en
Feedback
የሾፌሮች አንደበት

የሾፌሮች አንደበት

Open in Telegram

ለአሽከርካሪው መረጃ ማድረስ ድምፅ ሆኖ ማገልገል

Show more
7 435
Subscribers
+1324 hours
+4877 days
+71930 days
Attracting Subscribers
Sep '26
September '26
+781
in 1 channels
August '26
+27
in 0 channels
Get PRO
July '26
+23
in 0 channels
Get PRO
June '26
+59
in 0 channels
Get PRO
May '26
+145
in 1 channels
Get PRO
April '26
+57
in 0 channels
Get PRO
March '26
+72
in 0 channels
Get PRO
February '26
+29
in 0 channels
Get PRO
January '26
+36
in 0 channels
Get PRO
December '25
+47
in 0 channels
Get PRO
November '25
+31
in 0 channels
Get PRO
October '25
+54
in 0 channels
Get PRO
September '25
+565
in 0 channels
Get PRO
August '25
+192
in 0 channels
Get PRO
July '25
+36
in 0 channels
Get PRO
June '25
+52
in 0 channels
Get PRO
May '25
+36
in 0 channels
Get PRO
April '25
+74
in 0 channels
Get PRO
March '25
+304
in 0 channels
Get PRO
February '25
+47
in 0 channels
Get PRO
January '25
+246
in 0 channels
Get PRO
December '24
+103
in 1 channels
Get PRO
November '24
+74
in 0 channels
Get PRO
October '24
+441
in 1 channels
Get PRO
September '24
+103
in 1 channels
Get PRO
August '24
+492
in 2 channels
Get PRO
July '24
+53
in 1 channels
Get PRO
June '24
+246
in 1 channels
Get PRO
May '24
+116
in 1 channels
Get PRO
April '24
+5 612
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
30 September+2
29 September+16
28 September+17
27 September+59
26 September+105
25 September+213
24 September+45
23 September+42
22 September+9
21 September+31
20 September+74
19 September+66
18 September+64
17 September+18
16 September0
15 September+1
14 September+1
13 September0
12 September+1
11 September0
10 September+4
09 September+5
08 September0
07 September+2
06 September+1
05 September0
04 September0
03 September+2
02 September0
01 September+3
Channel Posts
ጅማ መስመር ዲማ ኬላ አስቸጋሪ ሁኗል የትራፊክ መጨናነቁ የመጨናነቁ ምክንያት ምደግሞ 200 ሜትር በማይሞላ ዕርቀት 2 የተለያዩ ኬላዎች መኖራቸው ነው። ኬላው እና ሚዛኑ በተቀራራቢ ሜትር ላይ በመኖራ
ጅማ መስመር ዲማ ኬላ አስቸጋሪ ሁኗል የትራፊክ መጨናነቁ የመጨናነቁ ምክንያት ምደግሞ 200 ሜትር በማይሞላ ዕርቀት 2 የተለያዩ ኬላዎች መኖራቸው ነው። ኬላው እና ሚዛኑ በተቀራራቢ ሜትር ላይ በመኖራቸው ለመንገዱ መዘጋጋት ዋና ምክንያት ናቸው ሲሉ መልዕክት አድርሰውናል። መልዕክት በአማራጭነት እና ቪዲዮ ለመላክ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/shoferoch ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz

2
ደቡብ ምዕራብ ክልል ካፋዞን ሳይለም ወረዳ መንገድ
ደቡብ ምዕራብ ክልል ካፋዞን ሳይለም ወረዳ መንገድ
2 101
3
No text...
