Halal Fkr
Elegant. Faithful. Halal. Tiktok: http://tiktok.com/@halal_discuss Dm @EthioAI_guild
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel Halal Fkr
Channel Halal Fkr (@halalfkr) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 268 subscribers, ranking 6 577 in the Religion & Spirituality category and 2 589 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 268 subscribers.
According to the latest data from 03 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -79 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 15.50%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 9.61% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 2 056 views. Within the first day, a publication typically gains 1 275 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 37.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“Elegant. Faithful. Halal.
Tiktok: http://tiktok.com/@halal_discuss
Dm @EthioAI_guild”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 04 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 03 September | +4 | |||
| 02 September | +2 | |||
| 01 September | +8 |
| 2 | ልጅ ከዩኒቨርስቲ ተመርቆ ወላጆቹ ጋር ይመጣል ። እናት እሩዝ በአሳ ሰርታ ከአባት ጋር እንዲመገቡ አስቀምጣ ትወጣለች።
አባትና ልጅ እያወሩ እሩዙን ይመገባሉ በመሀል አባት ግን ምንድ ነው የተማረከው ይሉታል?
እሱም..... በፍልስፍና ሲል ይመልሳል።
ፍልስፍና ምንድ ነው? ሲሉ ይጠይቁታል....
እሱም ለምሳሌ የቀረበልንን አንድ አሳ ሁለት ነው ብይ አሳምንሀለው አላችው። እሳቸው ፈጠን ብለው አንዱን አሳ አነሱና በል እንግዲህ ሁለተኛውን አንተ ብላው አሉት ። ልጅ ፍልስፍና ተምሯል አባት ፍልስፍና ኖሯል ለውጡ ይህ ነው።የፈለገው አክል ዲግሪ ቢኖርህም የአባትህን ወይም የእናት አክል እይታህ አይሰፍም ብዙ ነገር እነሱን በማማከር ላይ ተጠመድ ሚገርም መፍትሄ ታገኛለህ ወረቀት እንዳይሸውድህ ብሮ።!
ከአለፈው 2018 አመት የተማርኩት 🖤
----------------------------------------
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𝓗𝓪𝓵𝓪𝓵 𝓕𝓴𝓻 ™💞 | 918 |
| 3 | ለማንም ብዬ የምቀይረው ማንነት የለኝም የተወለድኩት ራሴን ሆኜ ነው እርቃኔን፣ ከልብስም ሆነ ከሀሳብ ንፁህ ሆኜ ተወልጃለሁ የምኖረው በራሴ አለም ነው
ዛሬ ተመልክቶኝ ነገ ለሚረሳው ገፅታዬ ምንም የምቀባባው መሳሪያም አልፍልግም እንዲሁ እዳለሁ ከተቀበሉኝ እሰየው ካልሆነ ግን በክብር ገደል ይግቡ! 😌🙌 | 1 091 |
| 4 | fr ጊዜው ግን እንዴት ነው የሚሮጠው 2018 መስከረም 1 እንደትናንት ነው የሚታየኝ ብቻ ለኔ
ይህ ዐመት የአላህtiming እጅጉን ያስገረመኝ አመት ነው። ብዙ አዲስ ነገራቶች ማይሆኑ ሚመስሉ መስለው የተገኙ ክስተቶች የተሞላም ነበር ከሞላ ጎደል አላህ ሲጠግነን ወደሱ ስንሸሽ ሲቀበለን በስንዝር ስንቀርበው በክንድ የቀረበን ዱንያ ሳትሰስስት ጠፍጥፋ ስታማርር ጋሻ ሆኖ ያበረታን ከማያጅበው የኑሮ reality ተገሎ ጥግን ይዞ ራስን በመገንባት ላይ ያለፈ ለውጥ ብቻ ሳይሆን ነውጥን ያስተናገደ ባጭሩ በተወኩል +d3lululu wiz yeQin የተገነባ ፏ ያለ አመት ነበር 🖤 | 1 153 |
| 5 | 2019 ሊገባ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ናቸው የቀሩት 2018 እንዴት ነበር?አጋሩን እስኪ | 1 263 |
| 6 | ወርቃማው ትውልድ
በቅርብ ቀን
“ለበጎነት መስፈርት የለውም”
INSTAGRAM
https://instagram.com/ummi_charity
FACEBOOK
https://www.facebook.com/ummicharityinstitute
TELEGRAM
https://t.me/ummi_charity
TIKTOK
www.tiktok.com/@ummicharityinstitue | 1 111 |
| 7 | ወርቃማው ትውልድ
በቅርብ ቀን
“ለበጎነት መስፈርት የለውም”
INSTAGRAM
https://instagram.com/ummi_charity
FACEBOOK
https://www.facebook.com/ummicharityinstitute
TELEGRAM
https://t.me/ummi_charity
TIKTOK
www.tiktok.com/@ummicharityinstitue | 1 |
| 8 | . ልብ ሲያድግ....... | 1 139 |
| 9 | ምርጥ Content creator
በጣም Creative የሆንክ ግራፊክ ዲዛይነር እና ቪድዮ ኢዲተር በአጠቃላይ ዲጅታል ማርኬተር ሶሻል ሚዲያ ማኔጀር ትምህርት የወሰደ የሚችል active ልጅ ካለ ትብብር እንፈልጋለን ።🙏
Dm @EthioPixe | 1 352 |
| 10 | እንደዚ አይነት ሽቶ ምፈልጉ dm አርጉልኝ ሌሎችም አሉኝ 🫶🏼
@rihan_digital | 495 |
| 11 | ንግስት ለሆነች ሴት፣ ኒቃቧ ነው ዘውዷ!
----------------------------------------
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𝓗𝓪𝓵𝓪𝓵 𝓕𝓴𝓻 ™💞 | 1 577 |
| 12 | My problem is that i'm too broke for rich people & too rich for broke people i generally don't know where i fit😭 | 1 612 |
| 13 | አርቀም ኤክሰለንስ አዋርድ 154 ተማሪዎችን ተሸላሚ በማድረግ በድምቀት ተካሄደ !!!
ነሐሴ 25 / 2018 ዓ.ል
ዳሩልአርቀም የበጎ አድራጎት ማህበር በትምህርታቸው ልቀው የተገኘ ሙስሊም ተማሪዎችን የሚያበረታታበት፤ እውቅና የሚሰጥበት እና የሚሸልምበት አርቀም ኤክሰለንስ አዋርድ - 3 ከ5ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን ተሸላሚ በማድረግ በድምቀት ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙ የመጅሊስ አመራሮች፤ መልዕክት ያስተላለፉ ተጋባዥ እንግዶች መሠል ዝግጅቶች ሙስሊሙ በትምህርት ያለውን ተሳትፎ በማሳተፍ እና የተሻለ ትውልድን በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ሚና እንዳለው በመጥቀስ ይህንን ዝግጅት ያሰናዱት ዳሩል-አርቀሞች ሊበረታቱ እንደሚገቡ ገልፀዋል።
የዳሩል-አርቀም በጎ አድራጎት ማህበር የቦርድ ሰብሳቢ ቢላል ሙስጠፋም ይህ ፕሮጀክት ማህበሩ ከሚሰራቸው ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ እንደሆነ በመጥቀስ ማህበረሰቡ ከተቋሙ ጎን በመሆን የተሻሉ ስራዎች ይሰሩ ዘንድ ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል። ስለተቋሙ መረጃ ለማግኘት https://t.me/darul_arqem_islamic_org ይቀላቀሉ። | 1 097 |
| 14 | ትንሽም ቢሆን ከማያጅበኝ የኑሮ reality ወጥቼ በሀሳብ ማዕበል መናጡ የማይዳሰስ ተስፋ እና ሰላም አለው yeah Me &My imagination
ዛሬን በነገ trailer ላይ መኖር....?!
Wt kept us alive ግን እ...
ተወኩል+ተስፋ🫶🏾 | 1 617 |
| 15 | ሁሉም አዳም ሔዋን አለቸው ሁሉም ሄዋን አዳም አለላት አንተ/አንቺ እስካሁን ምንም ከሌላችሁ እባቡ ናችሁ ማለት ነው።
✍️ከጥልቁ | 1 756 |
| 16 | ስለሁሉም ነገር ቁጭ ብሎ አንድም ሳይቀር መነጋገር ግን እንዴት ነው ደስ ሚለው? 🥰
ውስጣችሁ ምንም አታስቀሩ ስለ እያንዳንዱ ነገር ቁጭ ብላችሁ ተነጋገሩ አይቆጫችሁም ❤️
.
በንግግር ማይፈታ አንድም ችግር የለም 👌 ነገር ውስጣችሁ ሳይጠራቀም ተነጋገሩበት 🙌
© | 1 813 |
| 17 | በደንባራ
በሰባራ
በውዥንብር
በድንግርግር
በከባድ ድርቅ
በልብ አድርቅ
ሳ'ቅ ማለት ስንረሳ
ወደ ዱዓ ባንነሳ
እንዳለኸን ባታሳየን
ምንድን ነበር ሚጠብቀን? | 1 850 |
| 18 | ታክሲ ውስጥ ቲክቶክ ያለ ኤርፎን ድምፁን ጨምረው እንደሚያዩ ሰዋች ግን በጣም ደፋር የለም !
ቆይ ምናችሁን ነው የሚያማችሁ! | 1 850 |
| 19 | "ስለፎቁ ብናወራ አይሻልም?"
"እኔ መስማት የምፈልገው ስለኔ እና ስላንተ ብቻ ነው።"
(እየተሰላቸ)
"ስለ እኔ ና ስላንቺ?...ያው እኔ እና አንቺ... ሰው ነን። ሰው ማለት የአምላክ ፍጡር ነው። ያው ፈጣሪ መጀመሪያ የፈጠረው...አዳምን ነው። ሁሉንም እንዲገዛ ፈቀደለት። የተመቸውን እንዲሆን ስልጣን ሰጠው። አዳም ግን ሰው መሆን ቸገረው። ደበረው። አዳም ገነት ደበረው። ከዛ ተንበረከከና ፈጣሪውን ለመነው።"
"ምን ብሎ?"
" 'ኦ! አምላኬ...አባክህን ሰው አድርገኝ' አለው። ፈጣሪም 'አዳም ሆይ አንተ'ኮ ሰው ነህ። ምን ጎደለህ?' አለው። አዳምም 'ስጋዬ አምጣት አምጣት ይለኛል። አካሌ እሷን እሷን ይለኛል። ማን እንደሆነች ግን አላውቅም። ብቻ እሷ ስትናፍቀኝ ሰው ያልሆንኩ ይመስለኛል።' አለ። ሁሉን አዋቂው አምላክም አዳም ላይ ከባድ እንቅልፍ ጣለበትና ከግራ ጎኑ ሴትን ፈጠረለት።"
(እየተጠጋችው)
"እናናናናና...."
(መነፀሯን አውልቆ...ከንፈሩን እያረጠበ)
"እናማ አንቺ ከሌለሽ ገነት እንኳን ይደብረኛል። አዳም ሔዋንን ከሚወዳት የበለጠ እወድሻለሁ። በዚህ ምድር ላይ እንዳንቺ የማፈቅራት ሴት የለችም። እና እባክሽን...እባክሽን አሁን እሺ በይኝና ስለፎቁ እናውራ!"
"እንዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴ!"
😂😂
(One of the most well written movie scene from "ደላሎቹ!"💙 | 2 073 |
| 20 | ያ ረቢ ማረኝ | 1 867 |
