የሾፌሮች አንደበት
الذهاب إلى القناة على Telegram
7 495
المشتركون
-424 ساعات
+827 أيام
+80330 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '26
+73
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+786
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+27
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+23
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+59
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+145
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+57
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+72
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+29
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+36
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+47
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+31
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+54
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+565
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+192
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+36
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+52
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+36
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+74
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+304
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+47
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+246
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+103
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+74
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+441
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+103
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+492
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+53
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+246
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '24
+116
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+5 612
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 06 أكتوبر | +1 | |||
| 05 أكتوبر | +1 | |||
| 04 أكتوبر | +1 | |||
| 03 أكتوبر | +5 | |||
| 02 أكتوبر | +9 | |||
| 01 أكتوبر | +56 |
منشورات القناة
+1
ብራቮ ዳንጎቴ እንዲህ ነው ለቀጠሩት ላሰማሩት ለሚያሰሩት ባለሙያ ጥብቅና መቆም ለጉዳቱ መታገል ዳንጎቴ ለብዙ ድርጅቶች ትምህርት የሚሆን ተግባርን ነው የፈፀመው።
ሰሞኑን በጋሞ ዞን ቦረዳ አንድ የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሾፌር ኬላ ላይ ባሉ ጠባቂዎች ድጋሚ ቀረጥ ክፈል በሚል ሲደበደብ የሚያሳይ ቪዲዮ አጋርተን ነበር። ዳንጎቴ በአሽከርካሪው ላይ የደረሰውን ጉዳት አውግዞ እየደረሱ ያሉ ብልሹ አሰራሮችን በመዘርዘር ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ በደብዳቤ ጥያቄውን አቅርቧል።
ብዙ ድርጅቶች ግለሰቦች አሽከርካሪያቸው ሾፌራቸው ችግር ሲደርስበት ምንም አይነት የመቃወምም ድርጊቱን አውግዞ መብቱን የማስከበር ተግባር ላይ አይገኙም። ጭራሽ መኪናቸው እንዳይቆም ብቻ ነው ሩጫቸው ሾፌሩ መብቱ ተጥሶ ሲበደል ሲታሰር ሌላ ሾፌር ልከው መኪናቸውን ብቻ ይዘው የሚሄድም አሉ እንዲህ ላሉት ዳንጎቴ ጥሩ ትምህርት የሚሆን ተግባር ፈፅሟል።
ዳንጎቴወች ክብር ለእናንተ ይሁን ሁሉም ለሚያሰራው ባለሙያ መብት እንደ እናንተ ለምን ብሎ ቢሞግት ዛሬ የምናየው ጫፍ የወጣ እንግልት እና ሞት በዚህ ልክ ባልተስፋፋ ነበር።
ዳንጎቴ ክብር ለእናንተ ይሁን የአሽከርካሪ የሙያ ማኅበራት በዝምታ ያለፉትን በቸልታ የሚያዩትን እናንተ በተግባር ተገኝታችሁ አሳይታችሁናል።
| 2 | ይህ አደጋ የተከሰተው ከወለንጭቲ መተራ ባለው የመንገድ ክፍል መትሀራ መዳረሻ ነው። ግማሽ በላይ መንገድ ይዞ ስለወደቀ ተጠንቅቀን ተጠባብቀን እንተላለፍ። | 1 149 |
| 3 | በ25/1/2019 አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ ቁስቋም ቤተክርስቲያን ቁልቁለቱ ላይ የደረሰ አደጋ ነው። በጥንቃቄ በማስተዋል በእርጋታ እናሽከርክርሽ። የመኪናችን ሰርቪስ እንከታተል። | 1 524 |
| 4 | በአዳይቱ እና ሚሊ በ ገዳማይቱ እና አዋሽ በተደራጀ መልኩ መሳሪያ ታጥቀው መንገድ ዘግተው ምሽት እና ንጋት ላይ ዘረፋ እየፈፀሙ ይገኛል የሚል መልዕክት ደርሶናል።
የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ይህንን ችግር ልትፈቱ ይገባል። | 1 778 |
| 5 | ከቱሉ ሚሊኪ ጎሀፂዮን ተኩስ አለ የመንገዱን ሁኔታ ሳታጣሩ ከከተማ አትውጡ በልልን የሚል መልዕክት ደርሶናል።
25/01/2019
ረፋድ 3:45 | 2 224 |
| 6 | ከ25/01/2019 ጀምሮ በፈጣን መንገድ ከባቱ-ሞጆ የሚዛን ቁጥጥር ይጀምራል የሚል መልዕክት ደርሶናል ወደ አካባቢው የምትሰሩ የምትጭኑትን ክብደት አስተካክሉ። | 2 573 |
| 7 | ከ25/01/2019 ጀምሮ በፈጣን መንገድ ከባቱ-ሞጆ የሚዛን ቁጥጥር ይጀምራል የሚል መልዕክት ደርሶናል ወደ አካባቢው የምትሰሩ የምትጭኑትን ክብደት አስተካክሉ። | 1 |
| 8 | لا يوجد نص... | 2 753 |
| 9 | ኮዬ ፈጨ በየሸገር ሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በኩል ልክ እንደገባን ከኢሊመንተሪ ት/ቤት ፊት ለፊት ያለው አስፓልት ስፒድ ብሬከር ባለመኖሩ የተነሳ ተማሪዎች በተደጋጋሚ እየተገጩ ህይወታቸው እያለፈ ነው::
በቦታው ያለው ምልክት በ30 ፍጥነት እንዲሄዱ ነው የሚያዘው ህጉን ግን ማንም እየተገበረው አደለም:: ሲሉ መልዕክት አድርሰውናል።
በአካባቢው ያላችሁ ትራፊኮች የቁጥጥር ባለሙያዎች የመንገዱ ሁኔታ የሚመለከታችሁ አካላቶች የመንገዱን ችግር በማየት ለተማሪዎች ደህንነት የሚሆን ስራን በመስራት ህይወት የመታደግን ተግባር ልትወጡ ይገባል። | 2 680 |
| 10 | ከቡልቡላ ወደ አላጌ የሚወስደው አዲስ መንገድ ላይ ቡልቡላ ወጣ ብሎ ጅዶ መግቢያ መሳሪያ የታጠቁ ዘራፊዎች 7 መኪኖችን አስቁመው ዘርፈውናል ሲሉ መልዕክትን አድርሰውናል።
በአካባቢው ያላችሁ ህግ አስከባሪዎች መንገዱን ከሽፍታ ከዘራፊ ልትጠብቁ ይገባል። ወደ አካባቢው የምትጓዙ ጥንቃቄን አድርጉ። | 3 571 |
| 11 | የጂማ ኬላ የ22/01/2019 ገፅታ
ጅማ መንገድ ዲማ ኬላ በትንሽ ሜትሮች ዕርቀት 2 የፍተሻ ኬላዎች በመኖራቸው ምክንያት መንገዶች አስከፊ ለሆነ መዘጋጋት እና ተሳፋሪዎች አሽከርካሪወች ላልተገባ እንግልት እየተዳረጉ ይገኛል ይህ ኬላ ችግሩ ሊቀረፍ ይገባል የሚል ዘገባን ሰርተን ነበር።
ይህ በ 22/01/2019 ዓም በዲማ ኬላ ያለ የመንገድ መዘጋጋት እና የኬላ ሰልፍ ነው። እዚህ ላይ ሾፌርም ረድፍን ይዞ ያለመሰለፍ ክፍተት አለ ከኬላዎች ተቀራርቦ ከመሰራት ጎን ይህም መታረም አለበት።
የትራንስፖርት ዘርፉ በእውቀት አይመራም የምንል በብዙ ምክንያቶች ነው። የሀገሪቱ የመንገድ እና ትራንስፖርት ቢሮዎች ከፍተኛ ሪፎርም ይሻሉ። እውቀት ፣ ብቃት እና ስነ ምግባር መሰረት ተደርገው መዋቀር አለባቸው። የካድሬ ስቶክ ሹመት ሙያዊ ለሆነው ዘርፍ ትልቅ ውድቀት እያላበሰው ነው ስንል በብዙ ማስረጃ እና ምክንያት ነው።
ኬላዎች የሚቀመጡበት ርቀትን መጣጠር የማይችል ኬላዎች ከመንገዶች ለቀው በመንገድ ዳር ሰፋ ያለ ቦታ ላይ ተሰርተው የትራፊክ ፍሰትን ባልገታ መልኩ መዋቀር ሲገባቸው ብዙ የኛ ሀገር ኬላወች 7 ሜትር ጠባብ መንገድን ዘግተው ነው የሚፈትሹ ይህ የትራንስፖርት ዘርፉ መሪዎች ባለሙያዎች የእውቀት ክፍተት ማሳያ ምልክት ነው።
Ministry of Transport and Logistics - Ethiopia የዲማ ኬላን ችግር ልትቀርፉ ኬላዎች መንገዶችን ከመዝጋት በመውጣት ራሱን የቻለ ሰፊ ቦታ ላይ በመስራት ለቁጥጥር ምቹ በሆነ መልኩ በመገንባት መንገዶችን ከመዘጋጋት ተሳፋሪ አሽከርካሪን ከእንግልት ልትታደጉ ይገባል። | 3 491 |
| 12 | ደሴ ከተማ ላይ ጭነት የጫንን ቀባድ እና ቀላል መኪኖችን ወደ ወልድያ አታልፉም ብለው 7 ቀን አቁመው ሲለቁን ሀይቅ ከተማ ላይ ያለ ምንም ምክኒያት በድጋሚ ማለፍ አትችሉም ተብለን ከቆምን 3 ቀን ሆነን። የቆምንበት ምክንያት ምድነው ብለን ስጠይቅ ድብደባ እና እስራት ሆነ መልሳቸው ሲሉ መልዕክት አድርሰውናል።
Amhara RoadTransport and Logistics Bureau ይህንን ችግር በማየት ተሽከርካሪወች በመቆማቸው ምክንያት የሚደርሰውን ማህበራውም ኢኮኖሚያዊም ጉዳትን በመረዳት ችግሩን ፈቶ መንገዱን ከፍቶ የአሽከርካሪወችን እንግልት የተሽከርካሪወችን ያለ አግባብ ከስራ ውጭ መሆን ሊያስቀር ይገባል።
መልዕክት በአማራጭነት እና ቪዲዮ ለመላክ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/shoferoch
አማራጭ ገፃቻችን ይወዳጁ
👇
ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers
ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr
ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz
ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT | 2 946 |
| 13 | ይህ አደጋ የተከሰተው ቡሌ ሆራ መግቢያ ላይ ነው። ቦታው ለእይታ ግልፅ ያልሆነ ከርቭ በመሆኑ ወደ አካባቢው የምትጓዙ አሽከርካሪዎች ተጠንቅቃችሁ ተጠባብቃችሁ ቅድሚያ ለሚገባው ቅድሚያን እየሰጣችሁ ተላለፉ።
21/01/2019
መልዕክት በአማራጭነት እና ቪዲዮ ለመላክ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/shoferoch
አማራጭ ገፃቻችን ይወዳጁ
👇
ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers
ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr
ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz
ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT | 3 141 |
| 14 | የ Amhara RoadTransport and Logistics Bureau የቁጥጥር ባለሙያዎች ላይ የሪፎርም ስራ መስራት አለበት። ይህ ትልቅ ሀገራዊ አበርክቶ ያለው ተቋም አሰራሩን ሊያዘምን ይገባል።
የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ ቢሮ በእውቀት የተመዘኑ በብቃት የተፈተኑ ማስታወቂያ ወጦ ተወዳድረው የሚያልፉ ባለሙያወችን በቂ የደምብ ማስከበር የሙያ ስነምግባር ስልጠናን በመስጠት ወደ ስራ በማሰማራት ዘርፉን እና ዘመኑን በሚመጠን መንገድ ሊራመድ ይገባል።