2 231
4
ይህ አሽከርካሪ በ15/01/2019 ዓም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከቻግኒ ግልገል በለስ ባለው የመንገድ ክፍል ማንዱራ መዳረሻ ዘራፊ ወንበዴወች እያሽከረከረ ያለው የህዝብ ሀይሩፍ ሚኒባስ ላይ ተኩስ ከ
ይህ አሽከርካሪ በ15/01/2019 ዓም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከቻግኒ ግልገል በለስ ባለው የመንገድ ክፍል ማንዱራ መዳረሻ ዘራፊ ወንበዴወች እያሽከረከረ ያለው የህዝብ ሀይሩፍ ሚኒባስ ላይ ተኩስ ከፍተው በጥይት መተው ህይወቱን አጥፍተውታል። ይህንን አሽከርካሪ በጥይት ሲመቱት መኪናው መንገድ ስቶ ገደል ገብቶ በጥይቱን በመገልበጡን 7 ተሳፋሪዎች ህይወታቸውን አጠዋል። በዚሁ ቀን በተመሳሳይ ቦታ እና ሰአት ሌላ የህዝብ ተሽከርካሪ ላይ ተኩስ ከፍተው ሾፌሩን ተሳፋሪን ቢመቱም ሾፌሩ ከነጉዳቱ ነድቶ ማምለጡን ሌሎች ተሳፋሪዎችም ላይ ጉዳት መድረሱን መልዕክት አድርሰውናል። ከግልገል አሶሳ መንገድ አንድ አይሱዙ ቅጥቅጥ ሙሉ ተሳፋሪ ታፍነው የተወሰዱትም በዚሁ እለት ነው። ከቻግኒ ግለገል አሶሳ ያለው የመንገድ ክፍል ተደጋጋሚ ችግር የሚፈፀምበት ተሳፋሪ ሾፌር ረዳት የሚታፈን የሚገደልበት ቢሆንም የክልሉ መንግስት ችግሩን ለመፍታት ወንጀሉን ለመግታት የሚሰራው ስራ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። ነፍስ ይማርልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
2 624
5
በዳንግላ እና አዲስ ቅዳም ባለው የመንገድ ክፍል ዘራፊዎች መኪና አስቁመው እየዘረፉ ነው መልዕክት አድረሱልን ብለውናል። አጣሩ 17/01/2019
2 544
6
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ15/1/2019 ዓም ከቻግኒ ግልገል በለስ ባለው የመንገድ ክፍል የታጠቁ ወንበዴዎች በ2 የህዝብ ተሽከርካሪ አባዱላ ሚኒ ባሶች ላይ ተኩስ በመክፈት አንደኛው ሾፌሩ ተሳፋሪዎችም ተመተው ደሙን እያፈሰሰ ሲያመልጥ ሌላኛው ግን ከጫናቸው ተሳፋሪዎች 6ቱ መገደላቸውን መልዕክት ደርሶናል።
2 857
7
በሰሜን ሸዋ ዞ ን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ካራቆሪ ቀበሌ እና በጨፋ ከተማ መካከል ችግር አለ እና እያጣሩ እንዲሄዱ ለአሽከርካሪዎች ንገርልኝ የህዝብ ባስ ላይ ሁለት ሰዎች በጽጥይት ተመተዋል አንዷ ሞታለች አንዱ ህክምና ላይ ነው። ሲሉ መልዕክት አድርሰውናል።
2 751
8
በዎላይታ ዞን በቦዲቲ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ሾያ ኪዳነ ምህረት ቤ/ያን አከባቢ ባለዉ ጠመዝማዛ ቦታ ቁልቁለት ላይ ተበላሽቶ አንዱን መስመር ሙሉ በሙሉ ዘግቶ የቆመ ተሽከርካሪ አለ ተጠንቅቀን ተጠባብቀ
