en
Feedback
Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

Open in Telegram

📈 Analytical overview of Telegram channel Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

Channel Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን (@teklu_tilahun) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 57 575 subscribers, ranking 884 in the Religion & Spirituality category and 577 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 57 575 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -754 over the last 30 days and by -19 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 7.53%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 3.81% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 4 337 views. Within the first day, a publication typically gains 2 191 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 21.

📝 Description and content policy

Channel description not provided.

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

57 575
Subscribers
-1924 hours
-1097 days
-75430 days
Posts Archive
#በተናቅክበት_ዋጋህን_የምታስከብርባቸው_6_ምላሾች፦ 1. ችላ ስትባል ረብሻ ሳይሆን ርቀት ፍጠር! 2. ስትገለል አታስገድድ፣ ራቅ በል! 3. ባጣ ቆየኝ ሲያደርጉህ እዛው በጸበላችሁ በል! 4. ሲያታልሉህ ልቀቅ እንጂ አትጣበቅ! 5. ስትረሳ አንተም ሰርዛቸው! 6. ሲሰድቡህ ተንጠራርተው ወደ ማይደርሱበት ከፍ በል! 7. ሲጠራጠሩህ ሰርተህ በውጤትህ አናግራቸው! #33ቱ_የሕይወት_እና_ቢዝነስ_ሕጎች መጽሐፍ 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የኃያልነት_ሕጎች #ዳርክ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #ስራ_ፈጣሪ_ሁን መጽሐፍ #የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ መጽሐፍ #የአእምሮ_ቁስልን_መፈወስ መጽሐፍ #ስሜትን_የመምራት_ጥበብ መጽሐፍ #ለምን_መቀየር_አልቻልኩም? መጽሐፍ #ኃይልህን_አድስ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #የሽያጭ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ #የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ #ሐብታም_የመሆን_ጥበብ መጽሐፍ #የገንዘብ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ሐብት_የመገንባት_ጥበብ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም 👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

#ጭንቀት_ሲተናነቅህ_ማድረግ_ያሉብህ_5_መፍትሄዎች 1. አውራ ጣትህን በቀስታ ተጫነው የነርቭ ስርዓትህን በፍጥነት ያረጋጋዋል። 2. የተጨመቀ እጅህን ዘርጋ የሰውነትህን ውጥረት ወዲያውኑ ይፈታዋል። 3. 3 ጊዜ ጮክ ብለህ ተንፍስ በአፍህ አየር አውጣ፤ ውጥረቱ ይወጣል። 4. ቀና ብለህ ሰማይን እይ የእይታ መስመርህ ሲሰፋ ጭንቀትህ ይቀንሳል። 5. አንድ ብርጭቆ ውሀ ጠጣ ውሀ ውጥረትን የማረጋጋት አቅም አለው #ጭንቀትን_ማሸነፍ 2 በ 1 መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የማሳመን_ጥበብ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ራስን_የመሸጥ_ጥበብ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #የሽያጭ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ 12ተኛ ዕትም #ሐብታም_የመሆን_ጥበብ መጽሐፍ 8ተኛ ዕትም #የገንዘብ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ሐብት_የመገንባት_ጥበብ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም 👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

#ሀሳብ_እንደ_ማዕበል_ሲያናጋህ_በእነዚህ_ግራው 1. መጥፎ ቀናት ጊዜያዊ ናቸው አውሎ ነፋስ ዘላቂ ቤት የለውም። 2. የሌሎችን ጭስ አትማግ የሰው ድራማ ያንተ ቁብ አይደለም። 3. በውጤት ሳይሆን በጥረት እረፍ የቻልከውን አድርገሃል፤ በቂ ነው። 4. ባዶነትህን በስልክ አትሙላ ስልክህ ላይ መጣድን ያደነዝዝሃል እንጂ አያድንህም። 5. የራሴ ፍጥነት አለኝ በል አለም ብትቸኩልም አንተ አትቸኩልም። #የምታስበውን_ሁሉ_አትመን 2 በ 1 መጽሐፍ በአማርኛ #DONT_BELIVE_EVERYTHING_YOU_THINK በእንግሊዝኛ ሁለቱም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩ እና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የኃያልነት_ሕጎች #ዳርክ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #የምታስበውን_ትሆናለህ መጽሐፍ #ስራ_ፈጣሪ_ሁን መጽሐፍ #የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ መጽሐፍ #የአእምሮ_ቁስልን_መፈወስ መጽሐፍ #ስሜትን_የመምራት_ጥበብ መጽሐፍ #ለምን_መቀየር_አልቻልኩም? መጽሐፍ #ኃይልህን_አድስ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #የሽያጭ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ #የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ #ሐብታም_የመሆን_ጥበብ መጽሐፍ #የገንዘብ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ሐብት_የመገንባት_ጥበብ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም 👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

#የተቃዋሚዎችህን_ደም_ሳታፈስ_ማሸነፊያ_5_ዳርክ_ስትራቴጂዎች፦ 1. ከጀርባ ምታ ትልቅ ጥቃት ከማድረስህ በፊት እጅግ በጣም ደግና አሳቢ መስለህ ቅረብ። 2. የኋላ ደጃቸውን ዝጋ ተጋጣሚህ መሸሸጊያ እንዳያገኝ አድርገው፤ አማራጭ ሲያጣ እጅ ይሰጣል። 3. አንድነታቸውን አፍርስ ጠላቶችህ ከተባበሩ ያሸንፉሃል። እርስ በእርስ እንዲጠራጠሩ ወሬ በመንዛት ከፋፍላቸው። 4. ድካሙን ጠብቅ ሳታጠቃ ጊዜ በማስቆጠር ተጋጣሚህ በራሱ ጭንቀትና ድካም እንዲወድቅ አድርገው። 5. ድክመታቸውን መዝግብ የሰዎችን ድክመትና ፍርሃት በጥንቃቄ አጥና። በቀጣይ ውጊያህ ላይ መሳሪያ ይሆኑሃል። #የጦርነት_ስትራቴጂ መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የኃያልነት_ሕጎች #ዳርክ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #ስራ_ፈጣሪ_ሁን መጽሐፍ #የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ መጽሐፍ #የአእምሮ_ቁስልን_መፈወስ መጽሐፍ #ስሜትን_የመምራት_ጥበብ መጽሐፍ #ለምን_መቀየር_አልቻልኩም? መጽሐፍ #ኃይልህን_አድስ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #የሽያጭ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ #የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ #ሐብታም_የመሆን_ጥበብ መጽሐፍ #የገንዘብ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ሐብት_የመገንባት_ጥበብ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም 👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

#ኢጎ_የሰይጣን_ቤት_ነው! ኢጎአም ስትሆን በራስህ ላይ የምታደርሳቸው 4 በደሎች፦ 1. ዕድገትህን በገዛ እጅህ ታግዳለህ “ሁሉንም አውቃለሁ” በሚል የትዕቢት መንፈስ አዲስ ነገር ከማወቅና ከመረዳት ራስህን ታስቀራለህ። 2. ውድ ሰዎችን ከጎንህ ታርቃለህ ሁልጊዜ ልክ ለመሆንና አሸናፊ ለመሆን ስትታገል፣ አብረውህ ሊኖሩ የሚችሉ ጥሩ ወዳጆችን ታጣቸዋለህ። 3. በስውር የበታችነት ስሜት ትጠበሳለህ ኢጎህ የውስጥህን ስብራት ለመሸፈን የሚያደርገው ውጊያ ስለሆነ፣ ሁልጊዜ በውስጥህ ውጥረትና ጭንቀት ይነግሳል። 4. የሌሎች ስኬት ያቃጥልሃል የሰው ማደግና መለወጥ ሲያንገበግብህ፣ የራስህን ህይወት መኖር ትተህ በሌሎች ስኬት ላይ ትመቀኛለህ። ጸበል ሂድ ወዳጄ! አዲሱ #ሳይካትሪስት_ለራሴ_መጽሐፍ በገበያ ላይ። በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ  ከስሜት፣ከትራውማና ዳርክ ሳይኮሎጂ፣ ከለውጥ እና ከግንኙነት ጋር የተያያዙ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የማሸነፍ_ስነ_ልቦና መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ለምን_አልተለወጥኩም መጽሐፍ #ስሜትን_መቆጣጠር መጽሐፍ  #የማሳመን_ጥበብ መጽሐፍ #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ #ራስን_የመሸጥ_ጥበብ መጽሐፍ #ኃይልህን_አድስ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም 👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

