fa
Feedback
አቡ ዓኢሻ العلم نور

አቡ ዓኢሻ العلم نور

رفتن به کانال در Telegram

የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!! የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር

نمایش بیشتر
5 461
مشترکین
+124 ساعت
+227 روز
-530 روز
آرشیو پست ها
س من أين يأ خذ المسلم دينه ጥያቄ ? አንድ ሙሰሊም ሀይማኖቱን ከየት ይወሰዳል
Anonymous voting

🚫 ፈተናን እንዴት ድል ማድረግ እችላለሁ ? ወንድሜ ሆይ ማወቅ ያለብህ ፈተናን የሸሸኸው ቀን ድል ያደረገህ መሆኑን ነው ። ፈተናን ድል ማድረግ የምትችለው ስትጋፈጠው እንጂ ስትሸሸው አይደለም ። ለዚህ ደግሞ በትእግስትና በፅናት ታገዝ ! ወደ ጌታህም ምህረት በመጠየቅ ተመለስ በአላህ ፈቃድ በፈተና ላይ ድል ትቀዳጃለህ !። http://t.me/bahruteka

🍃ከሼይኽ ሐሰን ገላው ሀፊዘሁላህ ወርቃማ ንግግሮች ውስጥ🍃🍃🍃🍃🍃 🎋 ዲን በመሰለኝና በደሣለኝ የሚገነባ አይደለም🎋 ምንኛ አማረች ንግግሯ ላስተዋላት ሰው ዲን ማለት አንተ ደስ ሲልህ ብቻ
🍃ከሼይኽ ሐሰን ገላው ሀፊዘሁላህ ወርቃማ ንግግሮች ውስጥ🍃🍃🍃🍃🍃 🎋 ዲን በመሰለኝና በደሣለኝ የሚገነባ አይደለም🎋 ምንኛ አማረች ንግግሯ ላስተዋላት ሰው ዲን ማለት አንተ ደስ ሲልህ ብቻ ምትሰራው ሳይሆን ለእያንዳንዱ ለህይወትህ ጉዞ ስንቅ ነው ዲን ማለት አንተ ስለመሰለህ ብቻ ትክክል ነው/ ውሸት ነው ብለህ ምታውጀው ሳይሆን ቁርዓኑና ሀዲሱ በሶሀቦች አረዳድ ነው ሚወሰነው

🔊 የጁሙዓ ኹጥባ ርዕስ፦“የዱኒያ እና የሴት ፈተና” 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ 🕌 ሌራ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ 🗓 ሙሀረም 11(1448) https://t.me/abdulham/2735 https://t.me/abdulham/2735

አድስና ትኩስ ወሳኝ ሙሐደራ>> ርዕስ"✅ የተውሂድ አንገብጋቢነት የሽርክ አስቀያሚነት የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ተውሂድ ነው የሁለቱም ሀገር ስኬት ተውሂድ ነው የአንድነት ምንጭና ነፃ አውጭው ተውሂድ ነው የላኢላሀ ኢለሏህ ትርጉም የሙሐመድ ረሱሉሏህ ትርጉም የ 3 የተውሂድ አይነቶች አላህ ከአርሽ በላይ ከፍ ያለ ለመሆኑ በማስረጃ ተወስቶበታል ሳታዳምጡ እንዳታልፉት 👉የጥመት የጥፋት የስሜት ባልተቤቶችን ከተውሂድ በማፍንገጣቸውና ችላ በማለታቸው ምክኒያት የውርደትን ካባ ልብሰዋል 🎙በወንድማችን ፉአድ/አቡ ሀኒፋ {ሀፊዘሁሏህ} 🗓ሰኔ ቀን/19/2018/እለተ ጁሙዓ አጆ ሜዳ በረሀ ላይ ⤵️⤵️ https://t.me/hussenhas

አድስ ትኩስ ሙሓደራ>> ርዕስ"✅ የእስልምና እና የኢማን ደረጀንዎች ማወቅ ኢስላም ማለት ለአላህ እጅና እግር መስጠት እሱን በብቸኝነት በመገዛት በኢባዳ ዘርፎች ሁሉ ላይ መጎተት ከሽርክና ከሽርክ ባልተቤቶች መራቅ ፣ 🎙በሸይኽ ሙሐመድ አደም አጆ ሜዳ {ሀፊዘሁሏህ} 🗓ሰኔ ቀን/19/2018/ከጁሙዓ ሶላት ቦኋላ ⤵️⤵️ https://t.me/hussenhas

↪️የጁሙዓ  ኽጥባ ወሳኝ ምክር               ↩️خطبة الجمعة ርዕስ"✅ "ቅድሚያ ለተውሂድ ከሉም ነገር በስተፊት ;ሰዎች ፍንተው ያለውን ሱና ትተው ለይሉ እንደቀን ፍንትው ያለውን ድን ችላ በማለት በመቀየር በማጣመም በማዞር ከተውሂድ ዘወር አሉ ከጣኦት እራቁ ተብለው ሲበቃ ጣዖት ማለት እንጨት መገዛት ብቻ አይደለም> ⚙በውስጡ የተውሂድ አስፈላጊነት የሽርክ አስከፊነት  በልካም ስራ ላይ ጠቋሚ  በኢባዳ ዘርፎች ላይ አነቃቂ ምክሮች ተወስተዋል ተካተውበታል 🎙በሸይኽ ኽድር ኑርየ ጃራ {ሀፊዘሁሏህ} 🕌 አጆሜዳ መስጅድ ላይ 🗓ሰኔ ቀን/19/__2018/የጁሙዓ ኹጥባ ወሳኝ ምክር ⬇️⬇️ https://t.me/hussenhas https://t.me/hussenhas