በዎላይታ ዞን በቦዲቲ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ሾያ ኪዳነ ምህረት ቤ/ያን አከባቢ ባለዉ ጠመዝማዛ ቦታ ቁልቁለት ላይ ተበላሽቶ አንዱን መስመር ሙሉ በሙሉ ዘግቶ የቆመ ተሽከርካሪ አለ ተጠንቅቀን ተጠባብቀን ቅድሚያ ለሚገባው ቅድሚያን ሰጠን እንተላለፍ። በጥንቃቄ እናሽከርክር
3 046
9
ይህንን ደብዳቤ ለዞን ለወረዳዎች እና ከተሞች የላከው የ Amhara Region Police ይህ ደብዳቤ ማንኛውም የመንገድ ትራንስፖርት የቁጥጥር ባለሙያ መንገድ ላይ በመውጣት የቁጥጥር ስራ መስራት መ
ይህንን ደብዳቤ ለዞን ለወረዳዎች እና ከተሞች የላከው የ Amhara Region Police ይህ ደብዳቤ ማንኛውም የመንገድ ትራንስፖርት የቁጥጥር ባለሙያ መንገድ ላይ በመውጣት የቁጥጥር ስራ መስራት መቅጣት አይችልም የሚል ይዘት ያለው ነው። የትራፊክ ቁጥጥር ስራ መስራት የክልሉ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ስልጣን እና ግዴታ ነው። መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ውስጥ የመርሀ ግብር እና ሌሎች በደምቡ የተቀመጡ ተግባራትን እንጅ መንገድ ላይ ቆሞ አስቁሞ ስልክ እያነጋገርክ ከፍታ የጫንክ የሚሉ ሌሎች ደምብ ጥሰቶችን የመጠየቅ የመክሰስ የመቆጣጠር ስራን መስራት አይችልም። በዚህ ደብዳቤ መሰረት ከ 12/01/2019 ዓም ጀምሮ ማንኛውም የመንገድ ትራንስፖርት ባለሙያ ነኝ የሚል መንገድ ላይ ወጦ ደምብ ጣስክ ብሎ የመክሰስ መብትም ስልጣንም የለውም ማለት ነው። በሉ መንገድ ትራንስፖርት Amhara RoadTransport and Logistics Bureau ባለሙያዎች ቢሮ ገብታችሁ የሚመለከታችሁን ዘርፉ የሚጋብዛችሁን ስራ ብቻ ስሩ መንገድ ላይ ወጣችሁ ያለ ተግባራችሁ እንከሳለን አትበሉ። የትራፊክ ቁጥጥር ስራ መስራት የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ጠቅላይ መምሪያ ሀላፊነት ብቻ ነው ተብላችኋል። በአማራ ክልል መንገድ ትራንስፖርት ይህ ደብዳቤ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተከሰሳችሁ ፖሊስ መምሪያ ቀርባችሁ ክሰሱ።
2 581
10
አለማሳገዝ መብት ነው ማገዝ ግን ግዴታ አይደለም። በሀገሪቱ የተከያዩ ክፍሎች የሸጋ አጋዢ ነን የሚል አካላቶች እየጠየቁ ያሉት ገንዘብ ከፍተኛ ሆኗል። የሚመለከተው አካል ይህንን ልክ ያጣ ሂደት ማስቆም አለበት። አንድ መኪና ሸራ ማሳገዝ አለ ማሳገዝ የራሱ መብትም መሆኑ መታወቅ አለበት። በግድ የመኪናህን ሸራ እኔ ነኝ የምፈታው ማለትም ወንጀል ነው። ስራ አሰሪ ከሰሪ ጋር በፍቅር በይሁንታ በድርድር እንጅ በግዴታ ሸራ ልፍታ ማለት በህግ አይቻልም ክልክልም ነው። በሀገሪቱ ያላችሁ የጥቃቅን ቢሮዎች የስራ ህድል ፈጠራ ምንነት እና ተግባር እውቀት ስለሌላችሁ እያደራጃችሁ የምትልኩትን መብቱን ግዴታውን እንዲለይ ልታደርጉ አልቻላችሁም። በዝርዝር እንመጣበታለን መስተካከል ያለበት ጉዳይ ስለሆነ።
2 291
11
No text...
2 249
12
የAmhara RoadTransport and Logistics Bureau እና Amhara Revenue Bureau የትራፊክ ቅጣት አከፋፈሉን ብር በምራቅ ቆጥሮ ከመክፈል አሰራር አውጡት አላቁት ። ወረታ እና ዙሪያ ወረዳ ያሉ ትራፊኮች እየሰሩት ያለው ስራ መታረም አለበት። በወረታ እና ዙሪያ ወረዳ በከተማ መግቢያ መውጫ ላይ የሚቆሙ ትራፊኮች የመንገድ ትራንስፖርት ባለኑያወች መታረም እና የሚያስከብሩትን ህግ እንዲያውቁ የሚያደርግ ስልጠና በድጋሚ ሊወስዱ ይገባል። አንድ የትራፊክ ወይንም የመንገድ ትራንስፖርት ባለሙያ አንድን ሾፌር በተላለፈው ደምብ መቅጣት ይችላል መብት መቅጣት ብቻ ነው። ከዛ ውጭ ግን የተቀጣውን ገንዘብ እዛው አብረው በቆሙ የገቢወች ባለሙያ በግድ ክፈል ግን የማለት መብት የለውም። ወረታ እና የዙሪያ ወረዳ ትራፊኮች መንገድ ትራንስፖርት ባለሙያወች እዛው ቀጠው እዚሁ እጅ በእጅ በካሽ ክፈል ወይ ደረሰኝ በምትቆርጠው አካውንት አስገባ በማለት እያስገደዱ መሆናቸውን መልዕክት ደርሶናል። እዚሁ በግድ ክፈል የሚለው ሀይል ፎርጅድ መቅጫ እና መቀበያ ደረሰኝ አሳትመው ለግል ኪሳቸው ገንዘቡን ለመውሰድ ነው እኛ የምንገደድ የሚሉ ሾፌሮችም በብዛት አሉ። የአማራ ክልል የትራፊክ ቅጣት ክፍያን ከእጅ በእጅ ከካሽ ወይም ከግለሰብ አካውንት ማስገባት በማውጣት በቴሌብር በሌሎች አማራጮች በባንክ የሙከፈልበት ስርአት በዚህ ዘመን አለመተግበሩ Amhara RoadTransport and Logistics Bureau እና የ Amhara Revenue Bureau የአሰራር ድክመት የሚያሳይ ነው። እንዴት በዚህ ዘመን ትራፊክ በግድ በካሽ ክፈል ብሎ ያስገድዳል መክፈል አለመክፈል የአሽከርካሪው መብት ነው ካልከፈለ የሚጠየቅበት ክፍያው የሚያድግበት ራሱን የቻለ አሰራር ስላለ። ሌላው የአማራ ክልል ትራንስፖርት ሎጅስቲክ የአማራ ክልል ገቢዎች ባለስልጣና ጽ/ቤት እንዴት በዚህ ዲጅታል አይዜሽን በሚባልበት ዘመን ብር በምራቅ ቆጥሮ የሚከፈልበትን አሰራር ማስቅረት ዘመናዊ አሰራርን መዘርጋት ይከብዳቸዋል ? በካሽ በግለሰብ አካውንት የሚሰበሰቡ የቅጣት የገጊ ክፍያዎች ለመዝበራ የሚጋለጡ የተጋለጡ መሆናቸው ታውቆ ወደ ዘመናዊ አሰራር ልትሻገሩ ይገባል። ወረታ ያሉ ትራፊኮች መንገድ ትራንስፖርቶችም በቂ ሙያዊ ስልጠና ሊሰጣቸው ይገባል ቡሬም በተመሳሳይ የሚቀጡበት ሁኔታ ህግን ያልተከተለ ደምብ መመሪያ በሌለ ነው አያውቁትም ደምቡን። መልዕክት በአማራጭነት እና ቪዲዮ ለመላክ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/shoferoch አማራጭ ገፃቻችን ይወዳጁ 👇 ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz
2 487
13
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ 15/01/2019 ዓም በ መተከል ዞን ከቻግኒ ወደ ግልገል፣ፓዊ እና ጃዊ የሚጓዙ ሁለት አባዱላ መኪኖች በታጠቁ ሽፍቶች ጥቃት ደርሶባቸዋል። ማንዱራ አካባቢ አንደኛው ሾፌር በጥይት ተመቶ ነድቶ ማምለጡን በውስጡ ያሉ ተሳፋሪዎች ተመተው መቁሰላቸውን። ሌላኛው ሀይሩፍ አባዱላ መኪና ላይ ግን ተኩስ ተከፍቶ ሰወች እንደተገደሉ መልዕክት ደርሶናል። ምን ያህል እንደተገደሉ እንደ ቆሰሉ በዝርዝር እናጋራለን አጣርተን። ከዚሁ አካባቢ በ14/1/2019 ዓም የአይዙዙ ቅጥቅጥ መኪና ሾፌር እና ተሳፋሪን አግተው ጅግዳ ስላሴ የሚባል ቦታ ላይ መውሰዳቸው ይታወቃል። በዚሁ ክልል ከግልገል በለስ አሶሳ ባለው የመንገድ ክፍል በ15/1/2019 ዓም አንዱ ሙሉ የህዝብ አውቶብስ ተሳፋሪ በዘራፊ ወንበዴወች ታፍነው መወሰዳቸውመ መልዕክት ደርሶናል። ከቻግኒ ግለገል ጃዊ ከቻግኒ ግልገል በለስ አሶሳ የምስንቀሳቀሱ የምትመላለሱ ለመሄድም ያሰባችሁ ተሳፋሪዎች አሽከርካሪወች ከመሄዳችሁ በፊት በመንገዱ ላይ እያደረሰ ያለው ግድያ አፈና ሊያስቆም የሚችል የፀጥታ ሀይል ስምሪት መኖሩን አረጋግጡ።
2 506
14
ከግልገል በለስ አሶሳ ባለው የመንገድ ክፍል የህዝብ አውቶብስ ተሳፋሪዎች እና ሾፌር ረዳትች ታግተው ተወስደዋል የሚል መልዕክት ደርሶናል። ወደ አካባቢው ለመሄድ ያሰባችሁ ስለ መንገዱ ሁኔታ ሳታረጋግጡ ባትወጡ መልካም ነው። ከግልገል በለስ ቻግኒም መሀልም ማንዱራ አካባቢ 2 የህዝብ መኪኖች ላይ ተኩስ ተከፍቶ አንደኛው ተመቶ ገደል ገብቶ የሞቱ እንዳሉ መልዕክት ደርሶናል። 15/01/2019
2 629
15
No text...
2 778
16
No text...
3 268
17
በደብረሲና እና በሸዋሮቢት መሀል ተኩስ አለ የሚል መልዕክት ደርሶናል ወደ አካባቢው የምትጓዙ የመንገዱን ሁኔታ ቆማችሁ አጣሩ። 15/01/2019 ጠዋት 3:15 መልዕክት በአማራጭነት እና ቪዲዮ ለመላክ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/shoferoch አማራጭ ገፃቻችን ይወዳጁ 👇 ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz
2 937
18
ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ላልተወሰነ ጊዜ ተከለከለ አዲስ አበባ፤ መስከረም 15 ቀን በመጠቀም የቅሚያ እና የስርቆት ወንጀል ሲፈጽሙ ተይዘው ምርመራ እየተጣራባቸውም ይገኛል። ወንጀል ፈጻሚዎች ከቦታ ቦታ ለመዘዋወር እና የተሰረቁ እቃዎችን ለማጓጓዝ ሞተር ብስክሌትን በብዛት እንደሚጠቀሙ ፖሊስ አስታውቋል። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች የትራፊክ ደንቡን እንደማያከብሩ በተለይ ቀይ መብራትን መጣስ፣ ሌሎች ተሽከርካሪዎችን በመግጨት ማምለጥ፣ ሄልሜት ሳያደርጉ ማሽከርከር፣ የተፋፋቀ እና ለእይታ አስቸጋሪ የሆኑ የሠሌዳ ቁጥሮችን መጠቀም በአሽከርካሪዎቹ በስፋት የሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶች መሆናቸውን ፖሊስ ገልጿል። ወንጀልን ለመከላከል እና በሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች የሚፈጸምን የደንብ ጥሰት ለመቆጣጠር ከዛሬ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ ከኮድ 4 እና ከፖሊስ ሞተር ብስክሌት ውጭ በአዲስ አበባ ከተማ ባለ ሁለት እግር ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር መከልከሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል። የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች እና ባለ ንብረቶች አስፈላጊውን እንዲፈጽሙ ፖሊስ አሳስቦ ነገር ግን ይህንን ማሳሳቢያ በሚተላለፉ ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድም የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል። መልዕክት በአማራጭነት እና ቪዲዮ ለመላክ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/shoferoch አማራጭ ገፃቻችን ይወዳጁ 👇 ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz
2 732
19
No text...
2 467
20
ይህ አደጋ የተከሰተው በ14/01/2018 ዓም ሀዋሳ ቱላ ክፍለ ከተማ ነው የሚል መልዕክት ደርሶናል በእርጋታ እናሽከርክር። መልዕክት በአማራጭነት እና ቪዲዮ ለመላክ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ
ይህ አደጋ የተከሰተው በ14/01/2018 ዓም ሀዋሳ ቱላ ክፍለ ከተማ ነው የሚል መልዕክት ደርሶናል በእርጋታ እናሽከርክር። መልዕክት በአማራጭነት እና ቪዲዮ ለመላክ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/shoferoch አማራጭ ገፃቻችን ይወዳጁ 👇 ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz
2 831