Hagergna Media - ሀገርኛ ሚዲያ
ሀገርኛ መረጃ | ዜና | መዝናኛ | ማስታወቂያ ሁሉንም በአንድ ላይ የሚያገኙበት ቻናል! ስለመረጡን እናመሰግናለን! 🌿🌿
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel Hagergna Media - ሀገርኛ ሚዲያ
Channel Hagergna Media - ሀገርኛ ሚዲያ (@hagergnamedia) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 10 122 subscribers, ranking 18 251 in the News & Media category and 3 279 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 10 122 subscribers.
According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -237 over the last 30 days and by -19 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 15.25%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 11.75% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 1 545 views. Within the first day, a publication typically gains 1 190 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 15.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ሀገርኛ መረጃ | ዜና | መዝናኛ | ማስታወቂያ
ሁሉንም በአንድ ላይ የሚያገኙበት ቻናል!
ስለመረጡን እናመሰግናለን!
🌿🌿”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the News & Media category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | 0 | |||
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | 0 |
| 2 | Happy Ethiopian New Year!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Your choice, our promise of excellence in every single corner. 🏠✨
Experience superior craftsmanship built to elevate your everyday living. 🛠️💎
Artisan says: Quality in every detail makes all the difference! 👍💯
.
.
.
#Artisan #YourChoiceOurPromise #QualityInEveryDetail #ArtisanHardware #InteriorDesign #HomeImprovement #PerfectionRedefined #ArchitectureHardware #SmartLiving #DesignInspiration #QualityMatters #ModernInteriors #HardwareSolutions #BuildBetter | 745 |
| 3 | 🇺🇸ወደ ዩናይትድ ስቴትስ መግባት የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያንን የፍልሰት ጉዳዮች ለማስተናገድ፤ የአሜሪካ የዜግነት እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት በኢትዮጵያ የሚከፍተው ቢሮ በነገው ዕለት ስራ ይጀምራል።
👉በቢሮው ለመስተናገድ የሚሹ ኢትዮጵያውያን አስቀድመው ቀጠሮ መያዝ እንደሚጠበቅባቸው አገልግሎቱ ገልጿል።
👉መቀመጫውን በአዲስ አበባ የሚያደርገው አዲሱ ቢሮ ለቪዛ ማመልከቻዎች ውሳኔ የሚሰጥ እንዳልሆነ የአሜሪካ የዜግነት እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት አስታውቋል።
👉ሆኖም ቢሮው ኢትዮጵያውያን ለፍልሰት ማመልከቻዎቻቸው የሚያቀርቧቸውን ሰነዶች ትክክለኛነት የማረጋገጥ ስራን የሚያከናውን መሆኑን አገልግሎቱ አስገንዝቧል።
👉የተጠረጠሩ የሰነድ “ማጭበርበሮችን” የሚመረምሩት እና የቤተሰቦችን ዝምድና ለማረጋገጥ የዘረ-መል (DNA) ናሙናዎችን የሚሰበስቡት በአዲስ አበባ የሚከፈተው የአገልግሎቱ ቢሮ ሰራተኞች ይሆናሉ።
👉እነዚህ ስራዎች ከዚህ ቀደም ሲከናወኑ የነበረው፤ ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት እንደነበር ከአገልግሎቱ የተገኘው መረጃ ጠቁሟል።
🇺🇸የአሜሪካ የዜግነት እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት “ወሳኝ የስራ ኃላፊነቶች” ያላቸውን እነዚህን ተግባራት፤ አዲሱ ቢሮ “በቀጥታ ለማከናወን የሚያስችለውን ልዩ ውክልና ይሰጠዋል” ተብሏል። | 725 |
| 4 | ብሔራዊ ባንክ ለነገ የ125 ሚሊየን ዶላር ጨረታ አዘጋጅቷል!
@Hagergnamedia | 1 049 |
| 5 | የአርቲስት እልፍነሽ ቀኖ የሽኝትና የቀብር ሥነ-ሥርዓት
አምቦ
@Hagergnamedia | 1 104 |
| 6 | ነፍሱን ይማረውና ነፃነት ወርቅነህ አምና በዚህች እለት ሩፋኤል😢
@Hagergnamedia | 1 256 |
| 7 | የሞዴል ሩት ይርጋለም እና ወላጅ አባቷ አቀባበል ዛሬ ሌሊት በአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት።
#MissWorld #MissWorldEthiopia
@Hagergnamedia | 1 261 |
| 8 | 🚧 የቱሉ ካፒ ወርቅ ማዕድን ቆመ❗️
🚩በለንደን የአክሲዮን ገበያ የተመዘገበው የማዕድን ኩባንያ "ከፊ ጎልድ ኤንድ ኮፐር" በኦሮሚያ ክልል በሚገኘው ዋናው የቱሉ ካፒ የወርቅ ማዕድን ፕሮጀክት ላይ እየተከናወኑ የነበሩትን ሁሉንም የልማት ስራዎች ማገዱን አስታወቀ።
🚩እገዳው የተጣለው ከሦስት ቀናት በፊት በፀጥታ አካላትና በአካባቢው ማህበረሰብ መካከል በተፈጠረ የጸጥታ ችግር የሰው የህይወት ማለፉን ተከትሎ ነው።
🚩በወቅቱ በተፈጠረው ግጭት የኩባንያው ሠራተኛ ህይወት አልፏል።
🚩ኩባንያው ከህብረተሰቡ ተወካዮች፣ ከክልል የስራ ኃላፊዎችና ከጸጥታ አካላት ጋር በመነጋገር የደህንነት ሁኔታውን ለመገምገም እና ቀጣይ ስራዎችን በሰላም ለመጀመር የሚያስችል ምቹ ሁኔታ እስኪፈጠር ድረስ የመስክ ስራዎች ሙሉ በሙሉ እንደተቋረጡ ገልጿል።
@Hagergnamedia | 1 177 |
| 9 | ማሚላ እና ኪቺኒ በሀዋሳ የበዓል ፕሮግራም ላይ አንድ ላይ ዘፍነዋል 🙏 | 1 236 |
| 10 | Secure your glass doors with absolute style. 🚪
Artisan says: trust our Glass Patch Fittings! ✨
.
.
.
#Artisan #GlassPatchFittings #HardwareSolutions #HomeImprovement #InteriorDesign
#ModernHomes #InteriorDetails #HomeDecor #SmartLiving #PerfectionRedefined | 1 189 |
| 11 | 🇪🇹 ሚኒስትሩ ለመንግሥት ሠራተኞች
ያስተላለፉት መልዕክት የተለየ ነው❗️
ለመንግሥት ሠራተኞቻችንም ተመሳሳይ የለውጥ ጥሪ አቀርባለሁ።
በቅርብ ጊዜ ውስጥ የመንግሥት አገልግሎቶች በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በሚታገዙ ሥርዓቶች እየተደገፉ ይሄዳሉ።
ይህ ለውጥ ሥራን የሚነጥቅ ሳይሆን ሥራን የሚያከብር ይሆናል ሠራተኛውን ከድግግሞሽ ተግባራት ነጻ አውጥቶ ለፈጠራና ለውሳኔ ሰጪነት ያበቃል። ነገር ግን ይህንን ዕድል መጠቀም የሚችለው በዲጂታል ክህሎት የታጠቀ ሠራተኛ ብቻ ይሆናል።
ዶ/ር በለጠ ሞላ
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
ምን ታስባላችሁ ሀሳቡ ልክ ነው❓ | 1 341 |
| 12 | በሃይማኖታዊ ስብከት የተነሳ ኤች አይቪ ኤድስ ስርጭት እየጨመረ ነው
#በሻሻሚዲያኔትወርክ
የHIV ኤድስ በደማቸው የሚገኙንና የመድሃኒት አገልግሎቶችን ጨምሮ ሌሎች ድጋፍና እንክብካቤ ያገኙ የነበሩ ሰዎች ከድጋፍ እና እንክብካቤ ከስርአቱ አየወጡ የበሽታውን ስርጭት አንዲባባስ አድርገውታል ተባለ፡፡
ከድጋፍና እንክብካቤው የሚውጡትም ከአምነት ጋር ተያይዞ "መድሃኒቱን ተውት ትድናላችሁ" በሚልና "ምን በልቼ ነው ጸረ HIV መድሃኑቱን የምወስደው" በሚሉ ኢኮኖሚያዊ ምክያቶችን ጋር በተያያዘ ነው ተብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ሸገር ሬዲዮ ላይ አዳምጡት
ሸገር ራዲዮ
@Hagergnamedia | 1 344 |
| 13 | ለማንኛውም ቦታ ልዩ ውበትና ጥራት የሚሰጡ የላቀ ደረጃ ያላቸው የመስታወት መገጣጠሚያዎች (Glass Hardware)። ✨
ለጥንካሬ፣ ለረጅም ጊዜ አገልግሎት እና ለምርጥ አጨራረስ የተሰሩ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የመስታወት መገጣጠሚያዎች በመጠቀም የመኖሪያ ወይም የንግድ ስራ ፕሮጀክቶችዎን ያሻሽሉ።
የምንሰጣቸው የተለያዩ ምርቶች፡
✔️ Patch Fittings (የመስታወት መያዣዎች)
✔️ Floor Springs (የወለል ላይ መዝጊያ ዘዴዎች)
✔️ Glass Handles (የመስታወት እጀታዎች)
✔️ Spider Fittings (የስፓይደር አይነት መገጣጠሚያዎች)
✔️ Glass Clamps (የመስታወት መቆንጠጫዎች)
✔️ Connectors (አገናኝ ክፍሎች)
ዘመናዊ ቢሮ፣ ማሳያ ክፍል (showroom)፣ ሆቴል ወይም የቅንጦት መኖሪያ ቤት እየነደፉ ቢሆንም፣ Artisan Trading plc አስተማማኝ እና እጅግ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን መገጣጠሚያዎች ያቀርባል።
📍 ለገሀር, መዚድ ፕላዛ 9ኛ ፎቅ
📞 +251900830904
🌍 artisanerp.com
ሊተማመኑበት የሚችሉት ጥራት፤ የሚያደንቁት አጨራረስ።
#Artisantradingplc #GlassHardware #GlassFittings #GlassConnectors #PatchFittings #SpiderFittings | 1 284 |
| 14 | ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው የሙዚቃ አልበም ሊለቁ ነው!
ላለፉት ሶስት አስርት አመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ጉልህ እንቅስቃሴ በማድረግ የሚታወቁት አቶ ልደቱ፤ ሀሳብን በዜማ በሚል ለአዲስ አመት የሙዚቃ አልበም ሊያሰራጩ መሆኑን ገልጸዋል።
ፖለቲከኛው አዲስ የከፈቱትን የዩቲዩብ ገጽ ይፋ ባደረጉበት ወቅት እንዳሳወቁት የሙዚቃ አልበሙን ያዘጋጁት አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን በመጠቀም ነው።
እንደሚታወሰው ቴዲ አፍሮ ኢቶሪካ አልበሙን ካሰራጨ በኋላ የፈጠረውን ተጽእኖ ተከትሎ አቶ ልደቱ በወቅቱ፣ "የመንፈስ ቅናት አደረብኝ" ሲሉ ገልጸው ነበር።
@Hagergnamedia | 1 488 |
| 15 | የሽምግልናው መጨረሻ ? ..እኛም ተጣልተን ይፋ አላወጣነዉም ነበር ላፎንቴኖች
@Hagergnamedia | 1 465 |
| 16 | 12 አመት በሙዚቃ 12 አመት በጠብ የነበረዉ የማሚላ እና የኪቺኒ እርቅ በመጨረሻ .
@Hagergnamedia | 1 379 |
| 17 | 💔በግብፅ ቴሌቭዥን "ሚሽን ኢምፖሲብል" የተሰኘው ታዋቂ የወንጀል ምርመራ ፕሮግራም የቀድሞ አቅራቢ የ39 ዓመቷ ሣራ ኸሊፋ የሞት ፍርድ ተላለፈባት።
ሣራ ኸሊፋ ዛሬ የካይሮ ፍርድ ቤት በከፍተኛ አደገኛ ዕፆች ዝውውር መረብ ውስጥ በነበራት ተሳትፎ ጥፋተኛ ብሎ የሞት ፍርድ ሲበይንባት በዕንባ መንሰቅሰቋ ታውቋል።
በማህበራዊ ሚዲያ ከ2 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሏት ሣራ ኸሊፋ ለፍርድ ቤቱ ዳኞች "እባክዎን ያዳምጡኝ ጌታዬ፤ ወላጆቼ በስርዓት ነው ያደጉኝ፤ ሶላት የሚሰግዱ አማኞች ናቸው፤ እኔ ደግሞ የዕፅ ገንዘብ አያስፈልገኝም" በማለት ብትማፀንም ሰሚ አላገኘችም።
ሳራ ከቴሌቪዥን አቅራቢነቷ በተጨማሪ የራሷን የፕላስቲክ ሰርጀሪ ክሊኒክ እና የቴሌቭዥን ዝግጅት ማስተባበር ኩባንያ እንደምታስተዳድር ታውቋል።
#NewYorkPost
@Hagergnamedia | 1 336 |
| 18 | የኃዘን መርዶ፦ ታዋቂዋ ኦሮምኛ ድምፃዊት ኤልፍነሽ ቀኖ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
የኢትዮጵያ የሙዚቃ ቤተሰብ እና የአፋን ኦሮሞ የሙዚቃ አፍቃሪያን አንጋፋዋን ድምፃዊት ኤልፍነሽ ቀኖን በሞት ማጣታቸውን በጥልቅ ኃዘን እየገለጹ ነው።
ድምፃዊት ኤልፍነሽ ቀኖ በወለጋ የኪነ-ጥበብ ባህል ውስጥ ጉልህ ስፍራ ከነበራቸው አንጋፋ ሙዚቀኞች አንዷ ስትሆን፣ የአፋን ኦሮሞ ባህላዊ ሙዚቃ እንዲያድግ እና ቅርስነቱ ተጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ ታላቅ አስተዋጽኦ አበርክታለች። በካሴት ዘመን የታተሙት ድንቅ ሥራዎቿ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ አሻራቸውን አሳርፈዋል።
የእሷ ሕልፈት በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ አንድ ትልቅ እና ውብ ምዕራፍ መዘጋቱን ያበስራል። ለበርካታ ትውልዶች የኤልፍነሽ ድምፅ የዛሬ መዝናኛ ብቻ ሳይሆን፣ ከባህል፣ ከትዝታ እና ከማንነት ጋር ያገናኘ ጠንካራ ድልድይ ነበር።
ድምፅ ቢዘጋም፣ ጥበብ እና ዜማ ለዘላለም ይኖራሉ።
ዛሬ ለአገራችን ሙዚቃ እድገት ያበረከተችውን አወንታዊ አስተዋጽኦ እና የተወችውን ድንቅ ጥበባዊ ውርስ በፍቅር እና በማክበር እናስታውሳታለን።
ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጅ ዘመዶቿ፣ ለሙዚቃ ባልደረቦቿ እና ለቀደምት አድናቂዎቿ ሁሉ መጽናናትን እንመኛለን።
ነፍሷ በሰላም ትረፍ!
@Hagergnamedia | 1 555 |
| 19 | ቢኒያም ሽብሬ ከማስተር ሀገረሰላም አርባ (ቦንጆ) ጋር በ Ethio Fight ይፋለማሉ!
ከ16 ቀን በኋላ በጉጉት በሚጠበቀው የ Ethio Fight የትግል ውድድር ላይ፣ ቢኒያም ሽብሬ ከሌላኛው ጠንካራ ተፎካካሪ ማስተር ሀገረሰላም አርባ (በቅፅል ስሙ "ቦንጆ") ጋር እንደሚፋለም ታውቋል።
ከአሜሪካ ወደ እናት ሀገሩ ኢትዮጵያ የገባው ቢኒያም ሽብሬ በአሁኑ ሰዓት ደማቅ አቀባበል እየተደረገለት የሚገኝ ሲሆን፣ የትውልድ አካባቢው የፈረንሳይ ሌጋሲዮን ወጣቶችም ለተፎካካሪው ልዩ የድጋፍ እና የአቀባበል ስነ-ስርዓት አዘጋጅተውለታል።
ሁለቱ ጠንካራ ስፖርተኞች የሚያደርጉት ይህ ታላቅ ፍልሚያ በስፖርት አፍቃሪው ዘንድ ከፍተኛ ግምትና ትኩረት አግኝቷል።
ይህንን ታላቅ ውድድር ጉርሻ ፔጅ በስፋት ሽፋን መስጠት ይጀምራል።
መልካም እድል ከወዲሁ ለሁሉም ተፋላሚዎች
📷ፎቶ ከስፍራው ዋልተንጉስ
@Hagergnamedia | 1 398 |
| 20 | Choosing the right glass fitting for high-moisture commercial spaces is critical. A small rust can ruin the entire premium look.
Introducing Artisan's Glass Fittings – Manufactured with high-grade materials for superior durability and a flawless finish, even in the most challenging conditions.
With 5+ Years of Industry Expertise and 60+ Product Variants, Artisan Trading Hardware from Addis Ababa, Artisan is a trusted name for architects and glass professionals across Ethiopia.
Visit artisanepr.com or Message us directly.
📞 +251900830904
#GlassHardware #patchfitting #GlassFittings #floorspring #glasspatchfitting #artisan #artisanhardware #ArchitecturalHardware #glassdoors | 1 287 |
