en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

ያሬዳውያን

ያሬዳውያን

Open in Telegram

የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማኅሌት ፤ #ወረብ ከ፯ ቀናት በፊት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው #ሁሉም_ነገር_ስለ_ማኅሌት ለማስታወቂያ እና ለማንኛውም ጥያቄ ከፈለጉን አለን በዚህ ያናግሩን 👉 @Yaredawi_admin እናመሰግናለን

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ያሬዳውያን

Channel ያሬዳውያን (@eotcmahlet) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 136 695 subscribers, ranking 210 in the Religion & Spirituality category and 206 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 136 695 subscribers.

According to the latest data from 04 November, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 11 547 over the last 30 days and by 21 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 18.26%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 9.46% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 24 960 views. Within the first day, a publication typically gains 12 937 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 96.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማኅሌት ፤ #ወረብ ከ፯ ቀናት በፊት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው #ሁሉም_ነገር_ስለ_ማኅሌት ለማስታወቂያ እና ለማንኛውም ጥያቄ ከፈለጉን አለን በዚህ ያናግሩን 👉 @Yaredawi_admin እናመሰግናለን”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 November, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

136 695
Subscribers
+2124 hours
+1 8957 days
+11 54730 days
Posts Archive
a91fb4c0-542a-465a-bc6b-5eadcf5fc83d.m4a24.44 MB

እስመ ለዓለም ሙሴኒ ይቤ በውስተ ኦሪት፤ምድር ሠናይት ወአኮ ከመ ምድረ ግብጽ፤ምድር ሠናይት እንተ ዘልፈ ይሔውጻ፤እግዚአብሔር እም ዓመት፤እስከ ርዕሰ ዓውደ ዓመት፤ምድር ሠናይት ወአኮ ከመ ምድረ ግብጽ፤ያዕቆብኒ ይቤ ርኢኩ ሰዋስወ ዘሰማይ፤ዝየ ይትሐነጽ ቤተ እግዚአብሔር፤ሐነጸ መቅደሶ በአርያም፤ዳዊትኒ ይቤ ዛቲ ይእቲ ምዕራፍየ ለዓለም፤ዝየ አኃድር እስመ ሐረይክዋ፤ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር፤ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ ሥርጉት፤ዓረፋቲሃ ለቤተ ክርስቲያን በዕንቊ ሰንፔር ወበጳዝዮን ሥርጉት፤በከርከዴን ወበመረግድ ሥርጉት፤በአስማተ ፲ቱ ወ፭ቱ ነብያት ሥርጉት፤በአስማተ ፲ቱ ወ፪ቱ ሐዋርያት ሥርጉት፤ሐፁር የዓውዳ ወጽጌ ሬዳ ብእሲ ተወልደ በውስቴታ፤ንጉሠ ፳ኤል፤አልቦ ማኅለቅት ለመንግሥቱ ንጉሠ ፳ኤል፤ህየ ማኅደሩ ለልዑል፤ንጉሠ ፳ኤል፤መድኃኔ ዓለም እግዚአብሔር ኀደረ፤ላዕሌሃ ኪያሃ ዘሠምረ ሀገረ። 🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@EOTCmahlet👈                  👉@EOTCmahlet👈 👉@EOTCmahlet👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹       @EOTCmahlet    # Join & share #

🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵 አመ ፳ወ፯ ለጥቅምት መድኃኔዓለም ሥርዓተ ማኅሌት 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 ስቡህ ከተባለ በኃላ መልክአ ሥላሴ ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል። @EOTCmahlet ዚቅ ዝኬ ዘተዘርዓ ቃለ ጽድቅ በትውክልተ መስቀል፤ ወፍሬሁኒ ኮነ መንፈሰ ህይወት፤ ተስፋሆሙ ለእለ ድኅኑ፤ ወበጽጌሁ አርዓየ ገሃደ አምሳለ ልብሰተ መለኮት፤ ዕቊረ ማየ ልብን፤ ጽጌ ወይን ተስፋሆሙ ለጻድቃን። @EOTCmahlet @EOTCmahlet ዘጣዕሙ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። @EOTCmahlet ዚቅ ልዑለ ረሰዮ ለመሠረትኪ፤ ዐረፋትኪ ዘመረግድ፤ ደቂቅኪ ምሁራን በኀበ እግዚአብሔር፤ ቆዐ ትጼኑ ቆዐ ጽጌ ወይን፤ ወታፈሪ ለነ አስካለ በረከት፤ ጽዮን ቅድስት ቤተ ከርስቲያን፤ ጽጌ ደንጎላት ዘውስተ ቈላት። @EOTCmahlet ነግሥ ኦ ማርያም መንክር ልደትኪ፤ ወዕፁብ ግብርኪ፤ ዓምደ እሳት ዘፆርኪ፤ ወልድኪ መድኃኔዓለም ዲበ ዕፅ ተቀነወ፤ ወዘተጼወወ ሕዝበ በደሙ ቤዘወ። ዚቅ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ተንስዒ ተንስዒ ወንዒ ቅርብ ተዚአየ ዘበእንቲአኪ ተረገዘ ገቦኪ። ወረብ፦ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ(፪) ተንሥኢ ወንዒ ቅርብተ ዚአየ ዘበእንቲአኪ ተረግዘ ገቦየ(፪) @EOTCmahlet ሰቆቃወ ድንግል እስከ ማዕዜኑ እግዝእትየ ውስተ ምድረ ነኪር ትሄልዊ፤ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤ለወልድኪ ሕፃን ዘስሙ ናዝራዊ፤ለክብረ ቅዱሳን በከመ ይቤ ዖዝያን ዜናዊ፤እምግብጽ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ። @EOTCmahlet ወረብ ናሁ ሃገረኪ ገሊላ እትዊ እግዝእትየ እስከ ማእዜኑ ትሄልዊ ውስተ ምድረ ነኪር(፪) እምግብፅ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ ለክብረ ቅዱሳን(፪) @EOTCmahlet ዚቅ አንቀጸ ክብሮሙ ለቅዱሳን ፤ ሰአሊ ለነ ማርያም ፤ እሙ ለመድኅን። @EOTCmahlet ማኅሌተጽጌ፦ ከመ ሰዶም እምኮነ ወከመ ገሞራ እመሰልነ፤ እግዚአብሔር ኪያኪ እመ ኢያትረፈ ለነ ፤በትረ ተአምር ማርያም እንተ ጸገየኪ መድኅነ፤ዘይቤ ኢመጻኩ እጸውዕ ጻድቃነ፤አላ ለንስሓ ኃጥአነ። ወረብ፦ እግዚአብሔር ኪያኪ እመ ኢያትረፈ እም ኮነ ከመ ሰዶም እምኮነ(፪) ዘይቤ ኢመጻዕኩ እጸውዕ ጻድቃነ አላ ኃጥአነ ለንስሓ(፪) ዚቅ፦ እስመ ለነ ለኃጥአን ለእመ መሐርከነ ውእተ ዓሚረ ትሰመይ መሐሪ ወለጻድቃንሰ እምግባሮሙ ትሜሕሮሙ ወትዔስዮሙ በከመ ዘርጎሙ። ማኅሌተ ጽጌ አድኅንኒ በተአምርኪ ዳግመ ኢያስቆቁ፤ ሰቆቃወ ዚአኪ ድንግል ይበቊአኒ በሕቁ፤ እስመ አንቲ ወትረ መድኃኒተ አዳም ወደቂቁ፤ ኃልዩ ኀጥአነ እስከ አደኀነ በጽድቁ፤ ከመ በጽጌኪ ንጉሥ ተሰቅለ ዕራቁ። ወረብ አድኅንኒ ኢያስቆቁ በተአምርኪ በተአምርኪ ወላዲተ ቃል፤ እስመ አንቲ ወትረ መድኃኒተ አዳም ወደቂቁ በተአምርኪ። ዚቅ ማርያምሰ ተሐቱ እምትካት ፤ ውስተ ከርሱ ለአዳም ከመ ባሕርይ ጸዐዳ ፤ እስመ በእንቲአሃ ወበእንተ አዝማዲሃ ተሰቀልኩ ዲበ ዕፅ ይቤ ፤ ከመ አድኅኖሙ አዳምሀ አቤልሀ አብርሐምሀ ይስሐቅሀ ወያዕቆብሀ ፤  ወባዕዳነ ነቢያተ እለ ከማሆሙ ዐቀቡ ሕግየ ፤ ከመ በላዕሌሆሙ እሰባሕ እስከ ለዓለመ ዓለም። መልክአ መድኃኔዓለም ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኢረከቡ ተፍጻሚተ፤ መላእክተ ሰማይ ወምድር እለ ለመዱ ስብሐተ፤ መድኃኔዓለም ተወከፍ እንተ አቅረብኩ ንስቲተ፤ ዘሰተይከ በእንቲአነ ከርቤ ወሐሞተ፤በሞተ ዚአከ ከመ ትቅትል ሞተ። ዚቅ ዘሰማዕኮ ጸሎቶ ወስዕለቶ ለመባዓ ጽዮን፤ ተወከፍ ጸሎተነ ፤ሰላመከ ሀበነ፤ እማዕከሌነ ኢትርኃቅ። መልክአ መድኃኔዓለም ሰላም ለመታክፍቲከ እለ ዖራ መስቀለ፤ ወለዘባንከ ክቡር እምዘባነ ኪሩብ ዘተልዕለ፤ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ዘኢተአምር በቀለ፤ ተማኅጸንኩ በጻድቃኒከ እስመ ወሀብኮሙ ቃለ፤ ዘጸውአ ስመክሙ አምህር ብሂለ። ዚቅ ሃሌ ሉያ(፫×)፤ በአማን ቃልከ አዳም፤ ዘተሰቀልከ በእንተ ኀጥአን፤ በአማን ቃልከ አዳም፤ ከመ ትቤዙ ነፍሰ ጻድቃን፤ በአማን ቃልከ አዳም፤ በአማን ቃልከ አዳም። ወረብ ሃሌ ሉያ በአማን(፪)ቃልከ አዳም፤ በእንተ ኃጥአን ዘተሰቀልከ መድኃኔዓለም። መልክአ መድኃኔዓለም ሰላም ለመልክዕከ ዘተጠምቀ በደሙ፤ለጻድቃን አኮ ለቤዛ ኃጥአን ዳዕሙ፤ መድኃኔዓለም ኀቤከ እገይሥ ለለጌሠሙ፤ እስመ ሰማዕኩ ኂሩተከ በከመ ትቤ ቀዲሙ፤ በላዕለ መስቀል አባ ሥረይ ሎሙ። ዚቅ እስመ ለነ ለኃጥአን ለእመ መሐርከነ ፤ ውእተ አሚረ ትሰመይ መሐሬ፤ ወለጻድቃንሰ እምግባሮሙ ትሜሕሮሙ፤ ወትዔሥዮሙ በከመ ጽድቆሙ። ዓዲ ዮም ሠረፁ ጽጌ በረከት፤ ወበዝኁ ውሉደ ጥምቀት፤ ትእምርተ መድኃኒትነ፤ ቆመ ማዕከለ አሕዛብ፤ እስመ ቤዘወነ ክርስቶስ በዕፀ መስቀሉ፤ ወተሣየጠነ በክዕወተ ደሙ፤ ገብረ ሕይወት ማዕከሌነ። ወረብ ዮም ሠረፁ ጽጌ በረከት ወበዝኁ ውሉደ ጥምቀት፤ ማዕከለ አሕዛብ ቆመ መድኃኔዓለም። መልክዐ መስቀል፦ ሰላም ለዝክረ ስምከ በመጽሔተ መስቀል ዘተለክዐ፤ ወለስእርትከ ጸሊም ዘደመ ተኮርዖ ተቀብአ፤ ሰዋስወ ፍቅር ክርስቶስ ትኩል ዲበ እንግድዓ፤ አስትየኒ ለተሳትፎ እንተ ሰተይከ ጽዋዓ፤ በዋዕየ ፍቅርከ አምላካዊ ሕሊናየ ጸምዓ። ዚቅ፦ ኢይሰቲ ወይነ ወሜሰ ኰነንዎ አልቦ ዘአበሰ ዮርዳኖሰ ዘቀደሰ አስተይዎ ብሂዓ ዘምስለ ሐሞት ዘተቀደሰ ለተክለማርያም። ወረብ፦ ኢይሰቲ ወይነ ወሜሰ ዮርዳኖስ ዘቀደሰ(፪) አስተይዎ ብሂዓ ዘምስለ ሐሞት ለዘቀደሶ  ለተክለማርያም(፪) መልክዐ መስቀል፦ ሰላም ለርእስከ ሥርግወ አክሊል ዘሦክ፣ወዕጉሠ ምራቅ ገጽከ እምሐራ ጲላጦስ መልአክ፣ኢየሱስ ክርስቶስ ተወካፌ ስቅለት አምላክ፣እንበለ ደምከ ወመስቀልከ ቡሩክ፣አልብየ ምክሕ እምዘመድ ወአርክ፣ ዚቅ፦ እስመ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን መድኃኒቶሙ ለጻድቃን፤አሠርገዋ ለምድር በጽጌ ሮማን በመስቀሉ ወበቃሉ አሠርገዋ። መልክዐ መስቀል፦ ሰላም ለአእናፊከ መጼንወ ሰፍነግ ኅሩም፣ወለከናፍሪከ ዕፅዋት በማዕፆ መስቀል ዘአቅም፣ለስቴ ጽዋዕከ ክርስቶስ እንተ አጸርዎ ሮም፣ብዙኃን እለ ሐፀቡ አልባሲሆሙ በደም፣ወቦ እለ ተቀትሉ በኵናት ፀሊም ዚቅ፦ ገፁ ብሩሕ ከመ ፀሐይ ወእምኩሉ ሥነ ሠርጎ ሠማይ ለተክለማርያም ሕሩይ ዘተወልደ እመንፈስቅዱስ ወማይ አልባሲሁ በደመ በግዕ ዘአፀወ እምሠረቅት መሬቶ ዓቀበ። ወረብ፦ ገጹ ብሩሕ ከመ ፀሐይ ከመ ፀሐይ መብዓ ጽዮን(፪) አልባሲሁ አልባሲሁ ዘሐፀበ በደመ በግዕ(፪) መልክዐ መስቀል፦ ሰላም ለግንዘተ ሥጋከ በአፈወ ዕፍረት መዓዛ፣ወለጎልጎታ ዝኅርከ ገነተ ዖዛ፣ በግዓ መድኃኒት ክርስቶስ ዘተሰቅልከ ቅሩበ ሎዛ፣ኢተሰምዐ ከመ ከማከ ህየንተ አፅራር ቤዛ፣ኩነኔ መስቀል ዘይፀውር መዋዒ ወሬዛ ዚቅ ነፍሳተ ጻድቃን ዓውያን አመ ይሁብ መዓዛ ምልጣን እስመ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን፤ መድኃኒቶሙ ለጻድቃን፤ አሠርገዋ ለምድር በጽጌ ሮማን፤ ስብሐተ ዋሕድ ዘምስለ ምሕረት፤ በመስቀሉ ወበቃሉ፤ አዕበዮሙ ለአበዊነ። @EOTCmahlet አመላለስ በመስቀሉ ወበቃሉ፤ አዕበዮሙ ለአበዊነ። @EOTCmahlet ወረብ እስመ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን መድኃኒቶሙ ለጻድቃን፤ አሠርገዋ ለምድር በጽጌ ሮማን በመስቀሉ ወበቃሉ አሠርገዋ። እስመ ለዓለም እስመ አንተ ትክል አንጽሖትየ እግዚኦ፤ወበቃልከ እለ ለምፅ አንጸሕከ፤ወበፅጌያት ምድር አሠርጎከ፤ወበመስቀልከ ለጻድቃን አብራህከ