ይህ መልዕክት ለሌሎች ክልሎችም ነው Ministry of Transport and Logistics - Ethiopia የትራንስፖርቱ ዘርፉ በሀገር ደረጃ ራሱ የሚመራበት ሁኔታ ብዙ ቦታ እውቀትን መሰረት ያላደረገ ዘመኑን ያልዋጀ ፖድ ላይ መፃፍ የማይችሉ የስነ ምግባር ጉድለት ያለባቸው በስፋት የሚታይባቸው ቦታወች ብዙ ናቸው።
የትራንስፖርት ዘርፉ ትልቅ ሀገራዊ አበርክቶ ያለው ሲሆን የሚመራበት መንገድ ግን ከአበትክቶው አንፃር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። ከመንጃ ፈቃድ አሰጣጥ እስከ መንገድ ላይ ቁጥጥር ተግባር እና በሌሎች ስራዎች ከፍተኛ ሙያዊ ክፍተት ስነ ምግባራዊ ጉለት የሚታይበት ዘርፍ በመሆኑ በሀገር ደረጃ ከፍተኛ ሪፎርም ያስፈልገዋል።
Amhara RoadTransport and Logistics Bureau ቢሮም ባለሙያወቹን የማብቃት የቅጥር ሁኔታን እውቀትን መሰረት ባደረገ መልኩ በመምራት ለዘርፉ የዘመነ አሰራርን ይዞ መምጣት አለበት። ብዙ ቦታ የክስ ቾርጅ በስርአት መፃፍ የማይችሉ ባለሙያወች አሉ።
ይህንን ትልቅ ሀገራዊ አበርክቶ ያለው ዘርፍ ማዘመን ለሀገር ዕድገት ለህዝብ ደህንነት ትልቅ ፋይዳ ስላለው እውቀን ስነ ምግባርን መርህ እና መሰረት አድርጎ ሊራመድ ይገባል። | 2 973 |
| 15 | ይህ አደጋ ቦሌ ኢምፔርያል ላይ የደረሰ አደጋ ነው። ሾፌሩን ከመኪና ፈልቅቀን ያወጣነው በብዙ መከራ ነው አምቡላንስ እስከሚደርስ በ 10 ደቂቃ ውስጥ ነብሱ አለፈ በጣም የሚሳዝነው እዛው ውስጥ እያለ ነብሱ ለመውጣት ሲጣጣር ማየት በጣም ያሳዝናል እባካችሁ በእርጋታ እናሽከርክር ሲል መልዕክቱን አድርሶናል።
ነፍስ ይማርልን የማይታካ ህይወታችንን የማይቀየር አካላችንን ላለማጣት በእርጋታ እና በማስተዋል ማሽከርከር ምርጫችን ይሁን።
መልዕክት በአማራጭነት እና ቪዲዮ ለመላክ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/shoferoch
አማራጭ ገፃቻችን ይወዳጁ
👇
ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers
ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr
ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz
ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT | 2 806 |
| 16 | ይህ መንገድ ካፋ ዞን ሳይለም ወረዳ ነው በመንገድ ብልሽት ምክንያት ግብአት ከቦታ ቦታ ማንቀሳቀህ ህሙማንን ወደ ህክምና ተቋማት ማድረስ ፈታኝ ሆኖብናል የሚመለከተው አካል ችግራችን አይቶ እየደረሰ ያለውን እንግልት ተረድቶ መፍትሄ ይሰጠን ዘንድ መልዕክት አድርሱልን ብለዋል።
Ethiopian Roads Administration ይህንን የህዝብ ችግር ተመልከቱ። | 2 928 |
| 17 | ቦሌ ከኤድናሞል በ ጎ ፍሬሽ ወደ አልም ሲኒማ መንገድ ከቀኑ 10 ሰአት እስከ ምሽቱ አንድ ኦ1 ሰአት ማንኛውም ተሽከርካሪ ማለፍ ተከልክሏል ብዙዎች ባለማወቅ እየመጡ እየተቀጡ ይገኛል ሲሉ መልዕክት አድርስልን ብለውናል። | 3 060 |
| 18 | ጅማ መስመር ዲማ ኬላ አስቸጋሪ ሁኗል የትራፊክ መጨናነቁ የመጨናነቁ ምክንያት ምደግሞ 200 ሜትር በማይሞላ ዕርቀት 2 የተለያዩ ኬላዎች መኖራቸው ነው።
ኬላው እና ሚዛኑ በተቀራራቢ ሜትር ላይ በመኖራቸው ለመንገዱ መዘጋጋት ዋና ምክንያት ናቸው ሲሉ መልዕክት አድርሰውናል።
መልዕክት በአማራጭነት እና ቪዲዮ ለመላክ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/shoferoch
ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers
ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT
ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr
ዩቲዩቭ https://youtube.com/@voiceofdriverset?si=FFGgUgNoIBxCiaWz | 3 571 |
| 19 | ደቡብ ምዕራብ ክልል ካፋዞን ሳይለም ወረዳ መንገድ | 4 016 |
| 20 | لا يوجد نص... | 3 381 |
