🦋ከወደድኩት ላጋራቹ🦋የህይወት ሳይኮሎጂ
Open in Telegram
#Welcome_my_channel "ትክክለኛ አስተሳሰብ ሲኖርህ ትክክለኛ ሰው ትሆናለህ" #ከወደድኩት_ላጋራቹ🗣👂 ❥Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ለማግኘት join us https://t.me/EnatMerejaa
Show more6 628
Subscribers
No data24 hours
+67 days
-3330 days
Loading data
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
October '26Oct '26
October '26
+67
in 0 channels
September '26
+121
in 0 channels
Get PRO
August '26
+179
in 0 channels
Get PRO
July '26
+153
in 0 channels
Get PRO
June '26
+173
in 1 channels
Get PRO
May '26
+145
in 0 channels
Get PRO
April '26
+114
in 0 channels
Get PRO
March '26
+74
in 1 channels
Get PRO
February '26
+76
in 0 channels
Get PRO
January '26
+76
in 0 channels
Get PRO
December '25
+106
in 0 channels
Get PRO
November '25
+104
in 0 channels
Get PRO
October '25
+89
in 0 channels
Get PRO
September '25
+103
in 0 channels
Get PRO
August '25
+102
in 0 channels
Get PRO
July '25
+135
in 2 channels
Get PRO
June '25
+158
in 4 channels
Get PRO
May '25
+125
in 1 channels
Get PRO
April '25
+205
in 1 channels
Get PRO
March '25
+251
in 0 channels
Get PRO
February '25
+205
in 0 channels
Get PRO
January '25
+313
in 0 channels
Get PRO
December '24
+343
in 0 channels
Get PRO
November '24
+290
in 0 channels
Get PRO
October '24
+360
in 0 channels
Get PRO
September '24
+479
in 0 channels
Get PRO
August '24
+277
in 0 channels
Get PRO
July '24
+139
in 0 channels
Get PRO
June '24
+103
in 0 channels
Get PRO
May '24
+85
in 1 channels
Get PRO
April '24
+251
in 0 channels
Get PRO
March '24
+251
in 0 channels
Get PRO
February '24
+172
in 0 channels
Get PRO
January '24
+134
in 1 channels
Get PRO
December '23
+107
in 0 channels
Get PRO
November '23
+53
in 0 channels
Get PRO
October '23
+41
in 2 channels
Get PRO
September '23
+56
in 0 channels
Get PRO
August '23
+162
in 0 channels
Get PRO
July '23
+216
in 0 channels
Get PRO
June '23
+221
in 0 channels
Get PRO
May '23
+213
in 0 channels
Get PRO
April '23
+170
in 0 channels
Get PRO
March '23
+219
in 0 channels
Get PRO
February '23
+97
in 0 channels
Get PRO
January '23
+205
in 0 channels
Get PRO
December '22
+221
in 0 channels
Get PRO
November '22
+165
in 0 channels
Get PRO
October '22
+127
in 0 channels
Get PRO
September '22
+136
in 0 channels
Get PRO
August '22
+162
in 0 channels
Get PRO
July '22
+198
in 0 channels
Get PRO
June '22
+175
in 0 channels
Get PRO
May '22
+172
in 0 channels
Get PRO
April '22
+158
in 0 channels
Get PRO
March '22
+179
in 0 channels
Get PRO
February '22
+154
in 0 channels
Get PRO
January '22
+260
in 0 channels
Get PRO
December '21
+121
