ru
Feedback
አቡ ዓኢሻ العلم نور

አቡ ዓኢሻ العلم نور

Открыть в Telegram

የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!! የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር

Больше
6 445
Подписчики
+3024 часа
+1707 дней
+55630 дней
Архив постов
📚 سفينة الصلاة 🎙በሸኽ ሠኢድ ሙሀመድ {ሀፊዘሁሏህ} ተጀመረ  ሳምንታዊ ደርስ 👉ሰፊነቱ ሶላት 👇👇👇 https://t.me/Menhajeaselefya

Repost from N/a
📢 ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም በቴሌግራም! — እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ምሽት መስከረም 15- 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!። 💺ተጋባዥ እንግዳችን፦ 🎙ሸይኽ አሕመድ አወል ከአዲስአበባ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ ፊትናን መራቅ ⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 አይለፋችሁ! #ሳምንታዊ_ሊቃእ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh

" አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱህ " 📢 አዋጂ ! አዋጂ ! አዋጂ! 📢 "" አስደሳች ዜና ለኸይር ፈላጊወች በሙሉ እነሆ የፊታችን ጁምዓ መስከረም ቀን / 22 / 1 / 2019 "" በውቢ
" አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱህ " 📢  አዋጂ  !  አዋጂ  ! አዋጂ! 📢 "" አስደሳች ዜና ለኸይር ፈላጊወች በሙሉ  እነሆ የፊታችን  ጁምዓ  መስከረም   ቀን / 22 / 1 / 2019 "" በውቢቷ  ሀራ  ከተማ አጎራባች በሆነችዋ እሩፈንቲ  በመባል የምትታወቀዋ  ሰፈር ወይም ጎጥ ደአዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም  ይኖረናል እንኳን መቅረት ማርፈድ የለበወትም ስንል እናሳስባል  ‼️ "  በእለቱ ልዩ እና ያማረ የተዋበ ደማቅ    የonline ምሽት  ይኖረናል እንዳቀሩ ተጋብዛችሗል " ~ የፕሮግራሙ ደጋሽ  እና አዘጋጅ  የሩፈንቲ ሰለፍዮች ጀመአ  ሲሆን  🪑የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን🪑 ➘ኡስታዝ ያሲን አርባል አቡ ዓብዱል አዚ🎙 ➘ኡስታዝ ኑራድስ አቡ  አብዱረህማን🎙 🕰 ፕሮግራሙ የሚካሄደው የፊታችን  ጁምዓ  ሲሆን🕰 🇪🇹 በኢትዮ አቆጣጠር ከምሽቱ  3.00 ሰአ 🇸🇦በሳኡድ አቆጣጠር ከምሽቱ  9.00 ሰአ 🇦🇪በዱባይ አቆጣጠር ከምሽቱ 10.00 ሰአ የፕሮ ግራሙ / የመድረኩ  መሪወች ➘ ወንድም አቡ አዒሻ........ 🎤 ➘ወንድም ኑርየ  አበሳው.....  🎤 ➘ወንድም  አቡ  ቀመርያ...... 🎤   ➘ "ሊንኩን ለሌሎች ሸር  ሸር በማድረግ የበኩለወን ሀላፍትና  ይዋጡ ‼️    ➘ማሳሰቢያ አይደለም መቅረት ማምሸት ያስቆጫል...!! ✅ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ አሁኑ ቤተሰብ ይሁኑ✅ https://t.me/yerufentiselefyochi https://t.me/yerufentiselefyochi https://t.me/yerufentiselefyochi

photo content

↪️የጁሙዓ  ኹጥባ ወሳኝ ምክር ↩️خطبة الجمعة ርዕስ"✅ ስለ ጥሩ" መከተል መጥፎን ስለመተው 👉ሰዎችን በቁርአን እና በሀድስ መመርመር እና መመዘን አለብን የሱ ጥምጣም የሱ ቀሚስ የሱ ኮፍያ የሱ አንገቱን ማቅለስለስ እንዳይሸውድህ 🎙በሸይኽ ሰኢድ ሙሐመድ ሀራ {ሀፊዘሁሏህ} 🕌 መስጅድ አቡበክር ሀራ ውላጋ 🗓መስከረም ቀን/22/1/2019/የጁሙአ ወሳኝ ምክር ➷➷➷➷ https://t.me/hussenhas

🔷እኔ የምፈራው ልብ ከቁርአን መመሪያ መራቁን ነው! ኢብን አልቀይም - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አለ :- "በአሏህ እምላለሁ ፣ ሐጢያቶችን አልፈራም ፣ ምክንያቱም በይቅርታና በምህረት መንገድ ላይ ናቸው። ይልቁንም እኔ የምፈራው ልብ ከዚህ ወህይና ከቁርአን መመሪያ ሾልኮ መውጣቱን ፤  የሰዎችን አስተያየትና ግምት መቀበልን ነው። ያ በረህማን ቸርነት ካልሆነ! ከዚህ ወህይ ለረጅም ዘመን ባፈነግጥ ፤  ሳይደበቅ ለእርሱ ሲባል ከተሻው ነገር በእውነት ብለይ ፣ በየትኛው ፊት ነው ጌታየን የምገናኘው? الكافية الشافية (نونية ابن القيم) ص ٢٩٨ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

•• ሱረቱል-ከህፍ የቀራ ሰው ያለው ምንዳ 👈🏽       1 - عَنْ أَبِي الدَّرْدَاءِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : (( مَنْ حَفِظَ عَشْرَ آيَاتٍ مِنْ أَوَّلِ سُورَةِ الْكَهْفِ عُصِمَ مِنَ الدَّجَّالِ )) 📚 صحيح مسلم - رقم : (809) 📍አቢ-ደርዳእ ባስተላለፉት ሀዲስ ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል :- « ከከህፍ አንቀፅ አስርቱን የመጀመሪያ አንቀፃቶች የሸመደደ (የሀፈዘ) ከደጃል ተጠብቋል » 📚 ሙስሊም ዘግቦታል ቁጥር 809 2 - عَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، قَالَ : (( مَن قرأَ سورةَ الكَهْفِ كانت لهُ نورًا يومَ القيامةِ مِن مقامِه إلى مكَّةَ ، ومَن قرأ عشرَ آياتٍ مِن آخرِها ثمَّ خرجَ الدَّجالُ لَم يضرَّهُ ،،،، )) 👈🏽 صححه الألباني في 📚 صحيح الترغيب - رقم : (225) 📍አቢ ሰዒድ-አል-ኹድሪይ እንዳስተላለፉት ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል :- « ሱረተል ከህፍን የቀራ የውመል ቂያማ ካለበት ቦታ እስከ መካ ድረስ ኑር ይሆንለታል የመጨረሻዎችን አስር አንቀፃት ቀርቶ የወጣ ከዛን ደጃል ቢወጣ ምንም አይጎዳውም » 👉 ኢማሙል አል-አልባኒይ ሰሂህ ብለውታል 📚 በ “ሰሂህ አተርጊብ ” ቁጥር 225 3 - وعَنْهُ قَالَ : قَالَ : رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( من قرأ سورةَ الكهفِ ليلةَ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بينه وبين البيتِ العتيقِ )) 👈🏽 صححه الألباني في 📚 صحيح الترغيب - رقم : (736) 📍በድጋሚ አቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ ባስተላለፉት ሀዲስ ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል :- የጁምዓ ለሊት ሱረተል ከህፍን የቀራ ሰው እሱ ካለበት እስከ ጥንቱ ቤት (መካ) ድረስ ብርሃን ያበራለታል » 👉 ኢማሙል አል-አልባኒይ ሰሂህ ብለውታል 📚 በ “ሰሂህ አተርጊብ” ቁጥር 736 4 - أيضاً قَالَ : (( من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ أضاء له من النورِ ما بين الجمُعَتَين )) 👈🏽 صححه الألباني في 📚 صحيح الترغيب - رقم : (736) منقول 📍እንዲህም ብለዋህ ረሱል ﷺ ፡ «ሱረተል ከህፍን የጁምዓ ቀን የቀራ አካል በሁለት ጁምዓዎች መሀከል ብርሃን ይሆንለታል »
ኢማሙል አል-አልባኒይ ሰሂህ ብለውታል 📚 በ “ሰሂህ አተርጊብ” ቁጥር 736

አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ዛሬ ጁሙዓ ከአሱር ሶላት ቦኋላ ተከታታይና ሳምንታውይ የሴቶች የዳዕዋ ፕሮግራም ስላለ አስታውሱ እንዳትረሱ ለማለት እንወዳለን ማሳሰቢያ‼️ 👉ለሴቶች 🕌መስጅደ አቡበክር ለዳዕዋም ይሁን ለቂርዓት ስትመጡ ህፃናቶችን ሀፋዛ ወይም የንፅህና መከላከያ ማልበሳችሁን እንዳትረሱ  ለመስጅዳችን ነፅህና ያስችለን ዘንዳ ↪️ቦታው ላይ ከጩኸት በታች በመሆን ዳዕዋውን በጥሞና ተከታተሉ 🗓መስከረም ቀን/22/1/2019/ጁሙዓ ከአሱር ሶላት ቦኋላ ➷➷➷ https://t.me/hussenhas

+1
👆👆👆 #በመሐመድ ሲራጅ ላይ ምላሽ እና በማለባበሱ ዙሪያ ማብራሪያ 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ ከሚሰጥ ደርስ የተወሰደ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan

🌿📚 ጥያቄ 📚🌿 ❓ ከታች ካሉት የሐዲስ መዛግብት ኪታቦች ውስጥ ሰሒሕ የሆኑ ሐዲሶችን በተሻለ ሁኔታ የሰበሰበው የትኛው ነው? 🌸 ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 🌸

🔈#መሐመድ ፈረጅ “ጀነት የሚገቡት ገንዘብ ያላቸው ብቻ ናቸው” በማለት በእስልምና ላይ በቀጠፈው ቅጥፈት ምላሽ ⏲ [Clip:15:52 Minutes] 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) https://t.me/shakirsultan

✅ ኑኑኑኑ 🎙በወንድም አቡ ሀኒፋ ያማረ ምሺት 👇👇👇 https://t.me/Menhajeaselefya

🔷  ሐቅን ከጠላትህም ቢሆን ተቀበል ! يقول ابن القيم – رحمه الله – " لا تصح لك درجة التواضع حتى تقبل الحق ممن تحب وممن تبغض فتقبله من عدوك كما تقبله من وليك " .          مدارج السالكين ( 2/321) ኢብኑል ቀይም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : – " ሐቅን ከወዳጅህ እንደምትቀበለው ሁሉ ከምትጠላውና ከጠላትህም እስከምትቀበል ድረስ የመተናነስ ደረጃ አይስተካከልልህም " ። https://t.me/bahruteka

photo content

ልዩ እና ገራሚ ሙሐደራ 🔍🔍🔍🔍🔍🔍 ✅ ስለ ዘውታሪው አለም አኸራ ዝርዝር ትንታኔ ✅ በተለይ ወደመሃሉ አካባቢ በለቅሶ ጭምር የቀረበ አስለቃሽ ትንታኔ አለበት። ➜ ይህ ሙሐደራ    ➧ ስለ አስፈሪው ቀጣይ ህይወት    ➧ ስለ አኸራ አስጨናቂ ክስተቶች    ➧ ስለ ነብያት መጨነቅ    ➧ የሰዎች መረበሽ    ➧ የአማኞች ደስታና ተድላ ➧ የምናፍቃንና ከሃዲያን ስቃይ    ➧ ምናልባት ያልሰማናቸው ድንቅ ክስተቶች    ➹ ሌሎችም በሚገርም አቀራረብ ተካተዋል። ✅ ሙሐደራውን አንድ ጊዜ ሳይሆን ተዳግሞ መስማቱ ተገቢ የሆነ በሚገርም የአቀራረብ ይዘት ይቀረበ አስለቃሽ ገሳጭና ወሳኝ ሙሐደራ ነው። ❴¯ወሬ አላብዛ አዳምጡትማ¯❵ 🎙 በተከበሩ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው 🏝 ይሄን ሁሉ ትንታኔ ያቀረቡት ሸይኹ በሂፍዛቸው ነው። በጣም ትልቅ ብቃት አላህ ሰጥቷቸዋል። በጣም አስገራሚ አሊም ናቸው። ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy

👉ሰበር አኽባር በከረም በር ‼️ ↪️አስታውሱ እንዳትረሱ↩️ ➮ለወንዶች ♻️ሁሌም ሀሙስ ኸሚስ ሳምንታውይና ተከታታይ ኑ በአካል የወንዶች የዳዕዋ ፕሮግራም በተለመደው ሰአት በመገኘት የዳዕዋ ታተካፋይ
👉ሰበር አኽባር በከረም በር ‼️ ↪️አስታውሱ እንዳትረሱ↩️ ➮ለወንዶች ♻️ሁሌም ሀሙስ ኸሚስ ሳምንታውይና ተከታታይ ኑ በአካል የወንዶች  የዳዕዋ ፕሮግራም በተለመደው ሰአት በመገኘት  የዳዕዋ ታተካፋይ ተጠቃሚ እንሁን ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ሁሌም በጉጉት የሚጠበቅ ደማቅ ምሽት ይኖረናል 🕌መስጅደ አቡበክር ሀራ ውላጋ 🗓መስከረም ቀን/21/1/2019/ዛሬ ሀሙስ ኸሚስ ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ቢኢዝኒላህ ይጀመራል ➷➷➷ https://t.me/hussenhas

