cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

Advertising posts
68 177
Subscribers
-4324 hours
-47 days
+85630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
#ውቅያኖስ_ነው የእግዚአብሔር ፍቅር እንደ ውቅያኖስ ነው። መጀመሪያውን እንጂ መጨረሻውን አታየውም! #የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታትመው በገበያ ላይ። ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
2 2712Loading...
02
#የዓለሙ_ንጉስ_ተሰቀለ! ++++++++++++++ እግዚአብሔር በእጁ ያበጀው አዳም ለስጋው አድልቶ የአምላኩን ትዕዛዝ ሽሮ÷ የአመጸኛውን የሳጥናኤልን ፍቃድ አድርጎ ሞትን በራሱ ላይ ባወጀ ጊዜ ከጠገቡ ከማይራቡባት÷ ከጠጡ ከማይጠሙባት÷ ረፍትና ሰላም ከሰፈነባት እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን አዳምና ለዘሩ ለዘላለም ማረፊያ አድርጎ ከሰጣት ገነት በተባረረ ጊዜ ያዘነውን ሃዘን እና የተሰማውን ጸጸት ተመልክቶ ምህረቱ የማያልቀው ቸርነቱ የማይለካው እግዚአብሔር ያድነው ዘንድ ወደደ። አዳም ንጉስነትን ሽቶ ÷ አምላክነትን ተመኝቶ ያመጣውን ዘላለማዊ ሞት በሞቱ ይሽረው ዘንድ የአለም ንጉስ፣ የሰላምን ጌታ፣ የፍቅር ባለቤት በጎለጎልታ በመስቀል ላይ ተቸንክሮ ሞተ። የተሰቀለው ንጉስ በመስቀል ላይ በቆረሰው ቅዱስ ስጋ እና ባፈሰሰው ክቡር ደም የሰውን ልጅ በዘላለም ህይወት በመንግስቱ ይነግስ ዘንድ ፈቀደ። የተሰቀለው ንጉስ አዳም እና ልጆቹን ከተሰቀሉበት የኃጢያት ተራራ አወረዳቸው። በፍጹም ፍቅሩ እና በማያልቀው ቸርነቱ ዘላለማዊ ምህረትን አደረገላቸው። የሚሠሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ብሎ ከአባቱ እና ከራሱ ጋር ህይወቱ ከሆነው ከመንፈስ ቅዱስም ጋር አስታረቀው። ንጉሱን አሁን ይሄው ሰቀሉት። ስልጣንና ዝና ያሳሰባቸው÷ በአለም ያለው ክብር ያስጨነቅቸው የካህናት አለቆችና የዚህ አለም ገዢዎች እውነትን ሰቀሉት። መድሃኒት የሆነው ኢየሱስ እሱም መሲህ ክርስቶስ ላመኑበት ህይወት ይሆንላቸው ዘንድ በእሱ ፍቃድ በአባቱም  በመንፈስ ቅዱስም ፍቃድ ይሄው ዛሬ በስድስት ሰአት አዳም በተቀበረባት፣ በማዕከለ ምድር በጎለጎልታ እሷም የራስ ቅል በሚሏት ቦታ ተሰቀለ። የአለም ሁሉ ንጉስ ተሰቅሎ በመንግስቱ የብርሃን አክሊል ተጎናጽፈን  ነግሰን እንድንኖር አደረገ። #የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታትመው በገበያ ላይ። ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
3 66418Loading...
03
Media files
3 1095Loading...
04
#ወደ_መስቀሉ_ቅረብ! ክርስቶስ 5000 ሰዎችን መግቧል፤ ከተመገቡ በኋላ የተከተሉት ግን 500 ብቻ ነበሩ። አስራ ሁለት ደቀ መዛሙርት ነበሩት፤ እስከ አጸዱ ድረስ የተከተሉት ግን 3ቱ ብቻ ነበሩ፤ መስቀሉ ስር የተገኘው ደግሞ አንድ ብቻ ነበር። ወደ 'መስቀሉ' በቀረብክ ቁጥር የመንጋው ቁጥርም ይቀንሳል!!! 👉#የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ (አዲስ መጽሐፍ) 👉 #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
3 4847Loading...
05
#መስቀል_ነው! #የእውነተኛ ፍቅር ቅርጽ የዳይመንድ አይደለም። እውነተኛ ፍቅር ቅርጹ መስቀል ነው! #የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታትመው በገበያ ላይ። ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
4 1793Loading...
06
#15_ምርጥ_አባባሎች 1."ባለ ትላልቅ አእምሮ ሰዎች በሃሳብ ላይ ይወያያሉ ፣ መካከለኞቹ በድርጊትና ሁኔታዎች ላይ ይወያያሉ ባለትናንሾች ግን ቁጭ ብለው ሰው ያማሉ ፡፡" --ሪያኖር ሮዝቪልት 2.‹‹ መብረር ካልቻልክ ሩጥ ፡፡ መሮጥ ካልቻልክ ተራመድ ፡፡ መራመድ ካልቻልክ ዝግ ብለህም ቢሆን ሂድ ፡፡ ምንም ነገር ስታደርግ ወደፊት መሄድህን አታቋርጥ ፡፡›› --ማርቲን ሉተር 3.«ወደፊት የሚመጣውን ማንም አያውቅም ። ቁምነገሩ የሚመጣውን በልበሙሉነት ለመቀበል እንችል ዘንድ ዛሬን በብልሃትና በአግባቡ ተጠቅመን ፣ ነገን በናፍቆትና በደስታ መጠበቅ ነው ፡፡›› --ቻኒንግ ፓሎክ 4."እምነት አላማችንን የሚገነባበት መሰረት ነው ። የምንፈልገው ነገር ምንም ይሁን ምን እምነት ከሌለን ነዳጅ የሌለው መኪናን ለመንዳት እንደመሞከር ይሆንብናል ።" --ናፖሊዮን ሂል 5.‹‹ ብርሃን ጨለማን ያሸንፋል እንጂ ጨለማ ጨለማን አይገፍም ፡፡ ጥላቻም በጥላቻ አይሸነፍም ፡፡ ያን ማድረግ የሚቻለው ፍቅር ብቻ ነው ፡፡ ›› --ማርቲን ሉተር 6."ወንዝ ድንጋይ ቦርቡሮ የሚገባው ሀይለኛ ስለሆነ ሳይሆን ያለማቋረጥ ስለሚፈስ ነው ፡፡" --ጂም ዋትኪንስ 7."ህይወት በራሷ ፣ ምንም ያልተሳለባት ባዶ የሰዕል ሸራ ነች ። ስንፈልግ መከራን ፣ ስንፈልግ ሐሴትን የምንስልባት ባዶ ሸራ ።" --ኦሾ 8."ጥንካሬና እድገት የሚመጡት (persistence) በተከታታይ ጥረትና ትግል ብቻ ነው ።" --ናፖሊዮን ሂል 9."የሰው ልጅ ውድቀት አንደኛው መንስኤ የውሳኔ ማጣት ነው ። አንድ ሰው ምንም ያህል እምቅ እውቀት ቢኖረው ፤ ምንም ያህል የሚያሰደንቅ ሃሳቦችን ማመንጨት ቢችልም ውሳኔ መወሰን ካልቻለ ግን አቅሙ ሁሉ ከውስጡ አይወጣም ።" --ናፖሊዮን ሂል 10." ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ ፡፡" --ዚግ ዚግላር 11."አንተ ጠንክረህ በዝምታ ስትሰራ ፣ ስኬትህ ጮኾ ይናገራል ፡፡ " --ፍራንክ ኦሽን 12. ‹‹ እምነት ማለት ምንም እንኳን ሙሉው የሕይወት መሰላል ባይታይህም የመሠላሉን የመጀመሪያውን እርካብ መርገጥ ነው ፡፡ ›› --ማርቲን ሉተር 13." አንድ የደስታ በር ሲዘጋ ፣ ሌላ የደስታ በር ይከፈታል ። እኛ ግን አብዛኛውን ጊዜ ወደ ተዘጋው በር እንጂ ወደተከፈተልን አናይም ፡፡" --ሔለን ኬለር 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
4 89658Loading...
07
Media files
4 4212Loading...
08
Media files
5 2710Loading...
09
#ተመስገን የዛሬ ሳምንት እንደምትሞት ቢነገርህ አሁን ያስጨነቀህ ነገር ሁኡ ተራ እንደሆነ ይገባሃል! ከጎደለህ ይልቅ የተደረገልህ ይበልጣል። ስለዚህ ተመስገን በል ወዳጄ! 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
5 7694Loading...
10
#ዓለም_እና_ክርስቶስ! #ዓለም "ኃያል ሁን!" ስትልህ #ክርስቶስ "ትሁት አገልጋይ ሁን!" ይላል! #ዓለም "ገንዘብ የሁሉ ነገር መልስ ነው"ስትል #ክርስቶስ "እግዚአብሔር የሁሉ ነገር መልስ ነው!" ይላል! #ዓለም "ለሌሎች አትጨነቅ" ስትል #ክርስቶስ "ለሌሎች ደግና ሩህሩህ ሁን!" ይላል #ዓለም "ጠንካራና በራስህ የበቃህ ሁን" ስትል #ክርስቶስ "ጥንካሬው በእኛ ድክመት ፍጹም ይሆናል!" ይላል #ዓለም "ጠላቶችህን ጥላ!" ስትል #ክርስቶስ "ጠላቶችህን ውደድ!" ይላል! 👉#የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ (አዲስ መጽሐፍ) 👉 #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
5 70818Loading...
11
#ዋጋህን_እወቀው! መነበብ ያለበት አስተማሪ ታሪክ "ትናንት ማታ አንድ ቪዲዮ እያየሁ ነበር። ሰባኪው የመቶ ብር ኖት ይዟል። እንዲህ ሲል ሰማሁት 'ይህ የብር ኖት እንደታተመ ምንም ዓይነት መጨማደድ አልነበረበትም። ከዚያ በኋላ ግን ሰዎች፦ 👉እጽ ለመግዛት ተጠቅመውታል። 👉 ለዝሙት ከፍለውታል። 👉ጭቃ ውስጥ ነበር። 👉ተቀዷል፣ 👉ጠርዞቹ ተቆርጠዋል። ከዚህ ሁሉ ቀኋላ ይህ የመቶ ብር ኖት አሁን ዋጋው ስንት ነው? አሁንም ዋጋው ያኔ አዲስ በነበረበት ጊዜ የነበረው ዋጋ ነው። አምላካችንም እኛንም የሚያየን እንደዚህ ነው። ያለፈው ታሪካችን ምንም ሆነ ምንም፣ የቱንም ያህል የተጎዳን እንሁን፤ ለእሱ ዋጋችን ያኔ ሲፈጥረን እንደነበረው ነው።' " 👉#የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ (አዲስ መጽሐፍ) 👉 #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
6 78429Loading...
12
#አእምሮህን_ተጠቀም! ዓይንህ የሚያየውና ጆሮህ የሚሰማው ከተለያየብህ... አእምሮህን ተጠቀም! #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ 48 LAWS OF POWER የተሰኘው መጽሐፍ ሳይቆራረጥ በጥንቃቄ የተተረጎመው #የኃያልነት_ሕጎች በሚለው መጽሐፍ ነው፤ ሲገዙ #የኃያልነት_ሕጎች ብለው በእንግሊዘኛው ሽፋን የታተመውን መጽሐፍ ይግዙ! በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 🎀 ይህ ኃያልነትን የሚያቀዳጅ #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ፦ #ጄዚ #ካንዬ_ዌስት #ፊደል_ካስትሮ #ጆርዳን_ፒተርሰን #ባራክ_ኦባማ #ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሱት ነው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት ይህን መጽሐፍ እንደ መሰላል ተጠቀመው፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
6 5386Loading...
13
#እንኳን_ደስ_አለህ! ዮሴፍ 15 ዓመታት ጠብቋል! አብርሃም 25 ዓመታት ጠብቋል! ሙሴ 40 ዓመታት ጠብቋል! ክርስቶስ 30 ዓመታት ጠብቋል! እግዚአብሔር ብዙ እንድትጠብቅ ካደረገህ፣ እጅግ ጥሩ ነገር እያዘጋጀልህ ነውና እንኳን ደስ አለህ! #የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታትመው በገበያ ላይ። ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
6 92221Loading...