#ሰዎች_የደበቁህ_ጨክኖ_ለመነሳት_የሚጠቅሙህ_5_ጥበቦች፦ 1. ድልድዩን አቃጥል ወደ ኋላ መመለሻ መንገድህን አጥፋ፤ ብቸኛው አማራጭህ ወደፊት መሄድ ብቻ ይሁን። 2. ዝቅታህን ተጠቀምበት ወለል ላይ ስትወድቅ ወደ ላይ ለመስፈንጠር ጥሩ መነሻ ይሆንሃል፤ ተጠቀምበት። 3. ፍርሃትህን ግጠመው የምትፈራውን ነገር ፊት ለፊት ተጋፈጠው፤ ፍርሃትህ ውስጥ ለውጥህ ተደብቋል። 4. ዝምተኛ ለውጥ ለውጥህ እንዲታይ አትጣር፤ ለውጥህ እንዲሰማህ ስራ። 5. አዲስ ክበብ ፍጠር ካንተ የሚሻሉና ወደ ላይ የሚገፋፉህን ሰዎች ፈልገህ ተጠጋ። #የ_5_ሰከንድ_ተአምር መጽሐፍ እና #ራስህን_ቀይር መጽሐፍ #THE_LET_THEM_THEORY በእንግሊዝኛ የሜል ሮቢንስ ምርጥ መጽሐፍት በገበያ ላይ። ሶስቱም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም 👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

#አእምሮህ_ስለራስህ_የዋሸህ_ታላላቅ_ውሸቶች 1. "ዝግጁ አይደለህም"፦ ፍፁም ዝግጁነት የሚባል ነገር የለም፣ ጉዞው ላይ ነው የምትበስለው። 2. "ያለፈው ስህተትህ ማንነትህ ነው" ትናንት የሰራኸው ስህተት ትምህርትህ እንጂ የእድሜ ልክ ፍርድ አይደለም። 3. "ሰዎች ሁሉ አንተን እያዩህ ነው" ሁሉም ሰው በራሱ አለምና ጭንቀት ውስጥ ነው፤ ማንም አንተን ለመከታተል ጊዜ የለውም። 4. "ብትሞክርም መውደቅህ አይቀሬ ነው" ውድቀት እድል እንጂ ፍፃሜ አይደለም፤ አእምሮህ ፍርሃቱን ስኬት አስመስሎ እንዲያሳይህ አትፍቀድ። 5. "ለውጥ ለሌሎች እንጂ ላንተ አይሰራም" ማንኛውም ሰው አስተሳሰቡን ከቀየረ ማንነቱን የመቀየር ሙሉ ጉልበት አለው። #የምታስበውን_ሁሉ_አትመን 2 በ 1 መጽሐፍ በአማርኛ #DONT_BELIVE_EVERYTHING_YOU_THINK በእንግሊዝኛ ሁለቱም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩ እና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የኃያልነት_ሕጎች #ዳርክ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #የምታስበውን_ትሆናለህ መጽሐፍ #ስራ_ፈጣሪ_ሁን መጽሐፍ #የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ መጽሐፍ #የአእምሮ_ቁስልን_መፈወስ መጽሐፍ #ስሜትን_የመምራት_ጥበብ መጽሐፍ #ለምን_መቀየር_አልቻልኩም? መጽሐፍ #ኃይልህን_አድስ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #የሽያጭ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ #የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ #ሐብታም_የመሆን_ጥበብ መጽሐፍ #የገንዘብ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ሐብት_የመገንባት_ጥበብ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም 👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

#የሰዎችን_ስልታዊ_ጥቃት_የመመከቻ_5_ስልቶች፦ 1. በደካማ ጎንህ ሲቀልዱ፦ አብረህ ሳቅ፤ መሣሪያቸውን ከጥቅም ውጭ ታደርገዋለህ። 2. ካንተ መረጃ ሊሰርቁ ሲሞክሩ፦ ግልጽ ያልሆነ ምላሽ ስጥ፤ በጥርጣሬ እንዲባክኑ አድርጋቸው። 3. ስህተትህን ሊያጋልጡ ሲጥሩ፦ ቀድመህ በድፍረት ተናገረው፤ የጥቃታቸውን ዋጋ ታረክሰዋለህ። 4. በጥቅም ሊያስሩህ ሲሞክሩ፦ ነፃነትህን እንደማትሸጥ በተግባር አሳይ፤ ፍላጎታቸውን ይገድለዋል። 5. ሆን ብለው ችላ ሲሉህ፦ በደስታና በስኬት ተጠመድ፤ መኖራቸውን አለማወቅህ ትልቁ ቅጣት ነው። አዲሱ #የአእምሮ_ቁስልን_መፈወስ መጽሐፍ በገበያ ላይ። በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ  ከስሜት፣ከትራውማና ዳርክ ሳይኮሎጂ፣ ከለውጥ እና ከግንኙነት ጋር የተያያዙ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የማሸነፍ_ስነ_ልቦና መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ለምን_አልተለወጥኩም መጽሐፍ #ስሜትን_መቆጣጠር መጽሐፍ  #የማሳመን_ጥበብ መጽሐፍ #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ #ራስን_የመሸጥ_ጥበብ መጽሐፍ #ኃይልህን_አድስ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም 👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

#የውጥረትና_የጭንቀት_እስረኛ_የሚያደርጉህ_5_የተሳሳቱ_አስተሳሰቦች፦ 1.ሁሉንም  ነገር ጥቁር ወይም ነጭ አድርጎ ማየት ነገሮች 100% ካልተሳኩ ሙሉ በሙሉ እንደወደቁ አድርጎ መቁጠር። 2. በስሜት ብቻ መመራት "ከፈራሁ ነገሩ አደገኛ ነው ማለት ነው" ብለህ ስሜትህን እንደ እውነታ መውሰድ። 3. የእኔ ብቻ ጥፋት ነው ማለት ለሚፈጠሩ ችግሮች ሁሉ ራስህ ላይ ብቻ በደል መቆለል። 4. "ማድረግ አለብኝ" የሚል ከባድ ጫና በራስህ ላይ ሊደረስ የማይችል ከባድ መስፈርት በመጫን ራስህን ማሰቃየት። 5. ስኬትን በመጠኑ መናቅ የተሳኩትን አነስተኛ ስኬቶች በመናቅ ውድቀቶችን ብቻ ማጉላት። #ጭንቀትን_ማሸነፍ 2 በ 1 መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የማሳመን_ጥበብ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ራስን_የመሸጥ_ጥበብ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #የሽያጭ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ 12ተኛ ዕትም #ሐብታም_የመሆን_ጥበብ መጽሐፍ 8ተኛ ዕትም #የገንዘብ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ሐብት_የመገንባት_ጥበብ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም 👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

#ስማኝ_ብሮዬ_ሁሉንም_ማስደሰት_አትችልም፦ ብትወፍር👉 ብዙ ስለምትበላ ነው ይሉሃል! ብትከሳ👉 ታመህ ነው ይሉሃል! ብትዘንጥ👉 ለታይታ ይሉሃል! ቀለል ብትል👉 ድሃ ነው ይሉሃል! ኮስታራ ብትሆን👉 ደባሪ ነው ይሉሃል! ተጫዋች ብትሆን👉 ገና አልበሰለም ይሉሃል! ብቻህን ብትሆን👉 ብቸኛ ነው ይሉሃል! በሕይወት ምንም አድርግ ሰው የሚተቸው አያጣም!! ስለዚህ ላንተ ትርጉም የሚሰጥህን አድርግ። #ራስን_የመግዛት_ኃይል 3 በ 1 መጽሐፍ አዲሱ #ራስን_የመግዛት_ኃይል 3 በ 1 መጽሐፍ  በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #ስራ_ፈጣሪ_ሁን መጽሐፍ #33ቱ_የሕይወት_እና_የቢዝነስ_ሕጎች መጽሐፍ #የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ መጽሐፍ #የአእምሮ_ቁስልን_መፈወስ መጽሐፍ #ስሜትን_የመምራት_ጥበብ መጽሐፍ #ለምን_መቀየር_አልቻልኩም? መጽሐፍ #ኃይልህን_አድስ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ #የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ #ሐብታም_የመሆን_ጥበብ መጽሐፍ #የገንዘብ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ሐብት_የመገንባት_ጥበብ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም ,👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia