cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

Advertising posts
68 066Subscribers
-4324 hours
+1727 days
+99130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#እግዚአብሔር_እነዚህን_ይጠላል 1- ሐሰተኛ ምላስን 2- በደም የተነከረ እጅን 3- ክፉ የሚያስብ ልብን 4- ወደ ክፋት የሚሄዱ እግሮችን 5- በሰዎች መሐል ጸብ የሚዘራን 6- እብሪተኛ ዓይንን 7- ውሸትን የሚናገር ሐሰተኛ ምስክርን 👉#የተሰቀለው_ንጉሥ (አዲስ መጽሐፍ) 👉 #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Show all...
👍 19 12
#በጥንቃቄ_ምረጥ! አብረህ ጊዜ የምታሳልፋቸው ሰዎች የሆኑትን ነው የምትሆነው፤ እነሱ የሚሄዱበት መንገድ የአንተም መጨረሻ ነው። ወዳጆችህን በጥንቃቄ ምረጥ! #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ 48 LAWS OF POWER የተሰኘው መጽሐፍ ሳይቆራረጥ በጥንቃቄ የተተረጎመው #የኃያልነት_ሕጎች በሚለው መጽሐፍ ነው፤ ሲገዙ #የኃያልነት_ሕጎች ብለው በእንግሊዘኛው ሽፋን የታተመውን መጽሐፍ ይግዙ! 🎀 ይህ ኃያልነትን የሚያቀዳጅ #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ፦ #ጄዚ #ካንዬ_ዌስት #ፊደል_ካስትሮ #ጆርዳን_ፒተርሰን #ባራክ_ኦባማ #ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሱት ነው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት ይህን መጽሐፍ እንደ መሰላል ተጠቀመው፡፡ ‼️ልብ በል👉 መጽሐፉ በራሱ በእንግሊዘኛው መጽሐፍ ሽፋን የታተመ ሲሆን ገጹም 352 እና በታጣፊ ሽፋን ማለቢያ ጭምር ተደርጎበት የታተመ ነው! በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Show all...
16👍 7👌 3👎 1🔥 1
#ልክ_እንደዚህ_ናቸው! ቢራቢሮዎች የራሳቸውን ክንፍ ማየት አይችሉም። ምን ያህል ውብ እንደሆኑም ማየት አይችሉም፤ ሌሎች ግን የቢራቢሮን ውበት ማየትና ማድነቅ ይችላሉ። ሰዎችም ልክ እንደዚህ ናቸው! #ሰዎችን_የማንበብ_ጥበብ መጽሐፍን ግዛውና የሰዎችን  ስሜትና ሀሳብ በመግዛት እንዴት ለፍላጎትህ መጠቀሚያ  ማድረግ እንደምትችል እንዲሁም እንዴት በጥበብና በስኬት ከሰዎች ጋር መኖር እንደምትችል ተማርበት። አዲሱ #ሰዎችን_የማንበብ_ጥበብ መጽሐፍ በገበያ ላይ።በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Show all...
👍 15 3
#አምላክህና_አንተ "ደክሞኛል" ስትል ''እረፍትን'' እሰጥሃለሁ ይልሃል "ስለእኔ ማንም አይጨነቅም" ስትል "እኔ እጨነቅልሃለሁ" ይልሃል "ማንም አይወደኝም" ስትል "እኔ ከማንምና ከምንም በላይ እወድሃለሁ" ይልሃል "ይሄማ አይቻልም" ስትል "በእኔ ሁሉም ነገር ይቻላል" ይልሃል "ፈርቻለሁ" ስትል "ፍርሃት ከእኔ አይደለም" ይልሃል! እግዚአብሔርን ስማው!! 👉 #የተሰቀለው_ንጉሥ (አዲስ መጽሐፍ) 👉 #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory #የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ ዘመንን ተሻግሮ፣ መጻሕፍትን መርምሮ፣ ቀኖና እና ዶግሞ አመሳክሮ… ያንን እውነት በጥበብ የሚገልጥ፣ በምናብ የሚያስጎበኝ፣ እንኳንም በቦታው ላይ፣ በዚያው ዘመን ላይ ታደምኩ የሚያሰኝ ነውና ለአሁኑና ለመጪው ሰሙነ ሕማማት፣ ለትንሳኤውና ዳግም ተመልሶ መምጣቱ ማስታወሻ ይሆን ዘንድ በጥንቃቄ ተተርጉሞ ለአንባብያን የቀረበ  መጽሐፍ። 👉 #መጽሐፈ_ሔኖክ_ኢትዮጵያዊ፣#ኦርቶጵያ እና #እስከማዕዜኑን የተረጎመው ራሴላስ ጋሻነህ በጥንቃቄ            ተርጉሞታል። #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory (በእንግሊዝኛ) #የተሰቀለው_ንጉሥ (በአማርኛ) ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Show all...