ሌላ ጥቃት ከአርሲ                                                                                                
በምሥራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ እንደቶ ቀበሌ በኦርቶዶክሳውያን  ላይ ጥቃት እየተፈጸመ መሆኑ ተሰማ። በምሥራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ከሸርካ ወረዳ ጋር አዋሳኝ በሆነችው እንደቶ ቀበሌ ዛሬ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከማለዳው 11 ሰዓት ጀምሮ በኦርቶዶክሳውያን  ላይ ከፍተኛ ጥቃት እየደረሰ መሆኑን ምእመናን  ለማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን አሳውቀዋል፡፡ ከአካባቢው የደረሱን መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በጥቃቱ ሳቢያ እስካሁን በርካታ ሰዎች ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል፡፡ በአሁኑ  ሰዓት  አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ የወደቁት የቀበሌው ነዋሪዎች አስቸኳይ ድምፅ እያሰሙ እና «የድረሱልን» ጥሪ እያቀረቡ ይገኛሉ።
 አሁን ላይ ለኦርቶዶክሳውያን ታማኝ ሁኖ መረጃ መለዋወጥ የሚያስፈልግበት ጊዜ ነው። ለዚህም በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፎች የምንቀሳቀስ ሚዲያውን ለኦርቶዶክሳዊ መረጃዎች መለዋወጫ መጠቀም ያስፈልጋል። እኛም ይህን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ስለ ቤተክርስቲያናችንና ስለ ሀገራችን የሚወጡ ወቅታዊ መረጃዎችን ከታማኝ መረጃ ምንጮች በፍጥነት እያደረስን እንገኛለ። ይቀላቀሉን👇👇 https://t.me/+VPLfH3zCRy9hYTJk https://t.me/+VPLfH3zCRy9hYTJk

🤲 የመጨረሻው ሳምንት የወረቦች ቸብቸቦ ኢየኃፍር ቀዊመ ቅድመ ስዕልኪ (፪) ወርኀ ጽጌ ረዳ አመ ኀልቀ (፬) ኀበ ሀሎ ጽጌኪ ይሰክብ በጎል (፪) መርሆሙ ለሰብአ ሰገል (፬) ንዒ ርግብየ ንዒ ርግብየ ንዒ ርግብየ (፪) ምስለ ገብርኤል ንዒ ሠናይትየ ምስለ ሚካኤል ንዒ ርግብየ (፪) መንግሥቱ ለጊዮርጊስ (፪) ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ (፪) ኅብረ ሐመልሚል ቀይሕ ወፀዓድዒድ (፪) ተፈጸመ ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ (፬) 🇪🇹 👇👇👇👇👇🇪🇹 👉 ኢየኃፍር ቀዊመ 👈 👉 ኀበ ሀሎ ጽጌኪ 👈 👉 ንዒ ርግብየ 👈 👉 መንግሥቱ ለጊዮርጊስ 👈 👉 ኅብረ ሐመልሚል 👈 🇪🇹 👆👆👆👆👆 🇪🇹 የ፳፻፲፱ የመጨረሻው ሳምንት ማኅሌተ ጽጌ የወረቦች ቸብቸቦ በሊቀ መዘምራን ዳዊት እየገባችሁ በመመልከት 👍 Like | 🔔 Subscribe | 🔄 Share በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን እንዲሁም ያሬዳውያንን ለማያውቁት አሳውቁ። ያሬዳውያን

መልክዐ መስቀል.pdf4.69 MB

መልክአ_መድኀኔ_ዓለም_በዜማ_.m4a26.74 MB

መልክአ መድኃኔዓለም.pdf5.19 MB

🌸Flower Charm 💐 በየሳምንቱ ለማኅሌተ ጽጌ የሚያስፈልጉዎትን ውብ አበቦች በልዩ ቅናሽ ከእኛ ያግኙ! 🌸በብዛትም ሆነ በፍሬ ማዘዝ ይችላሉ። 📌 የዚህን ሳምንት ትዕዛዝዎን አስቀድመው ይስጡ
🌸Flower Charm 💐 በየሳምንቱ ለማኅሌተ ጽጌ የሚያስፈልጉዎትን ውብ አበቦች በልዩ ቅናሽ ከእኛ ያግኙ! 🌸በብዛትም ሆነ በፍሬ ማዘዝ ይችላሉ። 📌 የዚህን ሳምንት ትዕዛዝዎን አስቀድመው ይስጡን! 🛵 Free Delivery 📍 Jemo, Addis Ababa 📞 0930399374 📢 አዳዲስና ለየት ያሉ ውብ አበቦችን ለማየትና ትዕዛዝ ለመስጠት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 💐 🔗 @Flower_Charm6

ምስባክ አመ ፳ወ፯ ለጥቅምት 💚💛❤ @Misbakze ❤💛💚

ግጻዌ አመ ፳ወ፯ ለጥቅምት 💚💛❤ @Misbakze ❤💛💚
ግጻዌ አመ ፳ወ፯ ለጥቅምት 💚💛❤ @Misbakze ❤💛💚

( #ካህን_የሚለው ) #ሰላም ለአብ ወለወልድ ቃሉ፤ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ዘአካሎሙ አካሉ፤ለማርያም ሰላም እንተ ተሳተፈት ስብሐተ እሉ፤ሰላም ለመላእክት ወለማኅበረ በኩር ኵሉ፤ጽሑፋነ መልክእ ወስም በሰማይ ዘላዕሉ። #ሰላም ለአብ ገባሬ ኵሉ ዓለም፤ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም፤ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም። #ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ፤ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም ለባሲ፤ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ፤ኃይልየ ሥላሴ ወፀወንየ ሥላሴ በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ። መልክዓ ሥላሴ ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል። #ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል፤ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል፤አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል፤ወሰላም ለቅዳሴክሙ ትጉሃነ ሰማይ ዝክሩነ በጸሎትክሙ #ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል፤ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል፤አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል፤ሊቃናተ ነድ ዘሰማያዊት ማኅፈድ፤በእንተ በግዑ እቀብዋ ለዛቲ ዓፀድ #ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል፤ ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል፤አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል፤ወሰላም ለከናፍሪክሙ ከመ እዕቀቡነ ተማህፀነ ለክርስቶስ በደሙ። #ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል :እለ ትሴብሕዎ፤መላእክተ ሰማይ ሰአሉ ለነ አስተምሕሩ ለነ፤ቅድመ መንበሩ ለእግዚእነ #ሰላም ለከ ሊቀ መላእክት ሚካኤል :ወዲበ ሠናይትከ ዓዲ ለሰብእ ሣህል፤አሐዱ እምእለ ይባርክዎ ለቃል፤እዙዝ ዲበ ሕዝብ ከመ ትተንብል፤በእንተ ሥጋሁ ነበልባል ርእሰነ ከልል። #ሰላም ለከ ንሥረ እሳት ዘራማ፤ማህሌታይ ሚካኤል መዓርዒረ ዜማ፤ለረዲኤትከ ዲቤነ ሲማ፤ለማኅበርነ ከዋላሃ ዕቀብ ወፍጽማ፤እመራደ ነኪር አጽንዕ ኑኃ ወግድማ። #ሰላም ለሚካኤል ዘነድ ሡራኁ፤ይትከሃን ወትረ በበምሥዋዒሁ፤እምቅዱሳን አሐዱ እምእለ ይተግሁ፤ሐዋዝ በአርያም መኃልይሁ፤ነጐድጓደ ስብሐት ግሩመ ይደምጽ ጉይናሁ #መልክአ ሚካኤል ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ: ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ: ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስተ አካላት በኢያዕርፎ: ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ: አልቦ ብእሲ ዘየኀድግ ሱታፎ፡፡ #ንዌጥን ዝክረ ውዳሴሆሙ ለነቢያት ወሐዋርያት፤ለጻድቃን ወሰማዕት፤ለአእላፍ መላእክት ዘራማ ኃይላት፤ለምልዕተ ጸጋ ማርያም ቡርክት፤ወለሥግው ወልዳ ነባቢ እሳት። #ንዌጥን ዝክረ ወድሶታ ለመንፈሳዊት ርግብ፤ዘመና ልሁብ፤እምከናፍሪሃ ይውኅዝ ሐሊብ፤ተፀውረ በማኅፀና እሳት ዘኮሬብ :ወኢያውዓያ ነድ ወላህብ። #ማኅፀንኪ እግዝእትየ ማርያም ይከብር ምስብዒተ፤እምጽርሐ አርያም ዘላዕሉ ወእምኪሩቤል ትርብዕተ፤፱ተ አውራኃ ወ፭ተ ዕለተ፤ፆረ ዘኢይፀወር መለኮተ፤አግመረ ዘኢይትገመር እሳተ። #ምንተ አዐስዮ ለእግዚአብሔር አሐተ፤በእንተ ኵሉ ዘገብረ ሊተ፤ረስይኒ እሙ አሥምሮ ግብተ፤ማርያም እግዝእትየ ዘሜጥኪ እሳተ፤ድኅረ በጽሐ ልሳኑ ዘለኪ ቤተ። መልክአ ኪዳነ ምህረት #እግዚአብሔር ወሀቤ ብርሃን ዘይሤለስ በአካሉ፤እነዘ ተዋህዶ ያጸንዕ በመለኮቱ ወኃይሉ፤ዓይነ ልቡናየ ያብርህ በማህቶተ ጥበብ ሥነ ፀዳሉ፤ከመ እርአይ ገጸ ነገር ለኪዳንኪ ዘይደሉ፤ማርያም እግዝእተ ኵሉ ዘታህቱ ወላዕሉ ( #ቁመቱ_በላይ_ቤት_ሲሆን_የሚባል ) #ይትባረክ ስምኪ ማርያም ዘአውፃእከነ እምጸድፍ፤በርኅራኄኪ ትሩፍ፤ይዌድሱኪ ኪሩቤል በዘኢያረምም አፍ፤ሐራ ሰማይ ትጉሃን እኁዛነ ሰይፍ፤ኍላቌሆሙ አዕላፍ፤አምሳለ ደመና ይኬልሉኪ በክንፍ። #ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። 🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@EOTCmahlet👈                  👉@EOTCmahlet👈 👉@EOTCmahlet👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹       @EOTCmahlet     # Join & share

አመ ፳፯ለጥ መድኃኔ ዓለም ከዋዜማ እስከ ሰላም @Memhir_sirak

🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵 አመ ፳ወ፯ ለጥቅምት መድኃኔዓለም ዋዜማ ❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️ ሃሌ ሉያ መስቀልከ እግዚኦ ሐፁር ወጥቅም፣መሠረተ ቤተ ክርስቲያን፤ጽንነ ቤዛነ ለእለ አመነ፣ሞገሦሙ ለጻድቃን ፤መስቀል ኮነ ቤዛ ብዙሀን @EOTCmahlet ምልጣን: ጽንነ ቤዛነ ለእለ አመነ፣ሞገሦሙ ለጻድቃን ፤መስቀል ኮነ ቤዛ ብዙሀን:መስቀል ኮነ ቤዛ ብዙሀን @EOTCmahlet አመላለስ፦ መስቀል ኮነ ቤዛ ብዙሀን/፪/ መስቀል ኮነ ቤዛ ብዙሀን/፬/ @EOTCmahlet ለእግዚአብሔር ምድር በምልዐ፦ ዮም መስቀል ተሠብዐ አኃው ሞገሶሙ ለጻድቃን ዮም መስቀል ተሠብዐ @EOTCmahlet እግዚአብሔር ነግሠ፦ ኪያከ መሠረት እንተ ብነ አባ ጸሊ በእንቲአነ እስመ ፀሎተ ጻድቅ ይስማ እግዚአብሔር @EOTCmahlet ይትባረክ ፦ መስቀል ረድኤት ወህይወት መስቀል አንቅዕት ለጽሙዐን ልብስ ለዕሩቃን መስቀል አብርሃ ለጻድቃን @EOTCmahlet ሠለስት፦ ጼና አልባሢሁ ለአባ መባ ፅዮን ከመ ጼና ስሂን ዘውስተ ገነት ጥዑም ጼናሆሙ ለጻድቃን @EOTCmahlet ሰላም፦ ዮም በዓለ መስቀሉ በሰማያት በላዕሉ ወዘነግሠ በምድር ከመ ያብርህ ለአእዛብ ወለኩሉ ዓለም በፍስሐ ወበሰላም ወትረ ይሴባሕ በቅዱሳን @EOTCmahlet አመላለስ፦ በፍስሐ ወበሰላም/፪/ ወትረ ይሴባሕ በቅዱሳን/፬/ 🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@EOTCmahlet👈                  👉@EOTCmahlet👈 👉@EOTCmahlet👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹       @EOTCmahlet     # Join & share #

ሰባቱን ሰማያት የቃኘው ሄኖክ! ሊቀ መላእክት ዑራኤል ይዞት የዞረውን እና በብዙ አገራት ታግዶ የቆየውን «መጽሐፈ ሄኖክ» በPDF ለማግኘት፦ 👇👇👇 📖@Book_mereja 📖📖 📖@Book_m
ሰባቱን ሰማያት የቃኘው ሄኖክ! ሊቀ መላእክት ዑራኤል ይዞት የዞረውን እና በብዙ አገራት ታግዶ የቆየውን «መጽሐፈ ሄኖክ» በPDF ለማግኘት፦ 👇👇👇 📖@Book_mereja 📖📖 📖@Book_mereja 📖📖

Repost from N/a
ንሽ ዘጥቅምት መድኃኔአለም.mp31.23 MB

ስምሽን ስጠራው ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራው ማርያም አዝ ትውልድ ነኝና ልጅሽ የፈጠረኝ ድንግል እመቤቴ ላንቺ ምስጋና አለኝ በፈቃደ እግዚአብሔር በአባቶቼ ፀጋ ሰዓሊ ለነ እላለው ሲመሽም ሲነጋ አዝ በጠየቅሽው ጊዜ ወይኑን እንዲመላ አክብሮሻልና በቃና ገሊላ የሰላም እናት ሆይ ሰላም ልበልሽ ዘመኔ ይፈፀም ሳመሰግንሽ አዝ በሰላምታ ድምፅሽ መንፈስ ተመልቼ አደግድጌ ልቁም እጆቼን ዘርግቼ በአብይ ቃል ጮሄ ልመስክር በብርቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር እናቱ አዝ ከሰማይ ሲገኝ ነው አንችን ማወደስ ሲገለጥ ሲፈቀድ ከመንፈስ ቅዱስ ማርያም ህይወቴ ነሽ ምክንያት ለመዳኔ ብዙ ነው ምስጢሩ አንችን ማመስገኔ ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ

፠ ዜማ ተዋሕዶ ፠ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ መዝሙራትና መጻሕፍት በአንድ ላይ! • 🎵 ከ145+ ዘማሪዎች መዝሙራት (ከግጥም ጋር) • 📖 መጽሐፍ ቅዱስ (81) እና ስንክሳር • መዝሙ
፠ ዜማ ተዋሕዶ ፠ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ መዝሙራትና መጻሕፍት በአንድ ላይ! • 🎵 ከ145+ ዘማሪዎች መዝሙራት (ከግጥም ጋር) • 📖 መጽሐፍ ቅዱስ (81) እና ስንክሳር • መዝሙረ ዳዊትና ውዳሴ ማርያም • ግፃዌ እና ዘመን መቁጠሪያ ባህረ ሃሳብ • ⛪ ቅዳሴ ከነ አናባቢው • 🌿 አርጋኖን፣ ምስባክ እና ድርሳናት • ፠ የንስሐ መመሪያና የመዝሙር ቃል • 🗺️ ቤተ ክርስቲያን ፍለጋ (Map) •🎥 ሪልስ አጫጭሪ ቪዲዎች 📲 አሁኑኑ ዳውንሎድ ያድርጉ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zema.tewahedo ለማንኛውም አስተያየት በቴሌግራም @Zematewahedoadmin ይላኩልን ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የመንፈሳዊ በረከቱ ተካፋይ ያድርጉ! 🙏

መንግሥቱ ዘለዓለም/፪/ ወምኩናኑኒ ለትውልደ ትውልድ/፪/

ኦዝ_መንክርና_ዚቁ_አቋቋም_ዘታች_ወዘላይ_ቤት.mp38.55 MB