አልቋል ተጠናቋል

እንዳያመልጣችሁ የተውሂድ አይነቶች እየተብራሩ ነው ባረከሏሁ ፊኩም

ቀጣይ 🎙በወንድም ፉአድ አቡ ሀኒፋ {ሀፊዘሁሏህ} ጀምሯል ሰምተን እንጠቀምበት

ይሰማል?

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ አድም አጆ ሜዳ ጀምረዋል ገባ ገባ በማለት ይጠቀሙባቸው

👉ከትንሽ ደቂቃ ቦኋላ ሰበር ይኖረናል ሳትርቁ ጠብቁን

አድስና ትኩስ ሙሓደራ ርዕስ"✅ "ስራን ለአላህ አጥርቶ መስራትና ነብዩን  በሁለተናችን መከተል ተውሂድ የሁለቱም ሀገር ስኮት ነው ተዉሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ነው ተውሂድ የአንድነት ምንጭ ነው የሽርክ ወንጀሎች ከወንጀሎች ሁሉ በላጭና ዋነኛው ነው 🎙በውዱ ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን {ሀፊዘሁሏህ} 🕌መስጅደ አል ጃሚዕ አርባ ምንጭ ላይየተደረገ ወሳኝ ምክር ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/hussenhas

2026_06_23_19_00_39.mp345.49 MB

اللَّهمَّ ربَّنَا آتِنا في الدُّنيا حَسنةً وفي الآخرةِ حَسنةً وقِنا عذابَ النَّارِ

ድናቸዉን ለመማር ደፋ ቀና በሚሉ ሁሉ የአላህ እዝነት አይለያቸዉእውቀትን ተማሩ እውቀትን መማር ዒባዳ ነውና  ሰውየው እውቀትን በመማር ላይ እስከሆነ ድረስ ጂሀድ ላይ ነው ያለው። ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል 📚መዳሪጁ ሳሊኪን (246-3) በርቱ ጠንክሩ ማለቴ እንጠንክር! ➴➷➴➷➴ https://t.me/hussenhas

ሱና ላይ ያለች እንስት ቢደአ ላይ ያለን አካል ማገባት ትችላለች? ሀቅ ቢነገረው ይቀበላል በማለት ከሱ ጋር መጣመር ትችላለች? የሸይኽ መላሽ በደንብ ይዳመጥ 📌እህቴ ማገባት አለብኝ ስላልሽ ብቻ ማግባት የለብሽም ትልቁ ቁም ነገር አደራ እምነቱ ነው በዲኑ ላይ እምነት የማይጣልበት እንዴት በሌላ ነገር ላይ ሊታመን ይችላል አደራ ሱና ላይ ያለን በዲኑ ፅኑ የሆነ ጋር ይሁን ጥምርታችሁ •━════✿🍃🌺🍃✿════━• https://t.me/menhaj_Aselefiya

🔷በሐቅ ላይ መጽናት ፤ አለመገለባበጥ የአህለሱና መለያ ባህሪ ነው ከአህለሱና ጉልህ መለያዎች  : በሐቅ ላይ መጽናት ፣  አለመገለባበጥ ፣ የጥልቅ እውቀት ባለቤትም ይሁን ማንኛውም ደግ የአሏህ ባሪያ መገለባበጥና የአቋም መጣረስ ከእነርሱ ዘንድ አይታወቅም። የአቋም መጣረስ ፣ መገለባበጥ የሚገኘው ውዳቂ፣ ሸረኛና ወራዳ ከሆኑ ሰዎች ዘንድ ነው። ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :- "የሱናና የሐዲስ ባለቤቶች ከኡለሞቻቸውም ይሁን ከሌሎች ደጋግ የአሏህ ባሮች ከንግግሩ ከአቂዳው የተመለሰ አንድም አይታወቅም ። በተለያየ ፈተና እና መከራ ቢፈተኑ እንኳ ከሰዎች መካከል በትእግስት ከፍተኛውን ደረጃ የያዙ እነርሱ ናቸው። ይህ የነብያትና ቀደምት  ተከታዩቻቸው ባህሪ ነው። የጉድጓድ ባለቤቶች እና የመሳሰሉት ፤ ከዚህ ኡመት ቀደምቶች ፣ሶሃቦች ፣ ታብዕዮች እና ሌሎችም አኢማዎች ባህሪ ነው። ኢማም ማሊክ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :- "በዚህ ጉዳይ ፣ ፈተና ባልደረሰበት  አንድም አካል አትቅኑ።" አሁንም እንዲህ ብለዋል :- "አሏህ አማኝን መፈተኑ አይቀርም። ከታገሰ ደረጃውን ከፍ ያደርግለታል።" "مجموع الفتاوى" https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة