🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ስርዓተ ዋዜማ አቋቋም
❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️
በቅድሚያ እንደስርዓቱ ደውል ይደውሉ
ጸሎት ከተደረገ በኃላ
@EOTCmahlet
ይበል ካህን: ቅዱስ
ሁሉም በዜማ: 👉እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት ዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል ተሰሐለነ እግዚኦ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ወተሰቅለ ዲበ ዕጸ መስቀል ተሰሐለነ እግዚኦ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ሐያል ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት ዘተንስዓ እሙታን አመ ሣልስት ዕለት ዐርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት ወነበረ በየማነ አቡሁ ዳግመ ይመጽዕ በስብሐት ይኮንን ሕያዋነ ወሙታነ ተሰሐለነ እግዚኦ ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ይእዜኒ ወዘንፈኒ ወለዓለመ ዓለም አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን ቅዱስ ሥሉስ እግዚአብሔር ህያው ተሠሐለነ
አንድ አገልጋይ መቋሚያ አስቀምጠው ይቃኛሉ
ዋዜማ በቅኝት:
እንተ አጽናዕኮሙ ለአድባር በኃይልከ፤ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል፤ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤አባ፤ጸሊ በእንቲአነ
ሁሉም ቅኝቱን ይቀበሉ:
👉 እንተ አጽናዕኮሙ ለአድባር በኃይልከ፤ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል፤ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤አባ፤ጸሊ በእንቲአነ
@EOTCmahlet
መሪ ምስለ ተመሪ እየተመራሩ ይህን ይበሉ
@EOTCmahlet
መሪ : ሃሌ ሉያ
ተመሪ:ሃሌ ሉያ
መሪ: እንተ አጽናዕኮሙ
ተመሪ: እንተ አጽናዕኮሙ
መሪ:ለአድባር በኃይልከ
ተመሪ: ለአድባር በኃይልከ
መሪ: ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል
ተመሪ: ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል
@EOTCmahlet
ሁሉም በዝማሜ ፦
👉ሃሌ ሉያ እንተ አጽናዕኮሙ ለአድባር በኃይልከ፤ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል፤ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤አባ፤ጸሊ በእንቲአነ
ማመልጠን
መሪ: ዝንቱሰ ብእሲ
ተመሪ: ዝንቱሰ ብእሲ
መሪ: መምህርነ
ተመሪ: መምህርነ
መሪ:አባ ጸሊ በእንቲአነ
ተመሪ: አባ ጸሊ በእንቲአነ
መሪ:አባ ጸሊ
ተመሪ: አባ ጸሊ
@EOTCmahlet
👉ሁሉም በዝማሜ: በእንቲአነ ።
@EOTCmahlet
አንድ ሰው :
👉ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ
ሁሉም በዝማሜ ይቀበሉ : በእንቲአነ
ሌላ ሁለተኛ ሰው :
ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ አባ ጸሊ በእንቲአነ
@EOTCmahlet
ሁሉም በዝማሜ
👉 አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ
በቁም ከከበሮ ጋር -
👉 አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ
👉አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ
በመረግድ
👉 አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ
👉አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ
@EOTCmahlet
በቁም ምልጣኑን-
👉ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ አባ ጸሊ በእንቲአነ
በመረግድ
👉ዝንቱሰ ብእሲ፤ ዝንቱሰ ብእሲ፤ መምህርነ፤ መምህርነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ
በቁም -
👉ሃሌ ሉያ እንተ አጽናዕኮሙ ለአድባር በኃይልከ፤ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል፤ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤አባ፤ጸሊ በእንቲአነ
@EOTCmahlet
በመረግድ-
👉ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ እንተ አጽናዕኮሙ፤ እንተ አጽናዕኮሙ፤ ለአድባር በኃይልከ፤ለአድባር በኃይልከ፤ ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል፤ ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል ፤ዝንቱሰ ብእሲ ዝንቱሰ ብእሲ ውስተ ኲሉ መምህር፤ መምህርነ፤ አባ ፤አባ
በጽፋት👉 ጸሊ በእንቲአነ
በጽፋት
👉 አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ
ከእንግዲህ ምንጠቀማቸው ማወቅ ያለባችሁ ቃላት-
ማስቆርቆር- ጽፋት ሆኖ ጠባቡን የከበሮ ክፍል መምታት
ማስመታት-ጽፋት ሰፊውን የከበሮ ክፍል መምታት
@EOTCmahlet
አሁን ወደ ዋዜማው ስንመለስ
@EOTCmahlet
ማስቆርቆር👉 አባ ጸሊ በእንቲአነ
ማስመታት👉አባ ጸሊ በእንቲአነ
ማስቆርቆር👉አባ ጸሊ በእንቲአነ
ማስመታት👉አባ ጸሊ በእንቲአነ
@EOTCmahlet
አመላለስ እዚህ ጋር ይባላል
አመላለስ፦
አባ ጸሊ በእንቲአነ/፪ ጊዜ/
አባ ጸሊ በእንቲአነ አባ ጸሊ በእንቲአነ/፪ ጊዜ/
አመላለስ ከተባለ በኃላ
በጽፋት
👉ዝንቱሰ ብእሲ ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ
ማስቆርቆር👉 ዝንቱሰ ብእሲ
ማስመታት👉ዝንቱሰ ብእሲ
ማስቆርቆር👉መምህርነ
ማስመታት👉መምህርነ
በጽፋት 👉 አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ
@EOTCmahlet
ረጋ ባለ ጽፋት
👉 ሃሌ ሉያ እንተ አጽናዕኮሙ ለአድባር በኃይልከ፤ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል፤ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤አባ፤ጸሊ በእንቲአነ
@EOTCmahlet
ማስቆርቆር👉 ሃሌ ሉያ
ማስመታት👉ሃሌ ሉያ
ማስቆርቆር👉እንተ አጽናዕኮሙ
ማስመታት👉እንተ አጽናዕኮሙ
ማስቆርቆር👉 ለአድባር በኃይልከ
ማስመታት👉ለአድባር በኃይልከ
ማስቆርቆር👉 ዝንቱሰ ብእሲ
ማስመታት👉ዝንቱሰ ብእሲ
ማስቆርቆር👉መምህርነ
ማስመታት👉መምህርነ
ማስቆርቆር👉አባ
ማስመታት👉አባ ጸሊ በእንቲአነ
በጭብጨባ እና በጽፋት ረጋ አርገው
👉ሃሌ ሉያ እንተ አጽናዕኮሙ ለአድባር በኃይልከ፤ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል፤ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤አባ፤ጸሊ በእንቲአነ
መስተበቊዕ በዜማ ካህናት ካደረሱ በኃላ #ለእግዚአብሔር_ምድር_በምልዐ፣ #እግዚአብሔር_ነግሠ፣#አግዚኦ_ጸራዕኩ_ኃቤከ፣ #ይትባረክ_እግዚአብሔር የሚሉት በምሪት ከተባሉ በኃላ በየመሀሉ ቅኔ እየገባ ቅኔው በዝማሜ፣ በቁም፣ በመረግድ፣ በጽፋትና በሿሿቴ እየተባለ ይቆያል
ወደ መጨረሻም ሰላም ይጻፋል
ሰላም በጽፋት👉
ሰላም፦
ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም ዜና ምግባሩ ትሩፍ ለአረጋዊ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኮከብ ገዳም ፤ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም ፀጉያን እሙንቱ እምፅጌ ሮማን ወቀ ይሐን እምከላ ገዳም ፤ ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም ደቂቁ ሔራን ልኡላን ክቡር ወስያ፤ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም እንዘ የአርግ መስዋዕት ሰላም ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም፤ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም/፪/
ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም/፬/
🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉
@EOTCmahlet👈
👉
@EOTCmahlet👈
👉
@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCmahlet
# Join & share