أدبه قبل علمه " " እናቴ ዓመኢማ ታለብሰኝና ሂድ ወደ ረቢዓ ከዒልሙ በፊት ከአደቡ ተማር " አላህ ከተጠቃሚዮች ያድርገን ። https://t.me/bahruteka

👉 የሱና ዑለሞችን ማነወርና መተቸት የሙብተዲዖች መለያ ነው ! እንደ ሚታወቀው ከሶሓቦች ጀምሮ ይህ ዲን ወደኛ የደረሰው በዑለሞች አማካይነት ነው ። ለዚህ ነው የአላህ መልእክተኛ ዑለሞች የነብያቶች ወራሾች ናቸው ነብያቶች ወርቅም ይሁን ብር አላወረሱም ነገር ግን ያወረሱት ዒልም ነው ያሉት ። ከዚህ በመነሳት የሰለፍ ዑለሞች የሱና ዑለሞችን ማክበር ማላቅና በዒልማቸው መጠቀምን የሱና ሰው የመሆን ምልክት ሲያደርጉት የሱና ዑለሞችን መተቸት ማነወርና ክብራቸውን መንካት የሙብተዲዕነት ከዛም አልፎ በዲኑ ላይ የማይታመን ሰው መለያ መሆኑን ያረጋገጡት ። በመሆኑም የሱና ዑለሞችን ማክበርና ማላቅ የሰለፍያ ዳዕዋ መርህ መሆኑን አውቀው ሰለፍዮች ሊሰሩበት ይገባል ። የሱና ዑለሞችን ማነወር መተቸትና ክብራቸውን መንካት የቢዳዓ ባልተቤቶች መለያ ነው የተባለበት ምክንያት የቢዳዓ ባልተቤቶች ሱናን ለመናድና ቢዳዓን ለማንገስ ሲፈልጉ የሚያደርጉት የሱና ዑለሞች ሰዎች ዘንድ ተቀባይነት እንዳይኖራቸውና ተአማኒነት እንዲያጡ በማድረግ ቢዳዓቸውን ለማሰራጨትና ለማስፋፋት እንዲመቻቸው ለማድረግ በመሆኑ ነው ። በሌላ አባባል የሱና ዑለሞችን ማጣጣልና ክብራቸውን መንካት ሱና ጠፍቶ ቢዳዓ እንዲስፋፋ ስለሚያደርግ ነው ። የዚህ አይነቱ ተግባር በራፊዳዎች የተጀመረ ሲሆን አላማቸው የነብዩን ዲን ለኡማው ያደረሱትን ሶሓቦች በመተቸትና ተአማኒነት እንዲያጡ በማድረግ እስልምናን ለመምታት የታለመበት ነበር ። የዚህ እኩይ ተግባር የጀርባ አጥንቶች አዩሁዶች ሲሆኑ ሺዓዎችን መግቢያ አድርገው ነበር የጀመሩት ! ይህ እንቅስቃሴ ምእራባዊያኖች ባጀት መድበው የሚመሩት ሲሆን የሁሉም የቢዳዓ አንጃዎች ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ የሱና ዑለሞችን በማጣጣልና በማነወር ተአማኒነት እንዳይኖራቸው ማድረግ እንዲሆን ነው ። ለዚህ ነው የሰለፍ ዑለሞች የሱና ዓሊምን የሚተችን ሰው ከቢዳዓ አራማጆች ጎራ እንዲመደብ በማድረግ ያስጠነቀቁት ! እስኪ ከዚህ ንግግራቸው የተወሰኑትን እንይ : – قال أبو الزرعة – رحمه الله تعالى –: " إذا رأيت الكوفي يطعن على سفيان الثوري وزائدة – فلا تشك أنه رافضي، وإذا رأيت الشامي يطعن على مكحول والأوزاعي – فلا تشك أنه ناصبي، وإذا رأيت الخراساني يطعن على عبدالله بن المبارك – فلا تشك أنه مرجىء، واعلم أن هذه الطوائف كلها مجتمعة على بغض أحمد بن حنبل؛ لأنه ما من أحد إلا وفي قلبه منه سهم لا برء له". طبقات الحنابلة (199/1–200) አቡ ዙርዓ አርራዝይ የተባለ ታላቅ የሰለፍ ዓሊም እንዲህ ይላል : – " ኩፋ ላይ ያለ ሰው ሱፍያን አስሰውርይና ዛኢዳ (የተባሉ ዑለሞችን) ሲተች ካየኸው ራፊድይ ( የሺዓዎችን ዐቂዳ አራማጅ ) መሆኑን አትጠራጠር "። ሻም ላይ ያለ ሰው መክሑልንና አውዛዕይን ሲተች ካየኸው ናሲብይ (የኸዋሪጆች ዐቂዳ አራማጅ) መሆኑን አትጠራጠር ። ኹራሳን ላይ ነዋሪ የሆነ ሰው ዐብዱላሂ ኢብኑ ሙባረክን ሲተች ካየኸው ሙርጂዕይ ( የሙርጂዓዎች ዐቂዳ) አራማጅ መሆኑን አትጠራጠር ። እነዚህ አንጃዎች በሙሉ አሕመድ ኢብኑ ሐንበልን በመጥላት ላይ ይስማማሉ ! ምክንያታቸው ደግሞ የትኛውም የቢዳዓ አራማጅ በልቡ ውስጥ የማይድን በኢማሙ አሕመድ (የሱና ቀስት የተወጋበት) ህመም ስላለው መሆኑን እወቅ ! ። وقال نعيم بن حماد – رحمه الله – " إذا رأيت العراقي يطعن في أحمد بن حنبل فاتهمه في دينه،وإذا رأيت البصري يتكلم في وهب بن جرير، فاتهمه في دينه، وإذا رأيت الخراساني يتكلم في إسحاق بن راهويه، فاتهمه في دينه ". تاريخ بغداد ( 7/348) ኑዐይም ኢብኑ ሐማድ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : – " ዒራቅ የሚኖር ሰው አሕመድ ኢብኑ ሐንበልን ሲተች ከሰማኸው በዲኑ ተጠራጠረው ! በስራ ላይ የሚኖር ሰው በወህብ ኢብኑ ጀሪር ላይ ሲናገር ከሰማኸው በዲኑ ተጠራጠረው ! ኹራሳን ላይ የሚኖር ሰው በኢስሓቅ ኢብኑ ራህወይህ ላይ ሲናገር ከሰማኸው በዲኑ ተጠራጠረው ! "። وقال أبو جعفر الفلاس – رحمه الله – " إذا رأيت الرجل يقع في أحمد بن حنبل فاعلم أنه مبتدع ضال ". تاريخ دمشق (5/294) አቡ ጀዕፈር አል ፈላስ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : – " አንድ ሰው አሕመድ ኢብኑ ሐንበልን ሲያወግዝ ካየኸው ጠማማ ሙብተዲዕ መሆኑን እወቅ ! "። وقال أبو حاتم الرازي – رحمه الله – " وإذا رأيت الرازي وغيره يبغض أبا زرعة، فاعلم أنه مبتدع " . تاريخ بغداد (10/329) አቡ ሓቲም አርራዝይ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : – " ራዝ የተባለ ከተማ ላይ የሚኖርም ሆነ ሌላው አቡ ዙርዓን ሲጠላ ካየኸው ሙብተዲዕ መሆኑን እወቅ !"። قال الشيخ مقبل الوادعي – رحمه الله – " وإذا رأيت الرجل يسب علماء السنة فاعلم أنه مفتون وأن الحزبية متغلغلة في قلبه وإن تظاهر بأنه سني " أسئلة من بريطانية (170/1) ሸይኽ ሙቅቢል አል ዋድዕይ እንዲህ ይላሉ : – " አንድ ሰው የሱና ዑለሞችን ሲሳደብ ካየኸው የሱና ሰው ነኝ ቢል እንኳን ፊትና ውስጥ የወደቀና በልቡ ላይ ሒዝቢያ የሰረፀበት መሆኑን እወቅ !" ። በዚህ ዙሪያ ከመጡ የሰለፎች አሳሮች ውስጥ እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው ። ለሰለፍዮች ማመላከት ብቻ በቂያቸው ነው ። እነዚህ የሰለፎች አሳሮች ሰለፍዮች ከዑለማዎቻቸው ጋር ሊኖራቸው የሚገባውን መስተጋብር የሚጠቁሙ ናቸው ። ስለዚህ ሰለፍዮች ዑለማዎቻቸውን ማክበርና ከዒልማቸው ተጠቅመው ፈለጋቸውን በመከተል ለሱና ዘብ ሊቆሙ ይገባል ። እዚህ ጋር መታወቅ ያለበት አንድ የሱና ዓሊም የማይሳሳት ፍፁም አለመሆኑ ነው ። የሱና ዓሊም በሚሳሳት ጊዜ የማረሚያው መንገድ ከሌሎች ይለያል ። ምናልባት ስህተቱ ግልፅ በሆነ መልኩ የሰለፎችን መርህ የተቃረነ ከሆነ ለምሳሌ ስራ ከኢማን አይደለም ፣ ቁርኣን መኽሉቅ ነው ፣ የነብሁን ሶሓቦች መተቸትና ከሙኻሊፎች ጋር እንደመደመር የመሳሰሉ ከሆኑ ክብር ስለሌለው ከሱ ማስጠንቀቅና ራስን ማጥራት ግዴታ ይሆናል ። ነገር ግን ስህተት ናቸው የሚባሉት ነገሮች እንደየሰዎቹ ግንዛቤ የተለያየ ትርጉም ( ኢሕቲማል) የሚኖራቸው ከሆነ በቀጥታ ማነጋገር ከተቻለ ይሄ ነገር አልገባኝም ምን ተፈልጎበት ነው ብሎ መጠየቅና መልሱ አጥጋቢ ካልሆነ ወደ ሌሎች ዑለሞች በማቅረብ ስህተት ከሆነ እንዲስተካከል የአረዳድ ችግር ከሆነ ተመልሶ ኢቅርታ በመጠየቅ ሰለፍያዊ አደብ በተላበሰ መልኩ ማረም ግድ ይላል ። ከዚህ ውጪ ያሉ አካሄዶች ሰለፍዮችንና ሰለጭያን በመጉዳት ለሌሎች ግብኣት ስለሚሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል ።

🟢ሀቅ ማለት ሰለፎች የነበሩበት ነው ተከታዩ ቢያንስም ሰለፎች ያልነበሩብት ዲን ደግሞ... قال الفضيل بن عياض:
عليك بطريق الهدى، ولا يضرك قلة السالكين، وإياك وطرق الضلالة، ولا تغتر بكثرة الهالكين
المجموع للنووي(8/203)،الأذكار له(ص160)، الاعتصام للشاطبي (1/135) ፉደይል ኢብኑ ዒያድ እንደተናገሩት፡
ቅናቻውን መንገድ በመያዝ አዳራህን። የተጓዦቹ ማነስ አይጎዳህም። የጥምትንም መንገዶች ተጠንቀቅ የጠማሞች መብዛትም አይሸንግልህ።
قال ابن القيم–رحمه الله- في نونيته (ص:16-17): واصدع بما قال الرسول ولا تخف... من قلة الأنصار و الأعوان فالله ناصر دينه وكتابه... والله كاف عبده بأمان إلى أن قال: لاتخش كثرتهم فهم همج الورى ... وذبابه أتخاف من ذبان https://t.me/Abuhemewiya

🔊 አዲስ ሙሐደራ ርዕስ፦“ስለ ዱዓእ” 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል-ለተሚይ ሀፊዘሁላህ 🕌 ሌራ ኢማሙ አህመድ መስጂድ! 🗓 ረቢዐ'ሳኒ 14 (1448) https://t.me/abdulham/2892 https://t.me/abdulham/2892