in 0 channels
Get PRO
November '21
+138
in 0 channels
Get PRO
October '21
+303
in 0 channels
Get PRO
September '21
+361
in 0 channels
Get PRO
August '21
+487
in 0 channels
Get PRO
July '21
+350
in 0 channels
Get PRO
June '21
+356
in 0 channels
Get PRO
May '21
+297
in 0 channels
Get PRO
April '21
+238
in 0 channels
Get PRO
March '21
+344
in 0 channels
Get PRO
February '21
+481
in 0 channels
Get PRO
January '21
+318
in 0 channels
Get PRO
December '20
+2 525
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 19 October | 0 | |||
| 18 October | +4 | |||
| 17 October | +5 | |||
| 16 October | +5 | |||
| 15 October | +5 | |||
| 14 October | +5 | |||
| 13 October | +4 | |||
| 12 October | +4 | |||
| 11 October | +5 | |||
| 10 October | +5 | |||
| 09 October | +4 | |||
| 08 October | 0 | |||
| 07 October | 0 | |||
| 06 October | +5 | |||
| 05 October | +5 | |||
| 04 October | +4 | |||
| 03 October | +2 | |||
| 02 October | +2 | |||
| 01 October | +3 |
Channel Posts
ከወደድኩት ላጋራቹበህይወቴ ደስተኛ አይደለንም ለምን ሰዋች ለጠቅላላ እውቀት ደስተኛ ለመሆን አደለም የተፈጠርነው ለመኖር ነው ። እንኑር ሌሎችንም ስሜቶች እንያቸው እንጂ! መኖር ይበልጣል። መልካም ቀን ይሁንልን🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
| 2 | አንጎላችን ባዶ እንዳይሆን
“አንጎላችን እኮ ልክ እንደ ሆዳችን ባዶ ሲሆን የማስጠንቀቂያ መልእክት አይሰጠንም” (Arabic proverb)
አንጎላችን ምን ያህል ባዶና ከቀን ወደቀን የማይሻሻል እንደሆነ ለማወቅ ከፈለግን የማንበብ ልማዳችንን፣ ሌሎችን የማድመጥ ልምምዳችንን፣ ለብቻችን ሆነን የማሰቢያ ጊዜ መውሰዳችንንና ስሜትን ከመቀስቀስ ከማያልፉ ሚዲያዎች ጋር ያለንን ቁርኝት የመግታት ሁኔታችንን ማየቱ በቂ ነው፡፡
ዶክተር እዮብ ማሞ | 697 |
| 3 | ከወደድኩት ላጋራቹ
በደከማችሁ ጊዜ በርቱ ያላችሁን ሰው
.
በቸገራችሁ ጊዜ መደገፊያ የሆናችሁን ሰው
.
በጭንቀታችሁ ጊዜ ከጎናችሁ የነበረን ሰው
.
በብቸኝነት ጊዜ መሄድን ያልመረጠን ሰው
.
በትካዜ ጊዜ ፈገግታ የለገሳችሁን ሰው
👇🏾
ያንን ሰው አትርሱ
ያንን ሰው በጊዜ አትሻሩት !! 🙌🏼❤️
ያማረ እለተሰበት ይሁንላቹ🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 769 |
| 4 | ከወደድኩት ላጋራቹ
"የማይሆን ንትርክ ከመስማት ጆሮን መጨፈን ቢቻል እንዴት ሸጋ ነበር"።🤌
••ቡናዬ እስኪሰክን📖
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 917 |
| 5 | ከወደድኩት ላጋራቹ
አህያው የሚቀመስ ምግብ ፍለጋ በጫካ ውስጥ እየዞረ ሳለ የሞተ አንበሳ ተንጋሎ ያገኛል። የፈጠነም የአንበሳውን ቆዳ በመግፈፍ ይለብሰዋል። ቀጥሎ ወደወንዙ በመውረድ በወንዙ ውሃ መልኩን ሲመለከት ቁጭ አንበሳ ሆኖ አገኘው።
ወደዱርም በመሄድ በእንስሳቱ መካከል ቆመ፤ የዱር እንስሳቱም አህያውን ሲመለከቱት አንበሳ መስሏቸው ፈሩት። ይሄኔ አንድ ሃሳብ ብልጭ አለለትና ወደአንበሳ ማህበር አቀና። አንበሶችሁ ጋር እንደደረሰም በጨዋታ መልኩ ተላፋቸው፤ እንደሱም ጉልበት ያለው አንበሳ አልተገኘም። የታገሉት ሁሉ ይወድቃሉ። አንበሳ ጎበዝ ተናካሽ ቢሆንም መራገጥ ላይ እንብዛም ነው። ይሄኛው አንበሳ ግን ሲራገጥ አያምጣው ነው። ስለዚህ አንበሳ መስሎ የመጣውን አህያ በጉልበቱ አማክኝነት በአንበሶች መካከልም እጅግ በጣም የተፈራ ሆነ። ስልጣን ሰጥተውም ንጉስ አደረጉት። ታድያ የንግስናው ወንበር ላይ ሲቀመጥ ስሜቱን መቆጣጠር ስላቃተው በድንገት «ኢ..ሃ ኢ..ሃ» ብሎ አናፋ!። 🤓
ይሄንን ጥንታዊያን የኤዞፕ ተረተኞች እንዲህ ብለው ይጠሩታል
«The ass in the Lion's skin»
ምን
ልላችሁ ነው መሰላችሁ You can wear a lion’s skin, but you can’t hide a donkey’s voice!
ሰው ምንም ያህል መልኩን ቢቀይርም ባህሪው እና ንግግሩ ውሎ አድሮ ማንነቱን ማሳበቁ አይቀሬ ነው።
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 936 |
| 6 | ከወደድኩት ላጋራቹ
ስሜት አልባ ከሆንኩኝ ሰነበትኩ
እንጃ ብቻ ድንዛዜ ነው እየተሰማኝ ያለው
ሁሉም ነገር ተደራርበው ተደራርበው ክብደታቸው ሊሰማኝ ሲገባ አደንዝዘውኛል
አልቀለለኝም
አልከበደኝም
ትላንት እንደነብር ያስቆጣኝ የነበረ እና
በደስታ ያስፈንድቁኝ የነበሩ ነገሮች
ምን እንደሆኑ እንኳን እረስቻቸዋለሁ
ብርድ፣ሙቀት፣ፍቅር፣ጥላቻ፣ሀዘን፣
ጥላቻ፣ናፍቆት እኒህ ሁሉ ስሜቶች ምን እንደሆኑ እንጃ!
በተለይ በተለይ ናፍቆት እዚህ ላይ ስስ እንደነበርኩ አስታውሳለሁ ፧ ቻው ብዬ የተለየሁትን ሰው ትንሽ እንደቆየው ነበረ የናፍቆት መብሰልሰሌ ይጀምር የነበረው አሁን አሁን እሱም ደብዛው ጠፍቷል
ሰርግ ላይ መፈንጠዝ፤ ለቅሶ ላይ ማዘን የመሰሉ ስሜቶች ከተጠጉኝ ቆዩ ሰዋች ጥርሳቸው በሚገጫገጭ ሁኔታ ብርድ ቀዝፎ ይዟቸው ልብስ ሲደራርቡ እኔ ደግሞ በስስ ቲሸርት እዘዋወራለሁ፤ ሙቀቱ ወብቋቸው እርቃን ቀረሽ ልብስ ሲለብሱ እኔ ደግሞ ምን አልባት ብርድ ልብስን የሚወዳደር ሹራብ ለብሼ በጠራራ ፀሀይ እንጎማለላለሁ እንጃ! ብቻ ምንም እየተሰማኝ አይደለም።
የነገራቶችን ስሜት መረዳት ካቆምኩ ሰነባበትኩ•••
ግን እኔ ብቻ ነኝ?
#ከመፅሀፍት_አለም
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 004 |
| 7 | #መልካም_ጠዋት_መልካም_ሰኞ!!!
የዛሬው ቀን . . .
• የራቀው ሰላማችሁ የሚመለስበት ቀን . . .
• ከወደቃችሁበት የምትነሱበት ቀን . . .
• ጀምራችሁ ያቆማችሁትን መልካም ነገር እንደገና የምትጀምሩበት ቀን . . .
• ግራ የገባችሁ ነገር መልክ የሚይዝበት ቀን . . .
• ተስፋ በቆረጣችሁበት ነገር ላይ የተስፋ ጭላንጭል የምታዩበት ቀን . . .
• ፍርሃታችሁን አሸንፋችሁ የምትሄዱበት ቀን . . . #ይሁንላችሁ!!!
ዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ከወደድኩት ላጋራቹ
| 1 068 |
| 8 | ከወደድኩት ላጋራቹ
* ስልጡን ሰው ደስ ይላል ። ተረጋግቶ ነው የሚያወራው ፣ አይመፃደቅም ፣ ሁሉንም አውቃለሁ አይልም ፣ሰው ያከብራል ፣ ያልገባውን ይጠይቃል ።
* ቀልድ ይገባዋል ፣ የግል ጉዳይህ ውስጥ ዘው ብሎ አይገባም ፣ ሃሳብ ላይ መወያየት ይችላል ፣ አመስጋኝ ነው ቅር ስላለው ጉዳይ በትህትና ይጠይቃል ።
በረባው ባረባው አይሞግትም ። አብሮት ያለውን ሰው ስሜት ያጤናል ። መበሻሸቅ ውስጥ አይሳተፍም ።
❤ ስልጡን ሰው ደስ ይላል ❤
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 099 |
| 9 | ከወደድኩት ላጋራቹ
የቢራቢሮዎቹ ትምህርት!
ቢራቢሮዎች በዝናባማ እና በጭጋጋማ ወቅት በፍጹም አይበሩም፣ ይባላል፡፡
የዝናቡ ጠብታ ክንፋቸውን ስለሚጎዳውና ለወደፊቱ ያላቸውን የመብረር ብቃት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለሚያበላሸው ምንም ያህ ጊዜ ቢፈጅባቸውም ከባዱን የዝናብ ጊዜ ተጠልለው ያሳልፉታል፡፡
የወቅቱ ከባድ ጊዜ እስከሚያልፍ ድረስ ዝም ማለታችሁን፣ ሰወር ማለታችሁንና መታገሳችሁን አትጥሉት፡፡ ከባዱ ጊዜ ያልፍና እንደገና መብረራችሁ አይቀርም፡፡
ዶክተር እዮብ ማሞ
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 968 |
| 10 | ከወደድኩት ላጋራቹ
"ምን እያሰብሽ ነው?"
"ጊዜን ስለማቆም ስለምንፈለገው ስለምንወደው ምቾት በሚሰጠን ስፍራ ሁሉ!"
"ሃሳብሽ ማነው ጋር ነው?"
ከቡና ወዝ ፡ ከመፅሃፍት ሽታ፤ እንደ ድካም እንቅልፍ ፡ እንደ እናት እቅፍ፤ ባዶ እግርን እንደመጓዝ ፡ በአስቴር ዘፈን ፍሰት ፡ እንደ አዳም ድርሰት፤ አላውቅም አላውቅም መንፈሱን አልርቅም።
"ሃሳብሽ ስለምንድነው?"
እርጋታን በዝምታ ከቀይ ሰማይ ስር ማጥለል .. በፀዐይ መውጣትና መጥለቅ ያለህ እድሜ እንደ መኖር ..
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 944 |
| 11 | ከወደድኩት ላጋራቹ
" ሁሉም ሰው በልቡ ለማንም ማሳየት የማይፈልገው ቆሻሻ ይኖረዋል፡፡ ጥላቻ፣ ክፋት፣ ግልፍተኝነት፣ ራስን መውደድ ….. ብቻ አንዱ ይኖርበታል፡፡ ልዩነቱ ብዙዎቻችን ያ ባህሪያችን በአስገዳጅ ሁኔታ ፈንቅሎን ካልተገለጠ በስተቀር ንፁህ፣ ቅን እና ፍፁም እንደሆንን እናስመስላለን፡፡ "
ጠበኛ እውነቶች
በሜሪ ፈለቀ
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 072 |
| 12 | ከወደድኩት ላጋራቹ
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 584 |
| 13 | ከወደድኩት ላጋራቹ
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 420 |
| 14 | ከወደድኩት ላጋራቹ
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 329 |
| 15 | ከወደድኩት ላጋራቹ
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 332 |
| 16 | ከወደድኩት ላጋራቹ
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 351 |
| 17 | ከወደድኩት ላጋራቹ
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 215 |
| 18 | ከወደድኩት ላጋራቹ
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 215 |
| 19 | ከወደድኩት ላጋራቹ
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 375 |
| 20 | ከወደድኩት ላጋራቹ
“በጦርነት ሺህዎችን ከማረከ በላይ ራሱን የገዛ ሰው ታላቅ ነው። ከሌሎች በተሻለ እራሳችንን ብናሽንፍ ምንኛ ታላቅ በሆንን።
ምኞትን ተቆጣጥረን በማያቋርጥ ራስን መግዛት ባህል ውስጥ መኖር። ዴቫም ሆነ ጋንዳባ ወይም ከብራህማስ ጋር የተጣበቀች ማራ ይህን ድል ሊለውጠው አይችልም። አሁን ወደ ሽንፈት ለመመስ ጊዜው ረፍዷልና ራስን ማሸነፍ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው!።”
―ሲድሃርታ ጓተማ
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 336 |