👍 50 11🔥 4👌 3🥰 1
#ብቸኝነቴን_ነው_እኔ_የማስታውሰውን_የሚያዘፍኑ_5_ምክንያቶች! #አንድ ሁሉም ሰው በሕይወቱ የሆነ ደረጃ ላይ ራስ ወዳድ ይሆናል። ከዚህ ራስ ወዳድነት ላይ አስመሳይነት ሲጨመርበት ግን ውድ የምትለውን ሰው እንኳ ያሳጣሃል። #ሁለት ራስ ወዳድ ሰዎች ራሳቸውን እንደ ተበዳይ የመቁጠር አባዜ አለባቸው። በድርጊቶቻቸውም የብቸኝነትን ዘር ይዘሩናል፤ የዘሩት ሲበቅል ደግሞ ያለቅሳሉ። #ሶስት ራስ ወዳድነት የሚመጣው ከልብ ድህነትና ዓለም ላይ በቂ ፍቅር የለም ከሚል እምነት ነው! #አራት እንዴት እንደሆንክ እንኳ ለማይጠይቅህ ሰው፣ በፈለገህ ጊዜ ሁሉ መገኘት የለብህም! #አምስት ብዙ ራስ ወዳድ ጓደኞች አሉኝ። ስለዚህም ብቻዬን መሆንን እመርጣለሁ ምክንያቱም ፍቅር ከሌለበት ጓደኝነት ይልቅ ብቸኝነት የተሻለ ነውና! #ሰዎችን_የማንበብ_ጥበብ መጽሐፍን ግዛውና የሰዎችን  ስሜትና ሀሳብ በመግዛት እንዴት ለፍላጎትህ መጠቀሚያ  ማድረግ እንደምትችል እንዲሁም እንዴት በጥበብና በስኬት ከሰዎች ጋር መኖር እንደምትችል ተማርበት። አዲሱ #ሰዎችን_የማንበብ_ጥበብ መጽሐፍ በገበያ ላይ።በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Show all...
👍 38 11👏 2🙏 2
#ትምህርት_አለ ጨለማ ውስጥም ቢሆን፣ ትግል ውስጥም ቢሆን፣ ውድቀት ውስጥም ቢሆን፣ ትምህርት አለ። ሁልጊዜም የትም ትምህርት አለና ፈልገው!!! #ተራራው_አንተ_ነህ መጽሐፍ በገበያ ላይ #2ተኛው ዕትም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Show all...
👍 31 2🔥 2👏 2👌 1
#የታገሰ_ከምርጡ_ፍሬ_ይበላል! አንድ ጊዜ አንዲት ድኃ ሴት የወይን ተክል ባለበት ማሳ በኩል እያለፈች ነበር። ማሳው በሚያማምሩና በበሰሉ የወይን ዘለላዎች የተሞላ ነበር። ሴቷ ጠምቷት ስለነበር የወይኑን ማሳ እያየች "ከእነዚህ የበሰሉ ፍሬዎች አንዱን ወለላ የሚሰጠኝ ባገኝ..." ብላ ተመኘች የወይን ማሳው ባለቤት በመንገዱ በኩል እያለፈ ስለነበር አያት፤ እንዳያትም ሰላም ካላት በኋላ "ምን እያየሽ ነው የኔ ውድ? የወይን ዘለላ ትፈልጊያለሽ?" ብሎ ጠየቃት። "አዎ እፈልጋለሁ" አለችው "ግን መውሰድ አልችልም" ባለቤቱ ወደ ማሳው ገብቶ፣ በማሳው መሐል ጠፋ። ጠበቀችው፣በጣም እንደዘገዬ ሲታወቃት ግን ምን አልባት ረስቶታል ማለት ነው ብላ መንቀሳቀስ ጀመረች። ከጥቂት ጊዜ በኋላ የማሳው ባለቤት ሲመጣ ሴቷ ሄዳለች። ነገር ግን ከርቀት ስላያት ጠራት። እንደተመለሰችም "ስለዘገየሁ ይቅርታ። ግን ለምን ሄድሽ? የዘገየሁት እኮ እጅግ ምርጡን ዘለላ እየፈለግኩልሽ ስለነበር ነው። ይሄው ሙሉ ቅርጫት አመጣሁልሽ!" አላት ቅርጫቱንም ሰጣት። ሴቷ ትንሽ አፈረች፣ አንገቷን ደፍታም ቅርጫቱን አነሳች። የማሳውን ባለቤት አመስግናም ሄደች። ይህ ታሪክ ለሁሉም ሰው የሚሆን አንድ ትልቅ ትምህርት አለው። ብዙ ጊዜ በጸሎት አንድ ነገር እንጠይቅና ወዲያው ግን ምላሽ አናገኝም። ከዚያም እግዚአብሔር ለእኛ አይጨነቅም ብለን እናስባለን። ከሆነ ጊዜ በኋላ ሲመጣ ግን የዘገየው ለካ ለእኛ ጥቅም ነው። ምላሹም እጅግ የተባረከና ከጠበቅነውና ከጠየቅነው በላይ ይሆናል። የአቡነ ሺኖዳ ሶስት በገበያ ላይ የዋሉ ድንቅ መጽሐፍት ገዝታችሁ እንድታነቧቸው ተጋብዛችኋል #ሰይጣንን_አስርቡት አዲስ መጽሐፍ #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም ሌሎች ምርጥ መጽሐፍቶች በገበያ ላይ:- 👉#የተሰቀለው_ንጉሥ (በአማርኛ) 👉#The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory (በእንግሊዝኛ) 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Show all...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 46 21🙏 2👌 2
👌 21 10🙏 6👍 5
#የሕይወት_ ህጎች ከመፀለይህ በፊት - እመን ከማውራትህ በፊት - ስማ ከማጥፋትህ በፊት - ሰብስብ አልችልም ከማለትህ በፊት - ሞክር ከመሞትህ በፊት - ኑር የሕይወት ሕጎቹን እንዴት አያችኋቸው? እናንተም የሕይወት ሕጎች ናቸው የምትሏቸውን ቸምሩልን እስቲ፦ #ስሜትን_በብልኃት_መምራት መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Show all...
40👍 30👌 4🔥 1
#5ቱን_አስመሳይ_ሰዎች_ተጠንቀቃቸው! #አንድ አስመሳይ ሰዎችን ከሕይወቴ ቆርጬ ማስወጣቴ ክፉ ስለሆንኩ አይደለም፤ ራሴን ስለማከብር እንጅ! #ሁለት አስመሳይ ሰዎች ጥላህን ይመስላሉ። ጥላህ ለአንተ እጅግ ቅርብ ቢሆንም በሕይወትህ የምትፈልገውን ከለላ ግን አይሰጥህም። #ሶስት አስመሳይ ጓደኞች አሪፍ ነህ ብለው ሲያስቡ ብቻ ከጎንህ ይገኛሉ። እውነተኛ ጓደኞች ግን ሞኝ በሆንክ ጊዜ እንኳ አይርቁህም። #አራት እጅግ አሳዛኙ ቀን ጓደኞቼ ብለህ ያሰብካቸው፣ ጓደኞችህ አለመሆናቸውን ያወቅክበት ቀን ነው! #አምስት ምርጥ ጓደኛዬ የምትለው ሰው፣ አስመሳይ ሲሆንና ከጀርባህ ሲወጋህ ከሚሰማህ የሕመም ስሜት በላይ የሚያሳምም ምንም ነገር የለም። እናንተስ ስለ አስመሳይ ጓደኞችና ሰዎች ምን ትላላችሁ? ገጠመኛችሁንም አካፍሉን። #ሰዎችን_የማንበብ_ጥበብ መጽሐፍን ግዛውና የሰዎችን  ስሜትና ሀሳብ በመግዛት እንዴት ለፍላጎትህ መጠቀሚያ  ማድረግ እንደምትችል እንዲሁም እንዴት በጥበብና በስኬት ከሰዎች ጋር መኖር እንደምትችል ተማርበት። አዲሱ #ሰዎችን_የማንበብ_ጥበብ መጽሐፍ በገበያ ላይ።በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Show all...
👍 30 5👌 1