cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
68 175
Obunachilar
-4324 soatlar
-47 kunlar
+85630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#ውቅያኖስ_ነው የእግዚአብሔር ፍቅር እንደ ውቅያኖስ ነው። መጀመሪያውን እንጂ መጨረሻውን አታየውም! #የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታትመው በገበያ ላይ። ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Hammasini ko'rsatish...
👍 18🙏 9 1
#የዓለሙ_ንጉስ_ተሰቀለ! ++++++++++++++ እግዚአብሔር በእጁ ያበጀው አዳም ለስጋው አድልቶ የአምላኩን ትዕዛዝ ሽሮ÷ የአመጸኛውን የሳጥናኤልን ፍቃድ አድርጎ ሞትን በራሱ ላይ ባወጀ ጊዜ ከጠገቡ ከማይራቡባት÷ ከጠጡ ከማይጠሙባት÷ ረፍትና ሰላም ከሰፈነባት እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን አዳምና ለዘሩ ለዘላለም ማረፊያ አድርጎ ከሰጣት ገነት በተባረረ ጊዜ ያዘነውን ሃዘን እና የተሰማውን ጸጸት ተመልክቶ ምህረቱ የማያልቀው ቸርነቱ የማይለካው እግዚአብሔር ያድነው ዘንድ ወደደ። አዳም ንጉስነትን ሽቶ ÷ አምላክነትን ተመኝቶ ያመጣውን ዘላለማዊ ሞት በሞቱ ይሽረው ዘንድ የአለም ንጉስ፣ የሰላምን ጌታ፣ የፍቅር ባለቤት በጎለጎልታ በመስቀል ላይ ተቸንክሮ ሞተ። የተሰቀለው ንጉስ በመስቀል ላይ በቆረሰው ቅዱስ ስጋ እና ባፈሰሰው ክቡር ደም የሰውን ልጅ በዘላለም ህይወት በመንግስቱ ይነግስ ዘንድ ፈቀደ። የተሰቀለው ንጉስ አዳም እና ልጆቹን ከተሰቀሉበት የኃጢያት ተራራ አወረዳቸው። በፍጹም ፍቅሩ እና በማያልቀው ቸርነቱ ዘላለማዊ ምህረትን አደረገላቸው። የሚሠሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ብሎ ከአባቱ እና ከራሱ ጋር ህይወቱ ከሆነው ከመንፈስ ቅዱስም ጋር አስታረቀው። ንጉሱን አሁን ይሄው ሰቀሉት። ስልጣንና ዝና ያሳሰባቸው÷ በአለም ያለው ክብር ያስጨነቅቸው የካህናት አለቆችና የዚህ አለም ገዢዎች እውነትን ሰቀሉት። መድሃኒት የሆነው ኢየሱስ እሱም መሲህ ክርስቶስ ላመኑበት ህይወት ይሆንላቸው ዘንድ በእሱ ፍቃድ በአባቱም  በመንፈስ ቅዱስም ፍቃድ ይሄው ዛሬ በስድስት ሰአት አዳም በተቀበረባት፣ በማዕከለ ምድር በጎለጎልታ እሷም የራስ ቅል በሚሏት ቦታ ተሰቀለ። የአለም ሁሉ ንጉስ ተሰቅሎ በመንግስቱ የብርሃን አክሊል ተጎናጽፈን  ነግሰን እንድንኖር አደረገ። #የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታትመው በገበያ ላይ። ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Hammasini ko'rsatish...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

31👍 14🙏 4🥰 2👌 2
🙏 14👍 1
#ወደ_መስቀሉ_ቅረብ! ክርስቶስ 5000 ሰዎችን መግቧል፤ ከተመገቡ በኋላ የተከተሉት ግን 500 ብቻ ነበሩ። አስራ ሁለት ደቀ መዛሙርት ነበሩት፤ እስከ አጸዱ ድረስ የተከተሉት ግን 3ቱ ብቻ ነበሩ፤ መስቀሉ ስር የተገኘው ደግሞ አንድ ብቻ ነበር። ወደ 'መስቀሉ' በቀረብክ ቁጥር የመንጋው ቁጥርም ይቀንሳል!!! 👉#የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ (አዲስ መጽሐፍ) 👉 #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Hammasini ko'rsatish...
👍 29 8🙏 3
#መስቀል_ነው! #የእውነተኛ ፍቅር ቅርጽ የዳይመንድ አይደለም። እውነተኛ ፍቅር ቅርጹ መስቀል ነው! #የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታትመው በገበያ ላይ። ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Hammasini ko'rsatish...
👍 29 9🙏 1
#15_ምርጥ_አባባሎች 1."ባለ ትላልቅ አእምሮ ሰዎች በሃሳብ ላይ ይወያያሉ ፣ መካከለኞቹ በድርጊትና ሁኔታዎች ላይ ይወያያሉ ባለትናንሾች ግን ቁጭ ብለው ሰው ያማሉ ፡፡" --ሪያኖር ሮዝቪልት 2.‹‹ መብረር ካልቻልክ ሩጥ ፡፡ መሮጥ ካልቻልክ ተራመድ ፡፡ መራመድ ካልቻልክ ዝግ ብለህም ቢሆን ሂድ ፡፡ ምንም ነገር ስታደርግ ወደፊት መሄድህን አታቋርጥ ፡፡›› --ማርቲን ሉተር 3.«ወደፊት የሚመጣውን ማንም አያውቅም ። ቁምነገሩ የሚመጣውን በልበሙሉነት ለመቀበል እንችል ዘንድ ዛሬን በብልሃትና በአግባቡ ተጠቅመን ፣ ነገን በናፍቆትና በደስታ መጠበቅ ነው ፡፡›› --ቻኒንግ ፓሎክ 4."እምነት አላማችንን የሚገነባበት መሰረት ነው ። የምንፈልገው ነገር ምንም ይሁን ምን እምነት ከሌለን ነዳጅ የሌለው መኪናን ለመንዳት እንደመሞከር ይሆንብናል ።" --ናፖሊዮን ሂል 5.‹‹ ብርሃን ጨለማን ያሸንፋል እንጂ ጨለማ ጨለማን አይገፍም ፡፡ ጥላቻም በጥላቻ አይሸነፍም ፡፡ ያን ማድረግ የሚቻለው ፍቅር ብቻ ነው ፡፡ ›› --ማርቲን ሉተር 6."ወንዝ ድንጋይ ቦርቡሮ የሚገባው ሀይለኛ ስለሆነ ሳይሆን ያለማቋረጥ ስለሚፈስ ነው ፡፡" --ጂም ዋትኪንስ 7."ህይወት በራሷ ፣ ምንም ያልተሳለባት ባዶ የሰዕል ሸራ ነች ። ስንፈልግ መከራን ፣ ስንፈልግ ሐሴትን የምንስልባት ባዶ ሸራ ።" --ኦሾ 8."ጥንካሬና እድገት የሚመጡት (persistence) በተከታታይ ጥረትና ትግል ብቻ ነው ።" --ናፖሊዮን ሂል 9."የሰው ልጅ ውድቀት አንደኛው መንስኤ የውሳኔ ማጣት ነው ። አንድ ሰው ምንም ያህል እምቅ እውቀት ቢኖረው ፤ ምንም ያህል የሚያሰደንቅ ሃሳቦችን ማመንጨት ቢችልም ውሳኔ መወሰን ካልቻለ ግን አቅሙ ሁሉ ከውስጡ አይወጣም ።" --ናፖሊዮን ሂል 10." ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ ፡፡" --ዚግ ዚግላር 11."አንተ ጠንክረህ በዝምታ ስትሰራ ፣ ስኬትህ ጮኾ ይናገራል ፡፡ " --ፍራንክ ኦሽን 12. ‹‹ እምነት ማለት ምንም እንኳን ሙሉው የሕይወት መሰላል ባይታይህም የመሠላሉን የመጀመሪያውን እርካብ መርገጥ ነው ፡፡ ›› --ማርቲን ሉተር 13." አንድ የደስታ በር ሲዘጋ ፣ ሌላ የደስታ በር ይከፈታል ። እኛ ግን አብዛኛውን ጊዜ ወደ ተዘጋው በር እንጂ ወደተከፈተልን አናይም ፡፡" --ሔለን ኬለር 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Hammasini ko'rsatish...
👍 60 10🙏 5👎 1👌 1
51👍 9🔥 1
#ተመስገን የዛሬ ሳምንት እንደምትሞት ቢነገርህ አሁን ያስጨነቀህ ነገር ሁኡ ተራ እንደሆነ ይገባሃል! ከጎደለህ ይልቅ የተደረገልህ ይበልጣል። ስለዚህ ተመስገን በል ወዳጄ! 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Hammasini ko'rsatish...
🙏 43 17👍 8🔥 4👌 4
#ዓለም_እና_ክርስቶስ! #ዓለም "ኃያል ሁን!" ስትልህ #ክርስቶስ "ትሁት አገልጋይ ሁን!" ይላል! #ዓለም "ገንዘብ የሁሉ ነገር መልስ ነው"ስትል #ክርስቶስ "እግዚአብሔር የሁሉ ነገር መልስ ነው!" ይላል! #ዓለም "ለሌሎች አትጨነቅ" ስትል #ክርስቶስ "ለሌሎች ደግና ሩህሩህ ሁን!" ይላል #ዓለም "ጠንካራና በራስህ የበቃህ ሁን" ስትል #ክርስቶስ "ጥንካሬው በእኛ ድክመት ፍጹም ይሆናል!" ይላል #ዓለም "ጠላቶችህን ጥላ!" ስትል #ክርስቶስ "ጠላቶችህን ውደድ!" ይላል! 👉#የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ (አዲስ መጽሐፍ) 👉 #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ - https://bit.ly/3sNq5Kd ቲክቶክ- tiktok.com/@anki_page
Hammasini ko'rsatish...
👍 46 19🔥 1👌 1