14
#ንጉሣችሁን_ልሰቅለውን?! ጲላጦስ አይሁድን በአሽሙር ይናገር ነበርና “ንጉሣችሁን ልሰቅለውን?” ብሎ ጠየቀ። ነገር ግን የካህናት አለቆችና ተከታዮቻቸው መሳደብ ጀመሩ። አሁን ኢየሱስን ከመግደል የሚያስቀራቸው የለም። ምላሻቸውም በግብዝነት የተሞላ ነው፤ እግዚአብሔርን በእነርሱ ላይ ያለውን ሥልጣን በመርሳት፣ “ከቄሣር በቀር ሌላ ንጉሥ የለንም” ሲሉ በንዴት ተናገሩ። አሁንም፣ ሳያስቡት የልባቸውን እውነት ተናገሩ። የዚህ ትርጓሜውም አጥፊ ነበር። የአይሁድ አለቆች አምላካቸውን በግልጽ ካዱ። የእስራኤል ንጉሥ ሊሆን የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነውና ቄሳርን እንደ ብቸኛ ንጉሥ በማወጅ እግዚአብሔርን ሰደቡ። ከዚህም በላይ ቄሳርን ጨምሮ የሮም ነገሥታት ሁሉ በሮማውያን ዘንድ እንደ አምላክ ይመለኩ ነበርና አይሁድ ቄሳርን ንጉሣችን በማለታቸው ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ አምላክን አምልከዋል። የሰማዩን ንጉሥ፣ ከአብ የተላከውን ልጅ በመናቅ፣ ቃል ኪዳናቸውን ጥለዋል፤ ከእግዚአብሔር ጋር እንደተመረጠ ሕዝብ ያላቸውን ውል ቀደዋል። የፋሲካ በዓል እግዚአብሔር ህዝቡን ነፃ ማውጣቱንና ከእርሱም ጋር ያላቸውን ልዩ ትስስር የሚዘክሩበት ጊዜ በመሆኑም፣ ይህ የሚያሳዝን ነበር። #የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ ላይ የተወሰደ። #የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ የክርስቶስን ሕማማት፣ ስቅለት፣ ፍቅርና ትንሳኤ በቦታው ያለን ያህል ወስዶ የሚያሳይ መጽሐፍ ነው። 👉#የተሰቀለው_ንጉሥ 👉#The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 📕📕📕 ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun
6 6958Loading...
15
#ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ በቅርብ ቀን The Laws of Human Nature የተሰኘው የሮበርት ግሪን ድንቅ መጽሐፍ #ሰውና_ተፈጥሮው በሚል ርእስ በቅርብ ቀን በገበያ ላይ ይውላል።ታዋቂውን 48 Laws of POWER የተሰኘውን መጽሐፍ 48ቱ የኃያልነት ሕጎችን በሚል በተረጎመችው #ሃኒም_ኤልያስ የተተረጎመ ሲሆን፣ ልክ እንደ #የኃያልነት_ሕጎች_መጽሐፍ ጥፍጥ ብሎ ከተዘጋጀው #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ ላይ ለቅምሻ 5ቱን ድንቅ ትምህርቶች እነሆ ብለናል፦ ለአነቃቂ መልእክቶች ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun #አንድ #መርዛማ_ሰዎችን_አስወግድ ከመርዛማ ሰዎች ጋር አብዝተን የምንገናኝ ከሆነ በአካልም ሆነ በአእምሮ ሊጎዱን ይችላሉ ይለናል። እነዚህ ከልክ ያለፈ ትችት የሚሰጡ፣ ምቀኛ፣ ትዕቢተኛ፣ ጠበኛ ወይም ራስ ወዳድ የሆኑ ሰዎችን ያጠቃልላል።  እነዚህን ባህሪያት በራሳችን እና በሌሎች እንዴት መለየት እንዳለብን እና ራሳችንን ከእነሱ እንዴት ማራቅ እንዳለብን ያስተምረናል። #ሁለት #ስሜታዊነትህን_ተቆጣጠር ስሜታችን ምን ያህል በጥልቅ እንደሚገዛን እና ውሳኔዎቻችንን እና ድርጊቶቻችንን እንዴት እንደሚነካ አናውቅም። ምክንያታዊነትን በማዳበር እነዚህን ስሜታዊ ተፅእኖዎች እንዴት መቋቋም እንደምንችል ማወቅ የግድ ይለናል። እራሳችንን ጠንቅቆ ማወቅ፣ ስሜቶቻችንን ከሥሮቻቸው መፈተሽ፣ የምላሽ ጊዜያችንን ማዘግየት፣ የአስተሳሰብ እና የስሜታዊነት ሚዛንን ማግኘትን የመሳሰሉ ስልቶችንም ሮበርት ግሪን በመጽሐፉ ይጠቁመናል። #ሶስት #ከጓደኞችህ_ጋር_አብረህ_ወደ_ገደል_አትግባ ከሌሎች ጋር ለመስማማትና ብቻችንን ላለመሆን ብለን የሌሎችን አስተያየት ወይም ግምት ከልክ በላይ እንዳንቀበል ያስጠነቅቀናል።  ይህ ግለሰባዊ አቅማችንን እንድናጣ እና ለቡድን አስተሳሰብ እንድንጋለጥ ሊያደርገን ይችላል። #አራት #ሳታቋርጥ_የተሻለ_ነገርን_ፈልግ ባለን ነገር እንዳንረካ እና ሌላ ቦታ ያለን የበለጠ ደስታን የሚሰጥ ነገር እንድንፈልግ ይገፋናል። ከመጠን በላይ የሆነ ምሬትም ወደ ብስጭት፣ ጭንቀት፣ መሰላቸት ወይም ሱስ እንደሚመራን፣ ከዚህ ይልቅም እስካሁን ያገኘነውን በምስጋና ተቀብለን፣  ራሳችንን በማሻሻል ላይ ማተኮር እንዳለብን ያሳየናል። #አምስት #በሰዎች_ጭምብል_ስር_ምን_እንዳለ_ተመልከት ሮበርት ግሪን፣ ሰዎች ብዙውን ጊዜ እውነተኛ ሀሳባቸውን እና ስሜታቸውን ከራስ መተማመናቸውና ከአካላዊ ውበታቸው ስር  እንዴት እንደሚደብቁ ያሳየናል።  በሌሎች ቃላት እና ድርጊቶች ውስጥ ያሉ የማታለል ምልክቶችን እንዴት መለየት እንደሚቻል ያብራራልናል። እንዲሁም በሰዎች ፊት ሀቀኝነታችንን እና ታማኝነታችንን ሳናጣ እንዴት መጫወት እንዳለብንም ያስረዳናል። #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ በቅርብ ቀን በገበያ ላይ ይውላል። 👉ሌሎች የሮበርት ግሪን ምርጥ የእንግሊዝኛ መጽሐፍት እጅግ በጥራት ታትመው በገበያ ላይ፦ 👇👇👇 #The_Laws_of_Human_Nature #DAILY_LAWS #The_33_Strategies_of_War በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
6 96725Loading...
16
Media files
5 9732Loading...
17
#አንዳንድ_ጊዜ_ችግሩ_አንተ_ነህ አንዳንድ ጊዜ መርዛማው ሰው አንተ ልትሆን ትችላለህ። አንዳንድ ጊዜ ከሕይወትህ ማራቅ የምትፈልገው ክፉውና አሉታዊው ሰው አንተ ራስህ ልትሆን ትችላለህ። አንዳንድ ጊዜ ችግሩ አንተ ነህ። ይህ ሁሉ ግን ዋጋ የሌለህ አያደርግህም። ማደግህንና ራስህን መፈተሽህን ቀጥል። ራስህን ከማነቃቃት አትቦዝን። ስህተቶች እድል ናቸው። ተመልከታቸው፣ ያንተ አድርጋቸው፣ እነሱ ላይ ተነስትህ በማደግም ጉዞህን ቀጥል። የተሻለ ነገር በማድረግ የተሻለ ሁን። ሰው ነህ! ሁሉም ቀላል ይሆናል! #ተራራው_አንተ_ነህ መጽሐፍ በገበያ ላይ #2ተኛው ዕትም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
7 2976Loading...
18
#ሳይኮሎጂ_እንዲህ_ይላል፦ ሁልጊዜ አዳዲስ ነገሮችን ከመሞከር አትስነፍ። ምክንያቱም በምታውቀው ልክ ብቻ ስትኖር ሕይወት አሰልች ናት! ትስማሙበታላችሁ? ሀሳብ አስተያየቶቻቹሁን አካፍሉን። #የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ በገበያ ላይ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
6 8419Loading...
19
#ከሕማማቱ_የምንማራማቸው_5_የሕይወት_ትምህርቶች #አንድ ለሰው ልጆች መዳን አንድ ሰው (ክርስቶስ) መሞት ነበረበት! ሁሉም ሕልም የሚጀምረው አንድ ሰው ለሌሎች ሲል የራሱን ሕይወት አሳልፎ ሳ ሲሰጥ ነው። ያለመስዋትነት ድል የለም። ከስኬት መስዋዕትነት ይቀድማል።  ምቹ የስኬት መንገድ የለም! #ሁለት ይሁዳ ክርስቶስን ያታለለው፣ ከእሱ ጋር በአንድ ጠረጴዛ አብሮ ተቀምጦና አብሮ እየበላ ነው! የሕይወት ስላቅ የሚገርመው ጠላትህ ከምታስበው በላይ እጅግ በቅርበት የሚገኝ መሆኑ ነው። #ሶስት ክርስቶ የራሱን መስቀል ራሱ መሸከም ነበረበት! ያገኘው እገዛ ያን ያህል አልነበረም! አየህ፣ ያንተ ሕልም ያንተ ራስ ምታት ነው። ራስህ ተሸከመው፤ ከሌሎችም ብዙ እገዛን አትጠብቅ! #አራት 'ሆሳዕና' እያለ የተቀበለው ያ ሕዝብ ነው 'ስቀለው' ብሎ ያሰቀለው! በሰዎች አድናቆት ብዙ አትደሰት። አንድን ጀግና ወደ ጠላትነት ለመቀየር አፍታ በቂ ነው! #አምስት በመስቀል ላይ ሆኖ እንኳ ሌባውን ወደ ገነት እየጠራው ነበር! ሁኔታዎች ሊገድቡህና ሊገልጹህ አይገባህም። አንተ እጅግ መራር በኾነ ሁኔታ ውስጥ ሆነህ እንኳ ለሌሎች ተስፋን መስጠት አለብህ። 👉#የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
7 68259Loading...
20
#ይቅርታ ይቅርታ የታላቅነት አክሊል ነው። ከመተኛትህ በፊት ቂምህን ሁሉ ከልብህ አስወግደህ፥ የበደሉህን ይቅር በል! #ስሜትን_በብልኃት_መምራት መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
7 5539Loading...
21
#አይተውህም! የቱንም ያህል ወጀብ ተጋፈጥ፣ እግዚአብሔር እንደሚወድህ ግን ማወቅ አለብህ። በወጀቡ ውስጥም አብሮህ አለ፤ አልተወህም፤ አይተውህምም! 👉እግዚአብሔር ይወድሃል። ስኬታማ እንድትሆን ይፈልጋል። ላንተ ምርጡን ነገር ሁሉ ይፈልጋል። 👉እግዚአብሔር ሁላችንንም ይወደናል። ብቸኛ ልጅ እንደሆንን አድርጎ ይወደናል። 👉የእኛ ስሜት ይመጣል፣ ይሄዳል። የእግዚአብሔር ፍቅር ግን ሁልጊዜ ቋሚ ነው። 👉የቱንም ያህል ወጀብ ተጋፈጥ፣ እግዚአብሔር እንደሚወድህ ግን ማወቅ አለብህ። አልተወህም፤ አይተውህምም! 👉ሕይወት በጣም አጭር ናት፤ ዓለም ደግሞ ትልቅ ናት። የእግዚአብሔር ፍቅር ደግሞ እጅግ ይተልቃል። 👉እግዚአብሔር ምን ያህል እንደሚወድህ ስታውቅ፣ ያንን ፍቅር እያንጸባረቅክ ትኖራለህ። 👉እግዚአብሔርና ፍቅር ተመሳሳዮች ናቸው። ፍቅር የእግዚአብሔር መገለጫ ሳይሆን ራሱ እግዚአብሔር ነው። 👉#የተሰቀለው_ንጉሥ (በአማርኛ) 👉#The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory (በእንግሊዝኛ) ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
7 91324Loading...
22
#እነዚህን_የሕይወትህ_አእማዶች_አድርግ 👉 ሁሉም ነገር እግዚአብሔርን እመነው 👉 የምታስበውን ያህል ሳይሆን የምትችለውን ያህል ጸልይ 👉 አእምሮህ ያልተረጋጋ ሲመስልህ አጭር ጸሎት አድርግ 👉 ሳታቋርጥ በየጊዜው ንስሃ ግባ 👉 ተረጋጋ!  የውስጥና የውስጥ አርምሞን ተለማመድ 👉 ከሰዎች እንደ አንዱ ሁን፣ ቀለል ብለህ ኑር 👉 ለሁሉም፣ ከሁሉም በፊት ለቤተሰብህ ትሁት ሁን 👉 ሐቀኛ ሁን፣ ከሁሉ አስቀድመህ ለራስህ 👉 እውነታውን ተጋፈጥ 👉 ትኩረት ለመሳብ አትልፋ 👉 ቀለል አድርገህ፣ በቀጥታና በግልጽ ተናገር 👉 አድናቆትን ወይም አዘኔታን አታሳድ 👉  ለራስህና ለሌሎች ምህረት አድርግ 👉እርዳታ ሲያስፈልግህ፣ ያለ ኃፍረትና ፍርሃት ጠይቅ 👉 ስትወድቅ፣ ወዲያውኒ ተነስተህ፥ በድጋሚ ጀምር 👉 ትኩረትህ እግዚአብሔር ላይና ብርሃን ላይ ይሁን፤ ፈጽሞ ወደ ጨለማ፣ ፈተና እና ኃጥያት አትሂድ 👉 ራስህን ለማስረዳት አትልፋ! የአቡነ ሺኖዳ ሶስት በገበያ ላይ የዋሉ ድንቅ መጽሐፍት ገዝታችሁ እንድታነቧቸው ተጋብዛችኋል #ሰይጣንን_አስርቡት አዲስ መጽሐፍ #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም ሌሎች ምርጥ መጽሐፍቶች በገበያ ላይ:- 👇🎀👇 👉#የተሰቀለው_ንጉሥ (በአማርኛ) 👉#The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory (በእንግሊዝኛ) 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
7 61547Loading...
23
#ኃያልነት_የሚያቀዳጁህ_6_መርሆች 1- ሰዎች ለሚወዷቸው ነገሮች ፍላጎት አሳይ 2- በስማቸው ጥራቸው 3- ሰዎችን ዋጋ ስለሚሰጡት ነገር አውራቸው 4- አዳምጥ፣ እንዲያወሩም አበረታታቸው 5- ጠቃሚ እንደሆኑ እንዲሰማቸው አድርጋቸው 6- ፈገግ በል #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ 48 LAWS OF POWER የተሰኘው መጽሐፍ ሳይቆራረጥ በጥንቃቄ የተተረጎመው #የኃያልነት_ሕጎች በሚለው መጽሐፍ ነው፤ ሲገዙ #የኃያልነት_ሕጎች ብለው በእንግሊዘኛው ሽፋን የታተመውን መጽሐፍ ይግዙ! በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 🎀 ይህ ኃያልነትን የሚያቀዳጅ #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ፦ #ጄዚ #ካንዬ_ዌስት #ፊደል_ካስትሮ #ጆርዳን_ፒተርሰን #ባራክ_ኦባማ #ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሱት ነው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት ይህን መጽሐፍ እንደ መሰላል ተጠቀመው፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
7 57318Loading...
24
#ወደ_ተሳሳተ_ምንጭ_አትሂድ በአንድ መንደር ውስጥ የሚኖር ገበሬ አንዲት ላም ነበረችው። ላሟን እጂግ ከመውደዱ የተነሳ አብዝቶ ይንከባከባታል። ጥሩ ሳር ባለበት ቦታ እየወሰደ ይመግባታል። በአካባቢው ወዳለ ንጹህ ምንጭ እየወሰደም ውኃ ያጠጣታል። ነገር ግን ላሟ ሁልጊዜ ትከሳለች። ከቀን ወደ ቀን የበለጠ ቀጭን ትሆናለች። ሰውዬውም እጅግ እየተገረመና ግራ እየገባው "ላሜ እንዲህ እየተንከባከብኳት ለምንድን ነው የምትከሳው?" ይል ነበር። መልሱን ለማግኘትም ብዙ ጊዜ አልወሰደበትም። አንድ ቀን፥ ድንገት ውኃ ጠምቶት ከምንጩ ለመጠጣት ዝቅ ሲል አንድ ነገር አስተዋለ። ውኃው ውስጥ የሆኑ አስፈሪ ነፍሳት ነበሩ። አዎ ምንጩ በአለቅት ተወሩ ነበር። ስለዚህም ላሟ በየቀኑ ከምንጩ በጠጣች ቁጥር ከውኃው ጋር አለቅቶች ወደ ሆዷ ይገቡ ነበር። ገብተውም ደሟን እየመጠጡ ያዳክሟታል። የዚህ ዘመን ሰው መንፈሳዊ ሕይወትም እንደዚህ ዓይነት ነገር ነው ያጋጠመው። ጥሙን ለማርካት ውኃ የሚጠጣው ወደ ተሳሳተ ምንጭ በመሄድ ነው። ወዳጄ  አንተም ጥምህን ለማርካት ወደ ተሳሳተ ምንጭ አትሂድ! የአቡነ ሺኖዳ ሶስት በገበያ ላይ የዋሉ ድንቅ መጽሐፍት ገዝታችሁ እንድታነቧቸው ተጋብዛችኋል #ሰይጣንን_አስርቡት አዲስ መጽሐፍ #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም ሌሎች ምርጥ መጽሐፍቶች በገበያ ላይ:- 👉#የተሰቀለው_ንጉሥ (በአማርኛ) 👉#The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory (በእንግሊዝኛ) 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
8 69225Loading...
25
#ዓለም_እና_ቃሉ! #ዓለም "ኃያል ሁን!" ስትልህ #ቃሉ_ደግሞ "ትሁት አገልጋይ ሁን!" ይላል! #ዓለም "ገንዘብ የሁሉ ነገር መልስ ነው"ስትል #ቃሉ "እግዚአብሔር የሁሉ ነገር መልስ ነው!" ይላል! #ዓለም "ለሌሎች አትጨነቅ" ስትል #ቃሉ "ለሌሎች ደግና ሩህሩህ ሁን!" ይላል #ዓለም "ጠንካራና በራስህ የበቃህ ሁን" ስትል #ቃሉ "ጥንካሬው በእኛ ድክመት ፍጹም ይሆናል!" ይላል #ዓለም "ጠላቶችህን ጥላ!" ስትል #ቃሉ "ጠላቶችህን ውደድ!" ይላል! 👉#የተሰቀለው_ንጉሥ (በአማርኛ) 👉#The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory (በእንግሊዝኛ) የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
10Loading...
26
#አትሁን!!! ሁሉም ሰው አንተን ለማሞኘት ጭንብል ለብሶ በሚመጣበት ዓለም ውስጥ ነውና የምትኖረው ፣ እጅግ በጣም የበዛ ጥሩ ሰው አትሁን!!! #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ 48 LAWS OF POWER የተሰኘው መጽሐፍ ሳይቆራረጥ በጥንቃቄ የተተረጎመው #የኃያልነት_ሕጎች በሚለው መጽሐፍ ነው፤ ሲገዙ #የኃያልነት_ሕጎች ብለው በእንግሊዘኛው ሽፋን የታተመውን መጽሐፍ ይግዙ! 🎀 ይህ ኃያልነትን የሚያቀዳጅ #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ፦ #ጄዚ #ካንዬ_ዌስት #ፊደል_ካስትሮ #ጆርዳን_ፒተርሰን #ባራክ_ኦባማ #ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሱት ነው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት ይህን መጽሐፍ እንደ መሰላል ተጠቀመው፡፡ ‼️ልብ በል👉 መጽሐፉ በራሱ በእንግሊዘኛው መጽሐፍ ሽፋን የታተመ ሲሆን ገጹም 352 እና በታጣፊ ሽፋን ማለቢያ ጭምር ተደርጎበት የታተመ ነው! በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
7 9729Loading...
27
#ሳይኮሎጂ_እንዲህ_ይላል፦ ሰዎች የምታደርግላቸውን ነገር ማድረግ እስካላቆምክ ድረስ የምታደርገው ነገር ዋጋ አይገባቸውም! እውነት ነው ትላላችሁ? #የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ በገበያ ላይ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
8 2839Loading...
28
#ሶስቱ_ብርቱ_ውሳኔዎች:- 1- ዝምታ፣ 2- እምቢ ማለት እና 3- እርቆ መሄድ! #ስሜትን_በብልኃት_መምራት መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
8 08520Loading...
29
ምላስህን ተጠንቀቃት እነዚህን 9 ዋና ኃጢአቶች ተሸክማለችና! 1- ውሸትን 2- ከንቱ ውዳሴን 3- ትዕቢትን 4- መጠን አልባ ወሬን 5- ሳይሰሙ ማውራትን 6- ሐሜትን 7- ስድብን 8- እርግማንን 9- ሐሰተኛነትን #የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታትመው በገበያ ላይ። ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
8 48514Loading...
30
#እነዚህን_ከሰዎች_አትጠብቅ! 1- ሁልጊዜ እንዲያግዙህ አትጠብቅ 2- በአንተ መንገድእንዲቀበሉህ አትጠብቅ 3- ሁሌም አንድ አይነት እንዲሆኑ አትጠብቅ 4- ሁልጊዜ በዙሪያህ እንዲገኙ አትጠብቅ 5- መውደድህን ሳታሳያቸው፣ እነሱ እንዲወዱህ አትጠብቅ #ሰዎችን_የማንበብ_ጥበብ መጽሐፍን ግዛውና የሰዎችን  ስሜትና ሀሳብ በመግዛት እንዴት ለፍላጎትህ መጠቀሚያ  ማድረግ እንደምትችል እንዲሁም እንዴት በጥበብና በስኬት ከሰዎች ጋር መኖር እንደምትችል ተማርበት። አዲሱ #ሰዎችን_የማንበብ_ጥበብ መጽሐፍ በገበያ ላይ።በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
8 30416Loading...
31
#መሰላሉን_ተመልከተው! 🥇ስኬት ውድቀት ውድቀት ውድቀት #አይቤን_ማን_አነሳው እና #የአንድ_ደቂቃ_ማናጀር መጽሐፍ #2_መጽሐፍ_በአንድ ላይ በገበያ ላይ። በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
8 3772Loading...
32
ሳይኮሎጂ_እንዲህ_ይላል፦ ሰዎች ሲወዱህ ብዙ አትደሰት። እውነተኛው ጥያቄ "እስከ መቼ?" የሚለው ነው። ስለ እውነተኛው ጥያቄ ምን ትላላችሁ እናንተስ?  እስከመቼ ያላችሁበትን ገጠመኝ አካፍሉን እስቲ ... #የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ በገበያ ላይ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
8 52610Loading...
33
#አምላክ፦ ከላይ ሆኖ ይባርክህ ከታች ሆኖ ይደግፍህ ከፊት ሆኖ ይምራህ ከጀርባ ሆኖ ይጠብቅህ ከጎን ሆኖ ምቾትን፣ ከውስጥ ሆኖ ጥንካሬና ደስታን ይስጥህ! አሜን እያልክ የተሰቀለው ንጉሥ መጽሐፍን እንድታነብ ግበዣችን ነው። #የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታትመው በገበያ ላይ። 👇🎀👇 ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
8 76515Loading...
34
#ይቅርታ_የምጠይቅህ ይቅርታ የምጠይቀው እኔ ተሳስቻለሁ ወይም አንተ ትክክል ነህ ለማለት አይደለም። ይቅርታ የምጠይቅህ ከእኔ ኢጎ ይልቅ ግንኙነታችንን ስለማከብር ነው። #ስሜትን_በብልኃት_መምራት መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
8 59112Loading...
35
#የመረጥኩትን_ነኝ!! እኔ፣ እኔ ላይ የሆነብኝን ሳይሆን ለመሆን የመረጥኩትን ነኝ!! #ተራራው_አንተ_ነህ መጽሐፍ በገበያ ላይ #2ተኛው ዕትም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
9 02110Loading...
36
#ከራስህ_ጋር_በሰላም_ኑር! ሌላ የምትወቅሰው ነገር መፈለግህን አቁምና ከራስህ ጋር በሰላም ኑር! በከተማ ውጣ ውረድ የተሰላቸ አንድ ሰው ለነፍሱ ሰላምና ለልቡ እርጋታን ፈለገ። ሐሳቡንና እይታውን  የሚረብሽ ነገር ወደሌለበት ቦታ ሄዶ ማረፍም ፈለገ። ከተማው እጅግ ጩኸታም ስለሆነ ወደ ጫካ ለመሔድ ወሰነ። ጫካው ለጥቂት ጊዜያት ጸጥታ ያለበት መሰለው። ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ግን ብዙ ድምጾች መስማት ጀመረ፥ የአንበጣዎች ዝላይ፣ የወፎች ዝማሬ፣ የዛፎቹ ሿሿታ ይሰማው ጀመረ።... ስለዚህም ከዚህ የተሻለ ጸጥታ ያለበት ቦታ ለመሄድ ተነሳ። ለብዙ ቀናት ዋሻ ሲፈልግ ቆየ። ከዛም ጸጥታና እርጋታ ያለበት አንድ ዋሻ አገኘ። ሰውዬው ግን እዛም መቆየት አልፈለገም ምክንያቱም ዋሻ እሱ የሚፈልገው ፍጹም ጸጥታ አልነበረውም። ጥግ ላይ ጠብ ጠብ የሚል ውኃ አለ፤ ድምጽ ያስተጋባል። ዋሻው ጸጥ ያለ ስለሆነም የውኃው ጠብታ ገንኖ ስለሚሰማ በጣም ረባሽ ሆነበት። ከዛም በቃ የሚፈልገውን ጸጥታ ሊያገኝ የሚችለው ድምጽ ማፈኛ ባለው ቤት ውስጥ ብቻ እንደሆነ አሰበ። ከስድስት ወራት ዝግጅት በኋላም ቤቱን በሚፈልገው መልኩ ማዘገጀት ቻለ። ከዛም የቤቱ መሐል ላይ ተቀመጠ። በዚያ ፍጹም ጸጥታ መሐል ግን "ቲክ፣ ቲክ..." የሚል የሰዓት ድምጽ ተሰማው፤ ተናዶም ሰአቱን ሰበረው። በመጨረሻም ምንም የማይረብሽበትን ፍጹም ጸጥታን አገኘ። ጥልቅ ትንፋሽንም ወሰደ። አንድ ድምጽ ግን ተሰማው "ደብ-ደብ፣ ደብ-ደብ..."— ደረቱ ውስጥ ልቡ በኃይለኛው እየመታ የማይቋቋመውን ድምጽ እያወጣ ነበር። አሁን ምን ያድርግ? የአእምሮ ሰላም በውጫዊ ነገሮች ጥገኛ አይደለም፤ የአእምሮ ሰላም የሚመጣው ከውስጥ ነው። ሁሉም ችግሮችና መፍትሔዎች የሚመነጩት ከውስጥ ነው። ሌላ የምትወቅሰው ነገር መፈለግህን አቁምና ከራስህ ጋር በሰላም ኑር! የአቡነ ሺኖዳ ሶስት በገበያ ላይ የዋሉ ድንቅ መጽሐፍት ገዝታችሁ እንድታነቧቸው ተጋብዛችኋል #ሰይጣንን_አስርቡት አዲስ መጽሐፍ #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም ሌሎች ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍቶች በገበያ ላይ:- 👉#የተሰቀለው_ንጉሥ (አዲስ መጽሐፍ) 👉#The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory (በእንግሊዝኛ) 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
9 65144Loading...
37
Media files
7 9392Loading...
38
#ራስህን_ሁን! ብዙ ሰዎች በሕይወት የሚያስፈልጓቸውን ትምህርቶች አይማሩም፤ ወይም መሆን ያለባቸውን ዓይነት ሰውም አይሆኑም። ምክንያቱ ደግሞ ሌላን ሰው በመምሰል ወይም የእነሱ ያልሆነን ማንነት በመሆን ስለተጠመዱ ነው። ራስህን ሁን! #ስሜትን_በብልኃት_መምራት መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
9 01317Loading...
39
#በረሮ ውሸቶች ልክ እንደ በረሮ ናቸው፤ አንዱን ባጋለጥክበት ቦታ ሌሎች የተደበቁ ብዙ አሉ። #ሰዎችን_የማንበብ_ጥበብ መጽሐፍን ግዛውና የሰዎችን  ስሜትና ሀሳብ በመግዛት እንዴት ለፍላጎትህ መጠቀሚያ  ማድረግ እንደምትችል እንዲሁም እንዴት በጥበብና በስኬት ከሰዎች ጋር መኖር እንደምትችል ተማርበት። አዲሱ #ሰዎችን_የማንበብ_ጥበብ መጽሐፍ በገበያ ላይ።በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
8 66512Loading...
40
#ትልቅ_የማሰብ_አስማት_ምንድን_ነው? 👉 ከቅርብ ሁኔታዎችህ በላይ ትልቅ ማሰብ ማለት ነው። 👉ትልቅ ነገር መመኘት ማለት ነው። 👉 በመለስተኛ አስተሳሰብ እና አመለካከት ላይ የማይገድብ አስተሳሰብ ነው። 👉በዙሪያህ ካሉ ሰዎች በተለየ መንገድ ማሰብ አለመፍራት ማለት ነው። #ሀሳቦች_ሃይል_አላቸው። ትልቅ ካሰብክ፣ በሃሳብህ ውስጥ የበለጠ ሃይል እያስገባህ ነው። አዎንታዊ እርምጃ ከጨመርክ እሩቅ የመድረስ ዕድልህ ሰፊ ይሆናል። ሀሳቦች የአንድን ሰው የህይወት ሁኔታዎች ይፈጥራሉ። ይህ ማለት ትልቅ ካሰብክ ትልቅ ስኬት ታገኛለህ፤ ትንሽ ካሰብክ ግን ከፍታ ላይ አትደርስም። ትልቅ ማሰብ ትንሽ ከማሰብ የበለጠ ጥረት አይጠይቅም፤ ነገር ግን ትልቅ ካሰብክ እና ስለእሱ ከልብ ከሰራህ ይዋል ይደር እንጂ ትልቅ ከፍታ ላይ ትደርሳለህ። #ድብቁ_አእምሮህ_ድብቁ_ኃይልህ መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
8 72415Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
#ውቅያኖስ_ነው የእግዚአብሔር ፍቅር እንደ ውቅያኖስ ነው። መጀመሪያውን እንጂ መጨረሻውን አታየውም! #የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታትመው በገበያ ላይ። ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Show all...
👍 16🙏 8 1
#የዓለሙ_ንጉስ_ተሰቀለ! ++++++++++++++ እግዚአብሔር በእጁ ያበጀው አዳም ለስጋው አድልቶ የአምላኩን ትዕዛዝ ሽሮ÷ የአመጸኛውን የሳጥናኤልን ፍቃድ አድርጎ ሞትን በራሱ ላይ ባወጀ ጊዜ ከጠገቡ ከማይራቡባት÷ ከጠጡ ከማይጠሙባት÷ ረፍትና ሰላም ከሰፈነባት እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን አዳምና ለዘሩ ለዘላለም ማረፊያ አድርጎ ከሰጣት ገነት በተባረረ ጊዜ ያዘነውን ሃዘን እና የተሰማውን ጸጸት ተመልክቶ ምህረቱ የማያልቀው ቸርነቱ የማይለካው እግዚአብሔር ያድነው ዘንድ ወደደ። አዳም ንጉስነትን ሽቶ ÷ አምላክነትን ተመኝቶ ያመጣውን ዘላለማዊ ሞት በሞቱ ይሽረው ዘንድ የአለም ንጉስ፣ የሰላምን ጌታ፣ የፍቅር ባለቤት በጎለጎልታ በመስቀል ላይ ተቸንክሮ ሞተ። የተሰቀለው ንጉስ በመስቀል ላይ በቆረሰው ቅዱስ ስጋ እና ባፈሰሰው ክቡር ደም የሰውን ልጅ በዘላለም ህይወት በመንግስቱ ይነግስ ዘንድ ፈቀደ። የተሰቀለው ንጉስ አዳም እና ልጆቹን ከተሰቀሉበት የኃጢያት ተራራ አወረዳቸው። በፍጹም ፍቅሩ እና በማያልቀው ቸርነቱ ዘላለማዊ ምህረትን አደረገላቸው። የሚሠሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ብሎ ከአባቱ እና ከራሱ ጋር ህይወቱ ከሆነው ከመንፈስ ቅዱስም ጋር አስታረቀው። ንጉሱን አሁን ይሄው ሰቀሉት። ስልጣንና ዝና ያሳሰባቸው÷ በአለም ያለው ክብር ያስጨነቅቸው የካህናት አለቆችና የዚህ አለም ገዢዎች እውነትን ሰቀሉት። መድሃኒት የሆነው ኢየሱስ እሱም መሲህ ክርስቶስ ላመኑበት ህይወት ይሆንላቸው ዘንድ በእሱ ፍቃድ በአባቱም  በመንፈስ ቅዱስም ፍቃድ ይሄው ዛሬ በስድስት ሰአት አዳም በተቀበረባት፣ በማዕከለ ምድር በጎለጎልታ እሷም የራስ ቅል በሚሏት ቦታ ተሰቀለ። የአለም ሁሉ ንጉስ ተሰቅሎ በመንግስቱ የብርሃን አክሊል ተጎናጽፈን  ነግሰን እንድንኖር አደረገ። #የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታትመው በገበያ ላይ። ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Show all...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

31👍 14🙏 4🥰 2👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
🙏 14👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ወደ_መስቀሉ_ቅረብ! ክርስቶስ 5000 ሰዎችን መግቧል፤ ከተመገቡ በኋላ የተከተሉት ግን 500 ብቻ ነበሩ። አስራ ሁለት ደቀ መዛሙርት ነበሩት፤ እስከ አጸዱ ድረስ የተከተሉት ግን 3ቱ ብቻ ነበሩ፤ መስቀሉ ስር የተገኘው ደግሞ አንድ ብቻ ነበር። ወደ 'መስቀሉ' በቀረብክ ቁጥር የመንጋው ቁጥርም ይቀንሳል!!! 👉#የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ (አዲስ መጽሐፍ) 👉 #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Show all...
👍 28 8🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram
#መስቀል_ነው! #የእውነተኛ ፍቅር ቅርጽ የዳይመንድ አይደለም። እውነተኛ ፍቅር ቅርጹ መስቀል ነው! #የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታትመው በገበያ ላይ። ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Show all...
👍 29 9🙏 1
#15_ምርጥ_አባባሎች 1."ባለ ትላልቅ አእምሮ ሰዎች በሃሳብ ላይ ይወያያሉ ፣ መካከለኞቹ በድርጊትና ሁኔታዎች ላይ ይወያያሉ ባለትናንሾች ግን ቁጭ ብለው ሰው ያማሉ ፡፡" --ሪያኖር ሮዝቪልት 2.‹‹ መብረር ካልቻልክ ሩጥ ፡፡ መሮጥ ካልቻልክ ተራመድ ፡፡ መራመድ ካልቻልክ ዝግ ብለህም ቢሆን ሂድ ፡፡ ምንም ነገር ስታደርግ ወደፊት መሄድህን አታቋርጥ ፡፡›› --ማርቲን ሉተር 3.«ወደፊት የሚመጣውን ማንም አያውቅም ። ቁምነገሩ የሚመጣውን በልበሙሉነት ለመቀበል እንችል ዘንድ ዛሬን በብልሃትና በአግባቡ ተጠቅመን ፣ ነገን በናፍቆትና በደስታ መጠበቅ ነው ፡፡›› --ቻኒንግ ፓሎክ 4."እምነት አላማችንን የሚገነባበት መሰረት ነው ። የምንፈልገው ነገር ምንም ይሁን ምን እምነት ከሌለን ነዳጅ የሌለው መኪናን ለመንዳት እንደመሞከር ይሆንብናል ።" --ናፖሊዮን ሂል 5.‹‹ ብርሃን ጨለማን ያሸንፋል እንጂ ጨለማ ጨለማን አይገፍም ፡፡ ጥላቻም በጥላቻ አይሸነፍም ፡፡ ያን ማድረግ የሚቻለው ፍቅር ብቻ ነው ፡፡ ›› --ማርቲን ሉተር 6."ወንዝ ድንጋይ ቦርቡሮ የሚገባው ሀይለኛ ስለሆነ ሳይሆን ያለማቋረጥ ስለሚፈስ ነው ፡፡" --ጂም ዋትኪንስ 7."ህይወት በራሷ ፣ ምንም ያልተሳለባት ባዶ የሰዕል ሸራ ነች ። ስንፈልግ መከራን ፣ ስንፈልግ ሐሴትን የምንስልባት ባዶ ሸራ ።" --ኦሾ 8."ጥንካሬና እድገት የሚመጡት (persistence) በተከታታይ ጥረትና ትግል ብቻ ነው ።" --ናፖሊዮን ሂል 9."የሰው ልጅ ውድቀት አንደኛው መንስኤ የውሳኔ ማጣት ነው ። አንድ ሰው ምንም ያህል እምቅ እውቀት ቢኖረው ፤ ምንም ያህል የሚያሰደንቅ ሃሳቦችን ማመንጨት ቢችልም ውሳኔ መወሰን ካልቻለ ግን አቅሙ ሁሉ ከውስጡ አይወጣም ።" --ናፖሊዮን ሂል 10." ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ ፡፡" --ዚግ ዚግላር 11."አንተ ጠንክረህ በዝምታ ስትሰራ ፣ ስኬትህ ጮኾ ይናገራል ፡፡ " --ፍራንክ ኦሽን 12. ‹‹ እምነት ማለት ምንም እንኳን ሙሉው የሕይወት መሰላል ባይታይህም የመሠላሉን የመጀመሪያውን እርካብ መርገጥ ነው ፡፡ ›› --ማርቲን ሉተር 13." አንድ የደስታ በር ሲዘጋ ፣ ሌላ የደስታ በር ይከፈታል ። እኛ ግን አብዛኛውን ጊዜ ወደ ተዘጋው በር እንጂ ወደተከፈተልን አናይም ፡፡" --ሔለን ኬለር 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Show all...
👍 60 10🙏 5👎 1👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
51👍 9🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ተመስገን የዛሬ ሳምንት እንደምትሞት ቢነገርህ አሁን ያስጨነቀህ ነገር ሁኡ ተራ እንደሆነ ይገባሃል! ከጎደለህ ይልቅ የተደረገልህ ይበልጣል። ስለዚህ ተመስገን በል ወዳጄ! 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Show all...
🙏 43 17👍 8🔥 4👌 4

👍 46 18🔥 1👌 1