ከእለታት....📖📚📖📚📖📚
📈 Analytical overview of Telegram channel ከእለታት....📖📚📖📚📖📚
Channel ከእለታት....📖📚📖📚📖📚 (@shewitdorka) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 249 subscribers, ranking 2 858 in the Books category and 2 598 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 249 subscribers.
According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 76 over the last 30 days and by 1 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 24.15%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 8.98% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 3 196 views. Within the first day, a publication typically gains 1 188 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 40.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ለአስተያየታችሁ @Shedorka”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Books category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 07 September | +17 | |||
| 06 September | +4 | |||
| 05 September | +14 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | +3 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | +5 |
| 2 | ስንቶቻችሁ ናችሁ ስሜን እንዳስቀየርኩ የምታውቁት.....?
በአስራ አምስት አመቴ ያሳፍራሉ ብዬ ጓዳ የከተትኳቸው ታሪኮቼ ብዙ ናቸው....በሀያ አምስት አመቴ ግን በታሪክ ማፈር ራሱ እንደሚያሳፍር ገባኝ.....
ስሜን እየገመታችሁ ቆዩኝ እኔ አመሻሽቼ ሙሉ ታሪኩን እነጎራችኃለሁ💙 | 1 738 |
| 3 | No text... | 1 993 |
| 4 | አንተን የማመልክበት ሀይማኖት ፈጠርኩ....'ከንፈርህን በቅርበት ያየውበት ቀን የተቀደሰ ነው'....ብዬ አንቀፅ ፈበረኩ...ያድናል ብዬ አደባባይ ስምህን ሰቅዬ ወጣሁ....እኔ ብቻዬን ስለምከተልህ የአይን እማኝ የጠየቀኝ የለም....እኔን አምኖ የሚከተልህ የለም....እንዴት ተደፈነባቸው ጃል....ብቻዬን የምገባበት ኤዶም....ብቻዬን የምነግስበት መንበር ሆንክ..
ሞተሀል ይሉኛል.....ይቅር ይበላቸው.....አምላክ ቢሞትስ በሰልስተኛው ቀን ይነሳ የለ እንዴ....ለምን ዝም ትላለህ.... እስቲ ገብርኤልን ልከህ የቤታቸውን መጋረጃ ቅደደው....ሚካኤል እንዳያስቆመው 'አንድ አፍታ ባህራን እንዴት ሆነ....ደብዳቤውን ቀየርከው እና ለንጉስ ልጅ ዳርከው እንጂ ትዳር እንዴት ነው ብለህ አልጠየቅከውም....ጠይቀኧው ና' ብለህ ላከው.....
እንዴት አይነት ብልግና ነው....አብደሻል ደግሞ ይሉኛል....'እርቃንሽን ቆምሽ' ብለው እኮ ነው....ታዲያ አንተ ፊት ብራቆት ምን አለ....
'ይበርድሻል ደርቢ' ብለው ዲሪቶ ያሸክሙኛል....እቅፍህን ከማያውቅ ድፍን ህዝብ ጋር እንዴት ልግባባ....
ምን ቤት አለሽ መሀል አስፋልት ላይ ነው ውሎ አዳርሽ ይሉኛል'....ኧረ ገብርኤልን ላከው ግድ የለህም....
✍Shewit
https://t.me/shewitdorka
https://t.me/shewitdorka
https://t.me/shewitdorka | 1 939 |
| 5 | No text... | 1 681 |
| 6 | አልተኛችሁም ወይ....የሆነች 'ፍሪ ስታይል' ፅሁፌን ላጋራችሁማ | 1 750 |
| 7 | ሶፊ ሲጠይቅ ሰምቼ ነው.....
እኔስ የሆነ የምንገናኝበት መድረክ ባዘጋጅ ስንቶቻችሁ ትመጡልኛላችሁ...?
የምትመጡ በላይክ አሳዩኝ | 1 911 |
| 8 | እናንተ መፅሀፌን መፃፍ ጀመርኩ እኮ🥹 | 2 000 |
| 9 | ለአንድ ሰአት ልተኛ ብዬ ባሸልብ እዛው ቀረሁና ሰይጣን ልጁን በሚድርበት ሰአት ነቃሁ😁 | 2 993 |
| 10 | ቦሀላ የምነግራችሁ አለኝ💙 | 3 304 |
| 11 | ጓጆች "እንደገና መፍረስ" ከነገ ጀምሮ በየመጻሕፍት መደብሮች ትኖራለች። ብትወዱና ብትፈቅዱ ይኼን ዜና ለሁሉም አድርሱልኝ👋 | 882 |
| 12 | እንደዚህም እንሰራለን💐
ለማዘዝ👉@shedorka | 4 515 |
| 13 | ሳየው ልጅነቴን የሚያስታውሰኝ ልጅ ነበር...ምንም ምንም ሳላውቀው ልጅነቴን ያስታውሰኝ ነበር...
ለህክምና ስራ ቦታዬ የሚመጣው በሳምንት ሶስት ቀን ነበር...ፈገግታው እንደትናንት ትዝ ይለኛል....ያለ ምንም ወሬ ለምን ልጅነቴ ጋር ፊጥ እነዳለ አላውቅም....ጠይም ነበር....የተመጠነ ፈገግታ ያለው...እድሜ ለህክምናው ሂደት....ነፍ ጊዜ ጠጋ ብዬ አይቼዋለሁ....አሌክስ እንደሚለው አፍንጫው ሌላ ሀገር አይኑ ደግሞ ሌላ ሀገር ቢገኙ እኩል የሚደነቁለት አይነት ሰው ነበር....
አሁንም ግን ጥያቄ የሚሆንብኝ እንዴት ልጅነቴ ጋር ወሰደኝ የሚለው ነው...ልንወድ ስንፈልግ....ልባችን ሲከጅል ካብ ላይ እንደምንሰቅለው ሆኖ ነው ወይስ የምርም ልጅነቴን ይመስላል....?....አላውቅም።
'ልጅነቴ እንደ እሱ ጠየም ያለ ነበር'.....አልኳቸው የስራ ባልደረቦቼን....'ምክንያት ስደረድር እንጂ ልጅነት ከለር ነበረው....?'....መሄጃ የላቸውም ብዬ ተፈላሰፍኩባቸው.....
አንድ ቀን ግን በጣም ጠበቅኩት....ላቅፈው....የእንግዳ መቀበያ ጋር የተቀመጡ የስራ ባልደረቦቼን 'ይሄን ልጅ ላቅፈው ስለምፈልግ ሲመጣ ያየው ሰው ይጥራኝ' ብያቸው ገባሁ....የአንዳንድ ቀን ድፍረቴ የእብድ ነው....ጨርቁን የጣለ ድፍረት።
...'ስለፈጠረሽ አምላክ አትጃጃይ' ብሎ ያልለመነኝ ጓደኛ አልነበረም....አንገቴ በካራ ልጅነቴንማ አቅፈዋለሁ አልኩ.....
ጠበቅኩት....በጣም ጠበቅኩት....ሳይመጣ መሸ....'ሙሽራዬ ቀረ' ብዬ ልዘፍን ትንሽ ነበር የቀረኝ....እንደ ምንም ታግሼ ቀጣይ ቀንም ጠበቅኩት....አልመጣም.....
እዚች ጋር ልጅነቴን መሰለ....ልጅነቴም ቀረሁ ሳይለኝ ነበር የቀረው.....ልክ ነበርኩኝ።
✍Shewit | 4 327 |
| 14 | No text... | 3 294 |
| 15 | ካልተኛችሁ የሆነ ነገር ላጋራችሁ | 3 317 |
| 16 | የሆነ ጊዜ ላይ 'እነዚህ ጓደኞቼ ነገዬን ያበላሻሉ' ብዬ የተውኳቸው ሰዎች ነበሩ.....
አሁን ምን አይነት መበለሻሸት ውስጥ እንዳለሁ ሳስበው 'እነሱ ቢኖሩ ከዚህ በላይ ምን ይፈጠር ነበር' እላለሁ....
ወግ ወጉንማ ይዤው ነበር😁 | 3 523 |
| 17 | አስጠኚ ይፈልጋሉ?
እኛ ጋር ብቁ አስጠኚዎች የእናንተን ፍቃድ ብቻ ይጠብቃሉ። ከእናንተ የሚጠበቀው በተጠቀሱት ስልኮች መደወል ብቻ ነው። ከሚፈልጉት አስጠኚ ጋር እናገናኛችኋለን።
☑️Group: https://t.me/grandtutorss
💬Account: @grandtutors1
🗣️ Phone number: 0980806056 | 2 748 |
| 18 | No text... | 2 917 |
| 19 | 🕋☪ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ቤተሰቦቻችን በሙሉ፤ የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)
የልደት በዓል (መውሊድ)እንኳን አደረሳችሁ! እያልን በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣የጤና እና የበረከት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!🕋🌙
https://t.me/yeesua_queen | 2 547 |
| 20 | ዛሬ እስቲ እናንተን ልጠይቃችሁ....
ከሁለት አመት በላይ ፅሁፎቿን የምታደርሳችሁ ሸዊት ምን አይነት ሰው ትመስላችኃለች...? | 2 865 |