👉ሰበር አኽባር በከረም በር ‼️ ↪️አስታውሱ እንዳትረሱ↩️ ➮ለወንዶች ♻️ሁሌም ሀሙስ ኸሚስ ሳምንታውይና ተከታታይ ኑ በአካል የወንዶች  የዳዕዋ ፕሮግራም በተለመደው ሰአት በመገኘት  የዳዕዋ ታተካፋይ ተጠቃሚ እንሁን ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ሁሌም በጉጉት የሚጠበቅ ደማቅ ምሽት ይኖረናል 🕌መስጅደ አቡበክር ሀራ ውላጋ 🗓መስከረም ቀን/21/1/2019/ዛሬ ሀሙስ ኸሚስ ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ቢኢዝኒላህ ይጀመራል ➷➷➷ https://t.me/hussenhas

አንተ የዲን ተማሪ ሆይ! በህዝቡ መሃል የነቢዩን (ﷺ) ስም የማያውቅ ትውልድ እያለ እንዴት ትተኛለህ? እንዴትስ ዓይንህን እንቅልፍ ይሞለዋል?!! ————— ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:- “ሙስሊሞችን ከአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋር አስተዋውቋቸው። ለሙስሊሞች የአላህን መልእክተኛ ሱናቸውን፣ ታሪካቸውን፣ ስነ-ምግባራቸውን፣ ዘዴያቸውንና የአኗኗር ዘይቤያቸውን የነበሩበትን ሁኔታ ሁሉ አሳውቋቸው (አስተምሯቸው)። ምክንያቱም ሙስሊሞች አርኣያ አድርገው የሚከተሏቸው ናቸውና፣ ሁኔታውን እና ታሪኩን ያላወቁትን አካል እንዴት አርኣያ አድርጎ መከተል ይቻላል?!፣ በምን ሁኔታ ነው ሊከተሉትስ የሚቻለው?! ሙስሊሙ ማህበረሰብ የአላህን መልእክተኛ (ﷺ) እንዲከተል ታዞ ግን ደግሞ ስማቸውን እንጂ የማያውቅ ከሆነ (እንዴት ሊከተላቸው ይችላል?)። ጭራሽ ስማቸውንም የማያውቅ አለ፣ በሙስሊሞች ውስጥ የአላህን መልእክተኛ ስም የማያውቅ አለ፣ ይህን በዓይኔ አይቻለሁ በሁለት ጆሮዬም ሰምቻለሁ። አንድ ሆስፒታል ውስጥ አንዲት ሴት ልጇ ምርመራ እየተደረገለት ዶ/ሩ የነቢያችሁ ስም ማነው? አላት፣ ነቢዩ ናቸው ሰለዋት አውርድ አለችው። ዶ/ሩም:- (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስሙ ማነው? አላት፣ እሷም:- ነቢዩ ናቸው ሰለዋት አውርድ አለችው። እኮ ስማቸው ማነው? አላት፣ እንደመጀመሪያው ደጋገመችው፣ ተገርሞባት ነቢዩ ሙሳ ነው? አላት፣ ከዛም ዳግም ነቢያችን ማነው? አላት፣ ነቢያችን ሙሳ (ዐለይሂሰላም) ነው አለች። ከዛም ፈጠን ብላ ወጣች፣ ለዶ/ሩ ይህች ሴት ከወጣች ነቢያችን ሙሳ ነው የሚለው ከልቧም ከአንደበቷም አይወጣምና ጥራትና አስተካክለህ ንገራት አልኩት፣ ተመለሰችና ነቢያችን እኮ ሙሀመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ናቸው ስትባል እንቢ አለች፣ ለምን? ዶ/ሩ መጀመሪያ ነቢያችን ሙሳ ነው ያላትን የምር አድርጋ ይዛ ልቧ እዚያው ላይ ፀና። ይሀውልሽ ነቢያችን እኮ ሙሀመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ናቸው ብሎ ጠንከር አድርጎ ቢሟገታትም እንቢ አለች። በህዝቡ ውስጥ በትክክል የነቢዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስም የማያውቅ አለ፣ እናንተ ምን እየሰራችሁ ነው?! ምን እየሰራችሁ ነው?!! በምንድነው ጊዜያችሁን የምታቃጥሉት? በምንድነው ንብረታችሁን ወጪ የምታደርጉት?! በምንድነው አቅማችሁን የከፋፈላችሁት?! በምንድነው ሀይላችሁን የበታተናችሁት?! ህዝቡ በዚህ ሁኔታ እያለ፣ አንድም የልጁን እጅ ይዞ ትክክለኛውን ቀጥ ያለውን መንገድ የሚያመላክት አታገኙም ታዲያ እናንተ ምን እየሰራችሁ ነው?! በህዝቡ የነቢዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስም የማያውቅ በመኖሩ ሙስሊሙ አያፍርም?! ይህን ተጨባጭ የሚያወቅ የነቢዩ ሙሀመድ (ﷺ) ተከታይ እንቅልፍ ሲተኛ አያፍርም?! እንዴት ይተኛል?! በነቢዩ ህዝብ ውስጥ ይህን ከባድ የሆነን ጉዳይ የሚያውቅ ሰው ዓይኑ እንዴት (በእንቅልፍ) ጨለማ ትረጋለታለች?! እናንተ የዲን ተማሪዎች ሆይ! ሀይላችሁን በባዶ መበተናችሁ ይብቃችሁ!፣ አቅማችሁን በከንቱ መከፋፋላችሁ (ማባከናችሁ) ይብቃችሁ!! ጌታችሁን አላህን ፍሩት!!… ተግባቡ፣ ተረዳዱ፣ ተጣበቁ፣ በሀቅ ላይ ታላቁን ፈጣሪ ብቸኛ በማድረግ ላይ ታገሱ!! እርሱን አጥብቆ በመያዝ, ወደርሱ ጥሪ በማድረግ ላይ (ታገሱ)። የመልእክተኞች አለቃ የሆኑትን ነቢዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አውቆና አጥብቆ በመከተል፣ በሀቅ ላይ በመታገስና ወደሳቸው መንገድ ጥሪ ማድረግ ነው። የላቀውን አላህን ከገፍላና ከመዘናጋት እንዲያነቃን እለምነዋለሁ!! አብሳሪና አስጠንቃቂ በሆኑት ነቢይና በባልደረቦቻቸው ሁሉ የአላህ ሰላምና እዝነት ይስፈን!!።” [ከታላቁ ሸይኽ ዶ/ር ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን ሙሃደራ ተወሰዶ ወደ አማርኛ የተተረጎመ ነው።] ይሄው ነው እውነታው!! በሀገራችን ስለ ነቢዩ (ﷺ) ሲጠየቅ "አላህም ነቢዩም አንድ ናቸው" የሚል ትውልድ ይዘህ በቁጥሩ ብዛት መሸንገል ትተህ ትክክለኛውን ዐቂዳ እና የሚቃረነውን ነገር አስተምረህ መሰረቱን አስተካክለው። አንድ ሰው ለዚህ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ሳይችል ለዲን እለፋለሁ ቢል፣ ልፋቱ የውሸት ነው፣ ወይም መንገዱ ጠፍቶታልና ቆም ብሎ ሊያስብበት ይገባል!! ወንድሜ ሆይ! ሳይመሽብህ ያወቅከውን አሳውቅ!! "ሰለጠንኩ ከተሚይ ነኝ" እያለ፣ ለኩፍር ስርኣት (ለክርስቲያኖች) መቻቻል በሚሉት መጃጃል ስም፣ የጥምቀት ቦታቸውን እያፀዱ በመጨረሻም "አልሀምዱሊላህ ታቦታችን በሰላም ገባ" የሚለውን እስልምናን እና ክርስትናን ለይቶ የማውቅ ትውልድ ከሁሉ በፊት የሀይማኖቱን ህግና ስርኣት ለይቶ እንዲያውቅ ማድረግ ከሁሉ ነገር ይቀድማል!!። እንዲህ ያለ ትውልድ ይዘህ ቅድሚያ ለተውሒድ ስትባል ዓይንህ ሲቀላ ነው ምታሳዝነኝ። የአንዳንድ ሰዎች ሁኔታ ይገርመኛል! የነቢዩን (ﷺ) ሲራ ያስተምራሉ ዋና ግቡ እና የተደረገው ተጋድሎ መነሻው ግን ተውሒድ እንደሆነ አያስጨብጡም። ቁርኣን ተፍሲር ያስተምራሉ ሰነዳቸው ያልተጣሩ ቂሳዎችን እያራዘሙ ታዳሚውን አፍ ከማስከፈት አልፈው ለታዳሚው ቁርኣን ከላይ እስከታች ተውሒድ መሆኑን አያስጨብጡትም!! ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa