6 943
订阅者
+124 小时
-67 天
-130 天
数据加载中...
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+29
在0个频道中
五月 '26
+145
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+57
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+72
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+29
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+36
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+47
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+31
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+54
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+565
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+192
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+36
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+52
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+36
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+74
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+304
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+47
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+246
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+103
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+74
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+441
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+103
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+492
在2个频道中
Get PRO
七月 '24
+53
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+246
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+116
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+5 612
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 10 六月 | +2 | |||
| 09 六月 | +6 | |||
| 08 六月 | +4 | |||
| 07 六月 | 0 | |||
| 06 六月 | +3 | |||
| 05 六月 | +6 | |||
| 04 六月 | +1 | |||
| 03 六月 | +2 | |||
| 02 六月 | +4 | |||
| 01 六月 | +1 |
频道帖子
ሞጆ ( ባቱ) ዝዋይ መንገድ አለምጤና አካባቢችግር አለ የሚል መልዕክት ደርሶናል ወደ አካባቢው የምትጓዙ ያለውን ሁኔታ ሳታጠሩ ከከተሞች አትውጡ።
28/09/2018
ምሽት 1:45
| 2 | https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02GUcUBy2zozEzsPKNTb8ykupociW5E2iyYpGicNEK817TX3t3iXvpp6RrecLAXPMtl&id=100064637178022 | 2 |
| 3 | የባህር ዳር ከተማ የ 11/09/2018 የነዳጅ ድልድል
1) ዴልታ ቁ1 ናፍጣ= 22310==የኢንዱስትሪ እና ግብርና ምርቶች እና (100 የከተማ ታክሲ ብቻ
2) ሜሎስ ቤንዚን =7950==ባጃጅ
3) ፈ/ጊዎን ናፍጣ= 27823==ኢንዱስትሪና ግብርና ምርቶች፣ ታታ ደረቅ ጭነት
4) ታይም ናፍጣ=18759==ኢንዱስትሪና ግብርና ምርት
5) ኦላ(ፓፒረስ) ኢነርጅ ናፍጣ=28874== ኤክስፖርት፣ ማዳበሪያ እና ምርጥ ዘር የጫኑ
6) አፍሪካ ናፍጣ=53940==ኢንዱስትሪ እና ግብርና ምርት የጫኑ የግንባታ ቁሳቁስ የጫኑ እና የዘመን ኮንስትራክሽን ወደ ደባርቅ የሚሄድ አንድ ተሽከርካሪ
7) መሽ ቤንዚን= 25750==ባጃጅ፣ (የቢሮ እና የቤት ተሽከርካሪ በትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አቅራቢነት)
8) ኢላ ቤንዚን =18543==ባጃጅ
9) ጅአር ናፍጣ=66716==ሰባዊ ድጋፍ የጫኑ የኢንዱስትሪ እና የግብርና ምርቶችን የጫኑ (80 የመናኸሪያ ተሽከርካሪ ብቻ ይስተናገዳሉ)
ድምር ናፍጣ =283176
ቤንዚን= 55243
ማሳሰቢያ=_
1)የጸጥታ አና ቦቲ ተሽከርካሪዎች እየተረጋገጠ በሁሉም ማደያ ይስተናገዳል
2)የኮሪደር እና የተቋማት ተሽከርካሪዎች በደብዳቤ በተመደቡበት ይስተናገዳሉ | 4 714 |
| 4 | የባህር ዳር ከተማ የ09/09/2018 የነዳጅ ድልድል
1 ቶታል ቁ3 ናፍጣ= 1000=የማይስበው
ቤንዚን= 9120=የማይስበው
2 አምዴ ናፍጣ= 47163==የኢንዱስትሪ ወይም የግብርና ምርት የጫኑ እና የግንባታ ቁሳቁስ የጫኑ
ቤንዚን= 1500==የማይስበው
3 ሜሎስ ናፍጣ= 2022= የማይስበው
ቤንዚን= 35320==ባጃጅ
4 ፈ/ጊዎን ናፍጣ= 86030== የአፈር ማዳበሪያ እና ምርጥ ዘር የጫኑ፣ የግንባታ ቁሳቁስ የጫኑ፣ሰባዊ እርዳታ የጫኑ፣
5 ቶታል ሸዋ ናፍጣ= 4200== ማሽኑ የማይሰራ
ቤንዚን=1455== የማይስበው
6 ,ኢላ ናፍጣ =12423==
ቤንዚን= 49875==ባጃጅ
7 ጅአር ናፍጣ= 3142==የማይስበው
ቤንዚን= 1800== የማይስበው
8 ዞብል ናፍጣ= 3000==ሪዘርብ
9 አቢሲኒያ ቤንዚን= 1200==የማይስበው
10 ኮከብ ናፍጣ= 2000==የማይስበው
ቤንዚን= 3000==ሪዘርብ
11 ቶታል ሰባታሚት ናፍጣ= 909==የማይስበው
12 ዴልታቁ2 ናፍጣ= 4094== የማይስበው
13 ዴልታ ቁ3 ናፍጣ= 16626==የግብርና ወይም የኢንዱስትሪ ምርጥ የጫኑ እና የግንባታ ቁሳቁስ የጫኑ
14 ኖክቁ4 ናፍጣ= 3900==ሪዘርብ
15 ኦላ(ፖፒረስ) ኢነርጅ ናፍጣ= 800==የማይስበው
16 አጅፕ ናፍጣ=16366==አገር አቋራጭ (የመናኸሪያ) ተሽከርካሪ
ቤንዚን= 1000== የማይስበው
17 አፍሪካ ናፍጣ= 500== የማይስበው
ቤንዚን== 2900== " "
18 መሽ ናፍጣ=2000 ==የማይስበው
19 ታይም ናፍጣ= 46074==ባለበት የሚውል
20 ኖክ ቁ 6 ናፍጣ= 23309== የከተማ ታክሲ፣ የዳጋ እስቲፋኖስ ገዳም ኩፐን የተጻፈላቸው፣በ8/9/2018 ኩፐን ተጽፎላቸው ያልተስተናገዱ
ድምር ናፍጣ= 298593
ቤንዚን=88195 | 4 651 |
| 5 | የ06/09/2018 ባህር ዳር ከተማ የነዳጅ ምድብ
1 ሜሎስ ናፍጣ= 47053==ኤክስፖርት፣ምርጥ ዘር፣ ማዳበሪያ የጫኑ፣ የግንባታ ቁሳቁስ የጫኑ፣
ቤንዚን 6500
2 ቶታል ቁ3 ናፍጣ 1000 የማይስበው
ቤንዚ 9120 " "
3 አምዴ ናፍጣ 2000 የማይስብ
ቤንዚን= 1500 " "
4 ቶታል ሸዋ ናፍጣ =46352==የከተማ ታክሲ፣ የከተማ ባስ፣የመናኸሪያ ተሽከርካሪ፣ ኮሪደር የተመራላቸው፣ ቴሌ ውሃ መብራት ሀይል
ቤንዚን= 1455==የማይስበው
5 ኢላ ናፍጣ=3450==የማይስበው
ቤንዚን= 4000==ሪዘርብ
6 ጅአር ናፍጣ =4642== ከሪዘርብ የአልማኮን ቁሳቁስ የጫኑ 02 ተሽከርካሪዎች እና የመምሪያ የተመራላቸው ተሽከርካሪዎች።
ቤንዚን= 1800==የማይስበው
7 ዞብል ናፍጣ= 17732== የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርት የጫኑ እና የተመራላቸው ለኮሪደር ስራ
8 አቢሲኒያ ቤንዚን= 1200 =የማይስበው
9 ኖክ ቁ4 ቤንዚን=4500==ሪዘርብ
10 ኮከብ ናፍጣ= 2000==የማይስበው
ቤንዚን= 3000==ሪዘርብ
11 ቶታል ሰባታሚት ናፍጣ=909 ==የማይስብ
12 ዴልታ ቁ2 ናፍጣ= 4094 ==የማይስበው
13 ዴልታ ቁ3 ናፍጣ= 4708==
14 ኦላ ኢነርጅ (ፓፒረስ) ናፍጣ= 49410== የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ተሽከርካሪዎች፣ መዳኒት የጫኑ ፣ሰባዊ እርዳታ የጫኑ ፣የአረንጎዴ እና ደረቅ ቆሻሻ ተሽከርካሪዎች
15 አጅፕ ቤንዚን= 1000==የማይስበው
16 አፍሪካ ናፍጣ= 500 ==የማይስበው
ቤንዚን= 2900== " "
17 መሽ ናፍጣ = 2000== የማይስበው
ቤንዚን= 1900 ==" "
ድምር ናፍጣ = 169902
ቤንዚን= 11500
የ6/9/2018 የውሎ የነዳጅ ስርጭት ይህን የመስላል። | 4 571 |
| 6 | እነዚህ ተሽከርካሪወች ዛሬ በ04/09/2018 ከማንኩሽ ግልገል ሲጓዙ የተጠቁ ወንበዴወች ብዛት ያለው ሾፌር ተሳፋሪን በመግደል በማፈን መኪኖቹን አቃጠለው የሄዱ ናቸው። ነፍስ ይማርልን ፍትህ እንሻለን።
ጎበዝ ልብን ይሰብራል | 4 794 |
| 7 | የባህር ዳር ከተማ የ 05/09/2018 የነዳጅ ድልድል
1)ታይም ናፍጣ= 2175== የማይስብ
2) ፈ/ጊዎን ናፍጣ= 406== የማይስብ
3) ቶታል ሸዋ ቤንዚን= 1455== የማይስብ
4)ኢላ ናፍጣ= 3450==የማይስበው
ቤንዚን= 23921== ዛሬ ያልተስተናገዱ ተርፈው ያደሩ ፋራ ሞተሮች እና ባጃጅ
5) ጅአር ናፍጣ =16825== የቢሮ ተሽከርካሪዎች፣ የአልማኮን ቁሳቁስ የጫኑ 02 ሲኖዎች እና የውሀ ቢሮ ቁሳቁስ የጫኑ 04 ተሽከርካሪዎች
ቤንዚን= 1800== የማይስበው
6) ዞብል ናፍጣ= 50749= የኤክስፖርት ምርት የጫኑ፣ የአፈር ማዳበሪያ የጫኑ፣ ምርጥ ዘር የጫኑ፣ ኮንባይነር፣ ትራክተሮች እና የመናኸሪያ መኪኖች፣ ኮሪደር፣አ/አደር፣ተኪ ምርት አምራጮች
7)አቢሲኒያ ቤንዚን= 1200==የማይስበው
8) ኮከብ ናፍጣን= 2000== የማይስብ
ቤንዚን= 8000==ባጃጅ
9)ቶታል ሰባታሚ ናፍጣ ==909 ==የማይስበው
10) ዴልታቁ2 ናፍጣ= 4094==የማይስበው
11) ዴልታ ቁ3 ናፍጣ= 4708==የማይስበው
12) አጅፕ ቤንዚን= 3800==ሪዘረብ
13) አፍሪካ ናፍጣ= 44460==የኢንዱስትሪ እና የፋብሪካ ምርት የጫኑ እና የከተማ ታክሲ እና የከተማ ባስ፣ ኮሪደር፣ አ/አደር፣ ለተለያዩ ተቋማት ጀነሬተር
ቤንዚን= 2900=የማይስብ
14)መሽ ናፍጣ == 2000== የማይስበው
ቤንዚን= 1900== የማይስበው
15)ቶታልቁ3 ናፍጣ= 1000== የማይስበው
ቤንዚን=9120 ==የማይስብ
16)አምዴ ናፍጣ =2000 ==የማይስብ
ቤንዚን=1500 ==የማይስብ
17)ሜሎስ ናፍጣ= 2087==የማይስብ
ቤንዚን= 6500 " "
18)ኖክ ቁ4 ቤንዚን=25400==የህዝብ ዳማስ
ድምር ናፍጣ= 116737
ቤንዚን=61121
⛽️የ5/9/2018 የውሎ የነዳጅ ስርጭት ይህን ይመስላል በጥብቅ ዲሲፕሊን እንድትመሩት አሳስባለሁ | 3 900 |
| 8 | ወድቆ አግኝተነው ነው ሙከ ጡሪ አካባቢ 0913880833 በዚህ ይደውል ይላሉ | 3 203 |
| 9 | በኦሮሚያ ክልል ከመተህራ ወለንጪቲ መሀከል በ04/09/2018 በጥይት ተመተው የሞቱ ታፍነው የተወሰዱም እንዳሉ መልዕክት እየደረሰን ነው አጣርተን በዝርዝር ይዘን እንመጣለን። | 3 982 |
| 10 | በማድያ እንዲራገፍ ተጭኖ የመጣዉን ናፍጣ በህገወጥ መንገድ በግለሰብ ድርጅት ዉስጥ እያራገፈ የነበረ ነዳጅ ጫኝ ቦቴ መኪና ተያዘ።
ግንቦት 02/2018 ዓ,ም (ይርጋጨፌ ከተማ ፖሊስ ህዝብ ግኑኝነት)
በጌዴኦ ዞን በይርጋጨፌ ከተማ በኖክ ማድያ እንድራገፍ ተጭኖ የመጣ ቦት መኪና ሠለዳ ቁጥር ኢት 40507ET የሆነ በህገወጥ መንገድ በግለሰብ ድርጅት ዉስጥ ከሌልቱ 9:00 ሰዓት በሚሆንበት አሳቻ ሰዓት በመጠቀም ከቦት ወደ በርመል እያራገፈ ፖሊስ ባደረገዉ በብርቱ ትግል እጅ ከፈንጅ ልያዝ መቻሉን የከተማ ፖሊስ አዛዥ ተወካይ ም/ኢ/ር ሙሉዓለም ተሰማ ገልጿል።
የተያዘው ናፍጣ በቁጥር 15 በርመል በሊትር ከ3000 ሺህ ሊትር በላይ ናፍጣ የተሞላበት ስሆን 20 ቦዶ ሮቶ እና ከእነ መሳቢያ ቁሳቁስ ሦስት ግለሰቦችም ጭምር መያዛቸዉን ኢንስፔክተሩ ተናግረዋል።
ዘገባ የይርጋጨፌ ከተማ ፖሊስ ህዝብ ግኑኝነት ነዉ። | 6 028 |
| 11 | ዛሬ ባህርዳር ከተማን ጠይቁልን
⛽️1400 ኪሎ ሜትር ለሚጓዝ 200 ሊትር የት ይድረስበት ብላችሁ አጠናችሁት ?
⛽️565 ክሎ ሜትር 200 ሊትር የት ይገባበታል ብላችሁ ነው የተመናችሁ ??
⛽️ማነው ተማኙ በምን ስሌት የመኪኖችን የነዳጅ ፍጆታ በሊትር በኪሎ ሜትር ያውቀዋል እውነት ተማኙ ??
ባህር ዳር ከተማ ላይ ከተተመነልህ በላይ እንድንቀዳልህ በሊትር እስከ 500 ብር ትከፍላለህ የሚሉ ማደያወች እያስቸገሩ እየመዘበሩን ነው ሲሉ ብዙ አሽከርካሪወች መልዕክት እያደረሱን ነው።
ጥናቶችን የሚያጠኑ አካላቶች በቂ ትምህርት ዝግጅት በሚያጠኑት ጉዳት ግንዛቤ እና እውቀት ሳይኖራቸው ባለ ድርሻ አካላትን ሳያካትቱ ውሳኔ የሚወስኑ ስህተትን እንጅ መፍትሄን አያቀርቡም እየሆነ ያለው ይህ ነው።
የከተማ አስተዳደሩ ያስቀመጠውን የሊትር ተመን ሊያነሳ ይገባል ህገወጥነትን መከላከል ከሆነ አላማው አህን ላይ እየተዘረፍን ያለነው የከተማ አስተዳደሩ ንግድ መምሪያ ባስቀመጠይ ይህንን ሊትር ብቻ በሚል ለመዝባሪ በተመቸ አሰራር ነው።
ማደያወች ላይ ለቀናት ቆመን ወረፋ ደርሶን ስንገባ ኤክስፖርት ጭነን ረጅም ርቀት የሚሄድ ግብአቶችን ተሸክመን 200 ሊትር ብቻ ነው ባህር ዳር ከተማ ንግድ መምሪያ እንድንቀዳ ያዘዘን ከ200 ሊትር በላይ ያለን እንድንቀዳላችሁ ከፈለጋችሁ በሊትር እስከ 500 ብር ክፍያን መክፈል አለባችሁ የሚሉ ማደያወች በከተማው ተስፋፍተዋል።
⛽️በመጀመሪያ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር 200 ሊትር የሚል ተመንን ያወጣው ምንን ተንተርሶ በየትኛው ባለሙያ አስጠንቶ ነው ??
⛽️ለምሳሌ ከባህር ዳር ጅቡቲ ኤክስፖርት የጫነ መኪናን 200 ሊትር ብቻ ስጡት ያላችሁ የት እንንዲደርስበት ነው ? አሁን ላይ ከባህር ዳር ጅቡቲ ጉዞው በፀጥታ ችግር ምክንያት በአዲስ አበባ ነው ጠቅላላ ርቀቱም 1490 ኪሎ ሜትር ነው ታድያ ይህንን ያህል ርቀት ለሚጓዝ መኪና 200 ሊትር ብቻ የተመነው በምን ሙያዊ ቁጥራዊ ስሌት ነው ??
⛽️ለአዲስ አበባ አትክልቶችን ሌሎች ግብአቶችን የጫኑ ተሽከርካሪወችስ 565 ኪሎ ሜትር ለሚደርስ መንገድ 200 ሊትር ናፍጣ እንዲቀዱ ብላችሁ የተመናችሁ የት እንዲደርስበት አስባችሁ በየትኛው ባለሙያ አስጠንታችሁ ነው ??
ሌላው 200 ብላችሁ እናንተ ብትተምኑም ማደያወች በድርድር በተጨማሪ ከፍተኛ ብር በሊትር እስከ 500 ብር እያስከፈሉ ፉል ማድረግ ባላቆሙበት እናንተ ያንን የሚቆጣጠር አሰራር ባልዘረጋችሁበት የተመን አሰራራችሁ ከህገወጥ ጋር ተባብራችሁ ለምዝበራ ምቹ ሁኔታን ነው የፈጠራችሁ ቢባል ውሸት አይሆንም።
አንድ መኪና ተራው ደርሶት ማደያ ከገባ በቤቱ ሳልባቲዮ ፉል የማድረግ መብት ሊከበርለት ይገባዋል ከተማ አስተዳደሩ የተገበረው ግን የማይቆጣጠረው ለምዝበራ ምቹ ሆኖ ህዝብ እየተዘረፍ ያለበትን አሰራር ሊያስቀር ይገባል።
200 ሊትር ብቻ አላችሁ የት ሊደርስበት ብትባሉ ምንድን ነው መልሳችሁ አንድ ስራ በባለሙያ ነው ሊሰራ የሚገባው የተሽከርካሪን የነዳጅ ፍጆታ የጉዞ ርቀት የማያውቁ አካላት በምን መስፈርት ነው ተማኝ ሆነው ዘርፉን ለችግር የሚዳርጉት ??
ባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ይህንን ተሽከርካሪን ለምዝበራ አመቻችቶ የሰጠን አሰራር ሊያስቀር ህዝብን ከምዝበራ ሊከላከል ይገባል አሁን ላይ ከተማው ውስጥ ትልቁ የመመዝበሪያ ምክንያት ንግድ መምሪያው የስቀመጠው ግን የማይቆጣጠረው ይህንን ያህል ብቻ ቅድ የሚል አሰራር ነው ሊታረም ይገባል።
ይህ ችግር በባህር ዳር ብቻ ሳይሆን በሌሎችም ከተሞች ያለ በመሆኑ ሁሉም ይህን ለመዝባሪ የተመቸን አሰራር ሊያርም ይገባዋል።
ቴሌግራም :-https://t.me/voiceOfDrivers
ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@yeshoferoch?_r=1&_t=ZS-96DhD7XQ8BT
ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/1FhkAdt2Q5/?mibextid=wwXIfr
ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/share/17ccYosEuS/?mibextid=wwXIfr | 4 082 |
| 12 | የማይቀደም ቦታ ቀድማችሁ የማይደረብ ቦታ ደርባችሁ ዝግ የመንገድ ላይ መስመርን ረግጣችሁ አታሽከርክሩ እያለን ቀን በቀን እንጮሀለን ብትሰሙን መልካም ነበር።
ከስር ያለውን መልዕክት አድርሶናል
ሾፌር ነኝ አጋጣሚ በሚኒባስ ተሳፍሬ ዛሬ 11/07/2018 ከአዲስ አበባ ወደ ሸኖ እየሄድኩኝ ነበር ከአሌልቱ አልፎ ፊቼ የምትባል ከተማ ከመግባታችን በፊት ዳገት ከርቭ ይበዛዋል መንገዱ አተን ሁሌ እንደምትለው አንዱ የተሳቢ ሹፌር ዳገት ላይ በዛላይ ኩርባላይ ደርቦ ገባ ከላይ የሚመጣ ሚኒባስ ጋር ተጋጩ ይህ አደጋም ደረሰ ከሚኒባሱ የተጎዳ ሰው አለ ወደ ጤና ጣቢያ ተወስደዋል በእርጋታና በማስተዋል እናሽከርክር። ይላል መልዕክቱ።
ጎበዝ ደርቤ ደርቤ እያልን ብዙ እንጮሀለን ሰሚ በማጣታችን እንዲህ ያሉ አደጋወችን እናስተናግዳለን ይህ ተሳቢ እንደሚታየው የሰው መስመር ውስጥ ገብቷል ዝግ መስመሩንም ረግጦ አልፎታል በራሱ እኮ ዝጉ መስመር የተሰመረ ደርቦ ማለፍ ክልክል ነው ለማለት ነበር።
እናስተውል | 0 |
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
