Halal Fkr
Elegant. Faithful. Halal. Tiktok: http://tiktok.com/@halal_discuss Dm @EthioAI_guild
Больше📈 Аналитический обзор Telegram-канала Halal Fkr
Канал Halal Fkr (@halalfkr) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 13 126 подписчиков, занимая 6 597 место в категории Религия и духовность и 2 601 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 13 126 подписчиков.
Согласно последним данным от 01 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -143, а за последние 24 часа — -4, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 18.82%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 7.82% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 470 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 026 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 38.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“Elegant. Faithful. Halal.
Tiktok: http://tiktok.com/@halal_discuss
Dm @EthioAI_guild”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 02 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.
Загрузка данных...
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 01 октября | +2 |
| 2 | "ከዲያብሎስ ጋር መደነስ"🖤
ሰላም ለአሳቢዎች፣ ለጥያቄ አፍቃሪዎችና ከቃላት ጀርባ ያለውን እውነት ለሚፈልጉ ሁሉ /ለማይፈልጉም… ዛሬ አንድ ታሪክ ላውሳችሁ ፤ ታሪኩ ግን ለመዝናናት ብቻ ሳይሆን፣ ራሳችንን ለመጠየቅ ነው።
ቢሊ የሚባል ወጣት ነበር።አባቱ ከህይወቱ የራቀ፣ እናቱ ደግሞ በድህነትና በዕፅ ሱስ መካከል እየታገለች ያሳደገችው ልጅ ነበር፤ በልጅነቱ ያላገኘውን ነገር በወጣትነቱ ለማግኘት ይፈልግ ነበር፤ ህይወት የሰጠችው ዓለም ለሱ በቂ ቢሆንም፣ እሱ የሚመኘው ግን ገንዘብ፣ ኃይል፣ ክብርና በሰዎች ዓይን ውስጥ የሚታይ ማንነትን ፣ ሌሎች የሚፈሩትና የሚያከብሩትን ዓለም ነበር። ይህ ረኪስ ምኞቱ ወደ ወንጀል እንዲሳብ አደረገው፥ጎዳናው የሰጠው የሀሰት ኃይል ከህይወቱ የጎደለውን ነገር ሊሞላ ይችላል ብሎ አመነ፤ ነገር ግን ሰው በራሱ ውስጥ የማይሰማውን ክብር ከሌሎች እጅ ሲፈልግ፣ የሚያገኘውን እንጂ የሚያጣውን አያይም።
ቢሊም የጋንግስተሮችን ዓለም እንደ መዳረሻ አየው። ለእሱ እነሱ የሚፈሩ፣ የሚይሰግዱና የሚይሸነፉ ሰዎች ነበሩ።
ጊዜ አለፈ፣ ቢሊ በጎዳና ላይ የሚፈልገውን የሚያገኝበት መንገድ እየተከተለ ሄደ። ነገር ግን በዚያ ዓለም ውስጥ መታወቅ ብቻ በቂ አልነበረም፤ የቡድኑ አባል መሆኑን በድርጊት ማረጋገጥ አለበት።
አንድ ቀን ከጋንግስተሮቹ ጋር ለመቀላቀል የመጨረሻውን ዕድል አገኘ። ግን ዕድሉ ስጦታ አልነበረም። የሰውነትንና የህሊናን ድንበር የሚፈትን አስፈሪ ተግባር ነበር።
ቡድኑ አንዲትን ሴት በጋራ እንዲደፍር ጠየቁት። ቢሊ የሚፈልገው ተቀባይነት ከፊቱ ቆመ...እንቢም አላለም፤
ምሽት ነበር፣ ወደቤቷ እየተመለሰች ያለችን ሴት ጠቆሙት፤ ወደሷም በመሄድ ቢሊ ፀጉሯን ይዞ ማንም ወደሌለበት መጎተት ጀመረ ፤ሴቲቷ ባላት ሃይል ብትታገልም ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ወደ አንድ ፎቅ ጣርያ ጠፍንጎ ወሰዳት ፣" አፍሽን ዝጊ " እያለ በቲሸርቱ ፊቷን ሸፍኖ መንጋጋዋ እስኪሰበረ መታት፤ ሌሎቹም የደረት አጥንቷ እስኪሰበር ረገጧት ከዛም መንቀሳቀሷን አቆመች ፤ ደም ከተሸፈነችበት ቲሸርት መፍለቅ ጀመረ እሷም ይበልጥ ላለመመታት በዝምታ ማልቀስን መረጠች፣ለቢሊ ቅድሚያ ሰጡት ተራቸውን እየጠበቁም ተፈራርቀው ደፈሯት፤ ከመካከላቸው አንዱ አዲስ 22 (ሽጉጥ) መዘዘ ፤ ይህን ሚስጥር እሷን በመግደል ከሰረዘም ከነሱ ቦታ እንደሚያገኝ ነገሩት፣ቢሊ ለደቂቃ ቆም ብሎ አሰበ፤ሲመለከት ሴቲቷ በደረሰባት ነገር በከፊል ሞታለች፤ቢገላት እንደሚቀልና ከገደላት በኃላ እነሱ ዘንዳ ያለውን ቦታ በማሰብ ሽጉጡን ተቀብሎ ጭንቅላቷ ላይ ደቀነው፤የሸፈነውን ቲሸርትም አነሳ፤ ነገር ግን ያየው ፊት የማያውቀው አልነበረም ፣የገዛ እናቱ ነች ።
ያቺ በድህነት ውስጥ እየታገለች ያሳደገችው፣ ከአባት እጦት ጋር እየኖረች ለልጇ ህይወት የተጎሳቆለችው፣ በራሷ ችግሮች መካከል ለሱ የሞቀ ቤት ለመሆን የታገለችው ሴት ነበረች። ቢሊም ደርቆ ቀረ፤
ከፊቱ የቆመችው እናቱ ብቻ አልነበረችም፤ የራሱ ያለፈ ህይወት፣ የተረሳ ፍቅር እና የካደው ሰውነት በአንድ ፊት ተሰብስበው ነበር። እናቱም ልጇን አየች ፣ ሲደፍሯትና ሲመቷት በነበረ ሰዓት ካለቀሰችው በላይ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች፤ ቢሊ ሰማዩን እያየ በብቸኝነት ስሜት እንባውን አንጠባጠበ፣ እናቱ ከስራ እየረፈደች ትመጣ እንደነበረም ትዝ አለው፤ ከዛም ምላሽ የሰጠው ዲያብሎስ ነበር።
ያ እውነት ከማንኛውም ጥይት በላይ ከባድ ነበር። ሰው ከሌላ ሰው ቢሸሽ፤ ራሱ ከሰራው ድርጊት ግን መሸሽ አይችልም።
ቢሊ ተሰበረ፣ እናቱን ማየት እንኳን ሊችል አልቻለም። በልቡ ውስጥ የተሰበሰበው የጥፋተኝነት ስሜት ከሚችለው በላይ ከበደው።ወደ ሕንፃው ጫፍ ወጣ፣ ሰማዩን ተመለከተ፣ የፈፀመውን ተግባር መቀልበስ አይችልም፤ እናቱን ከዚያ ስቃይ ማዳን አይችልም፤ የጠፋውን ንጹህነት መመለስ አይችልም፤ ዘለለ ህይወቱም በዛ ወጣች፣ ሌሎቹ እናቱን ገድለው ክስተቱን ደበቁት።
እያየሁና እኔም ተራዬን ጠብቄ የቢሊን እናት ስለደፈርኳት ነው ይህንን ምናገረው ፣ ከዛም ቀን ጀምሮ ዲያብሎስ ከጀርባዬ ይከተለኛል ፣ከእናንተ መካከል አንዱ ሆኖ እንደቆመ እርግጠኛ ነኝ፣በየጎዳናው በሚደረጉ ነገሮች፣ወጣቶች ወንጀለኞችን ሲያቀነቅኑ እየሰማ ሊሆን ይችላል። ከጎንህ ቆሞ ሊሆንም ይችላል፤ አንተ ግን ያንን ፈጽሞ አታውቅም።
ዲያብሎስ በራስ ወዳዶችና በክፉዎች ልብ ውስጥ ያድጋል። ነጭ፣ ቡኒ፣ ቢጫ ወይም ጥቁር የቆዳ ቀለም አይመርጥም።
በእሱ ተጽዕኖ ስትወድቅ፣ ወደ ራስህ ጥፋት የሚወስድህ እጣ ፈንታ ይጠብቅሃል። ስለዚህ ዲያብሎስ ከአንተ ጋር ሊደንስ ሲመጣ፣ ፈጽሞ “ እሺ " እንዳትለው። ምክንያቱም ከዲያብሎስ ጋር መደነስ ለዘላለም ሊቆይና እንዲከተልክ ያደርጋልና ይለናል "ኢሞርታል ቴክኒክ" የተባለው ራፐር ።
ይህ ስለ ወንጀል ብቻ አይደለም፤ ስለ ሰው ልጅ ውስጣዊ ጦርነት ይነግረናል። ሰው በሌሎች ዓይን ለመታየት ሲል ለራሱ በራሱ ዓይን የሚያጣውን ክብር ያስቃኘናል። " የዲያብሎስ ዳንስ " ማለት ይህ ነው፤ መጀመሪያ የሚያስደስትህን ነገር እየሰጠህ በመጨረሻ የማትመልሰውን ነገር ካንተ መውሰድ።
ታሪኩ በቢሊና በእናቱ ሞት ሳይሆን በአድማጩ ፊት በሚቀር አንድ ጥያቄ ይቋጫል :
የምትፈልገውን ለማግኘት የምትጠላውን ሰው ብትሆን፣ ምን አተረፍክ !?
~ noc'turn ✍Tx🥀 | 785 |
| 3 | እንደ እናቴ ሳይሆን እንደ ሚስቴ አደርግልኝ!
ብዙ እናቶች ልጃቸው የማይበላ የማይጠጣ ቢያመሽ የሆነ አደጋ የገጠመው ብቻ የእዝነታቸው ብዛት ከክፉ ነገር ውጪ እንዳያስቡ ያደርጋቸዋል ።
በተቃራኒው ደግሞ ሚስቶች ባል አልበላ ቢለው ጠግቦ ቢያመሽ ከሌላዋ ጋር አሻሻ ገዳሜ እያለ እንደሆነ ነው የሚያስቡት ይህን የሚያወቀው የሀገሬ ህዝብ...
«እንደ እናቴ ሳይሆን እንደ ሚስቴ አኑረኝ »ሲል የሚተርተው😑 | 923 |
| 4 | ካገባህ ቡሀላ couple vid ምናምን content አትጀምርም ?
እንኳን አደባባይ ሰዉ ሊያይብኝ ሱቅ ተልካ ወንድ ባለ ሱቅ ፊቷን እንዲያይብኝ አልፈልግም 🤍 | 1 190 |
| 5 | ኒቃብ መሰተሪያ እንጅ ውበት አይደለም።«ኒቃቤ ውበቴ» ካልሽ ለኒቃቡ ሌላ ኒቃብ ያስፈልግሻል። ምክንያቱም አላህ ውበትን በመሸፈን እንጅ ግልፅ በማድረግ አላዘዘምና።
አላህ ይምራን!ሚነልወስዋሲል ኸናስ😑
----------------------------------------
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𝓗𝓪𝓵𝓪𝓵 𝓕𝓴𝓻 ™💞 | 1 374 |
| 6 | እርስዎስ ምን ማሰራት አሰበዋል?
⚡️ፍጥነት እና ጥራት መለያችን ነው
ለድርጅትዎ,:ለሱቅ ለማንኛውም ስራ ማስታወቂያ የሚሆነዎት
#Logo(ሎጎ ወይንም መለያ)
#For all social media professional profile pictures
#Poster
#Banner
#You Tube Thumbnail
#Business card
#wedding Invitation card(የሰርግ መጥሪያ ካርድ)
🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝
ሁሉንም አገልገሎቶች እኛ ጋር ያገኛሉ
🧩🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞 mobile +251900806527
📲 on Telegrame Inbox me የትም ቦታ ሁነው ይዘዙን በአጭር ጊዜ እንሰራለዎታለን 👌👌👌👌👌 | 1 076 |
| 7 | ማህበራዊ ድረገፅ በጠቅላላ ዘመናዊ ደደቦችን ሳይንቲስት አስመስሏል ሚዲያው መመልከት በቂ ነው በፕራንክ እና የተለያዩ አልጋጭ ጨዋታወች የተሞላ ነው social media ላይ ምንም እውቀት የሌላቸው ሰዎች ሙገሳ አግኝተዋል ወቅቱ ሞኞች በማን አለብኝ ትዕቢት ሀሳባቸውን እንዲገልፁ የተመቸ መድረክ ይመስላል
እንደ ቲክቶክ፣ዩ ቲዩብ፣ኢንስታግራም ና ፌስቡክ ያሉ ፕላትፎርሞች ለ አነጋገራቸው ለከት ለሌላቸው ና አስተሳሰባቸው ለተዛባ ደናቁርታት ሰዎች በአደባባይ እንደልብ እንዲናገሩ መብት ሰጥቷል
ክሬቲቪቲ ከአርት እና ቴክኖሎጂ በላይ በቀልድ እና በስድብ ለሚታወቁት ፌዘኞች መለያ ሆኗል እዚህ ጋር ደሞ ኢኮኖሚን አውዳሚ ፣ አንባገነናዊ፣ ማህበረሰብን አፈናቃይ እና ገዳይ የሆነ ሰው ለሰላም ኖቤል ሽልማት አግኝቷል አይረሳማ😂
ምንም ማድረግ አይቻልም ይህን የደደቦች ወረራ የጠቢብ ሰዎችን አቅም የሚያዳክም ቀዝቃዛ ጦርነት ነው!
እደማትገቡበት ተስፋ አደርጋለሁ🙌 | 1 376 |
| 8 | 🖤ጥሪ ወደ በጎነት...💚
ለ12 አመታት ወርቃማ ጉዞ ያሳለፈው አንጋፋውን የኡሚ የበጎ አድራጎት ድርጅት ጋር በቀጣይ ምዕራፍ 2 ሥፍራዎችላ ላይ አባል በመሆን የእራሳችሁን አሻራ ማሳረፍ የሚፈልግ ከታች በተቀመጠው አማራጮች መመዝገብ ይችላሉ💚
💚telegram @Ummichariity
🖤Call 0921644499
🤍Google form /ummi charity Google form
«አርሒቡ!» ብለን በፍቅርና በአክብሮት እንቀበላችኋለን!
(ኡሚ የየቲሞች የበጎ አድራጎት ድርጅት)
🖤💚𝔲𝔪𝔪𝔦 𝔠𝔥𝔞𝔯𝔦𝔱𝔂💚🖤 | 1 249 |
| 9 | በጣም የምወዳት የአጎቴ ልጅ ነበረች። አንድ ሰው ያፈቅራል የሚባለውን ያህል እወዳት ነበር። ራሷን (ለግንኙነት) እንድትፈቅድልኝ ጠየቅኳት።እምቢ አለችኝ። ችግር ነካት፤ የረሀብ አመት ገባ። መጥታ ገንዘብ ጠየቀችኝ ፤ ራሷን እንድትፈቅድልኝ መቶ ሀያ ዲናር (3 ሚሊዮን 3መቶ ሽ አካባቢ ብር ማለት ነው)
ሰጠሗት።
ፈቀደች። እግሮቿ ላይ እንደወደቅኩ እንዲህ አለችኝ « አላህን ፍራ! እሸጉን በሀቁ ቢሆን እንጅ አትፍታው! » ወዲያውኑ ብድግ ብየ ቆምኩ!
አላህ ሆይ! ይህን ያደረግኩት የአንተን ፊት ፈልጌ ከሆነ ካለንበት ጭንቅ ገላግለን!
ቋጥኙ ከፈት አለላቸው ...
ረሱለላህ ﷺ ከተረኩልን የቀደምት ሰዎች ታሪክ ነው ።
የሰው እዳ ሲከብደን ፣ የሪዝቅ በር ሲዘጋብን፣ ምኞታችን ሳይሳካ ሲቀር ፣ የምንይዘው የምንጨብጠው ሲጠፋብን አላህን የምንለምንባት ለአላህ ብቻ ተብላ የተሰራች ድብቅ ስራማ ልትኖረን ይገባል! | 1 495 |
| 10 | በምስሉ ላይ ምትመለከቱት በ1985 እራስ ምታት የሚያስቸግራቸው ሰውች የሚታከሙበት መንገድ ነው።
እንቅልፍ እንቢ ላላችሁ መፍትሔ እየፈለኩ ነው🖤 | 1 486 |
| 11 | كم جاء غيرك في غيابك عاشقا
والقلب غيرك لحظة لم يعشق
إني آريدك والذي خلق السما
وكأن غيرك......ربنا لم يخلق
في القلب شيء لا يقال بآخرف
سينال من قلبي الصغير إذا بقي
كيف السبيل الي اللقاء فأشتفي
وآبوح بالعينين بالحب النقي
إني سقيت اليوم من كأس الهوي
لست الأخير ولست آول من سقي
وعلي أشفقت الجبال وصخرها
أشكوك للرحمن إن لم تشفق !🥀 | 780 |
| 12 | قد تضيق بك الحياة بما لا تستطيع تغييره، ويبتليك الله بحمل ثقل تظنه أكبر من الجبل اصبر وصابر فليس كل ما تكرهه شرًّا،ربّ قدرٍ أوجعك في بدايته حمل لك خيرًا كثيرا في نهايته. قال سبحانه: ﴿وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ﴾البقرة: | 833 |
| 13 | Нет текста... | 1 648 |
| 14 | አንዴ ከሸወድከኝ ነውረኛው አንተ ነህ ፣ ሁለቴ ከሸወድከኝ ነውረኛው አንተ ሳትሆን እኔ ነኝ | 1 436 |
| 15 | እስኪ ያነበባችሁት እና ሰዉን ይጠቅማል ብላቹ ምታስቡትን Islamic book or other recommend አርጉን አንባቢያን ✌️ | 1 638 |
| 16 | من بين كل الناس انت الشخص الذي
يملك ماكانا مختلف في قلبي لا اعرف كيف اصبحت مهما الي هذا الحد لكنني اعرف ان وجودك يجعل كل شيء اجمل احب الحديث معك ختي في ابسط الاشياء لان قربك وحده يكفيني اتمني ان تبقا الاقتنا جميلة مهما مرت الايام💞 | 1 717 |
| 17 | ፓርላማ ላይ በተመለከተ አንድ ነገር ቢኖር ጠቅላዩ በሁሉም ጉዳይ እውቀት እንዳለው ነው አንዳንዴ የሙስሊም አባቶችን ሰብስቦ ከቁርዓን ታሪክ በማውጣት ያስረዳቸዋል በሌላ ግዜ ደሞ የክርስቲያን አባቶችን ሰብስቦ ከመፀሀፍ ቅዱስ በማውጣት ይተነትናል ኢማጅን አድርኩት እስኪ ስለ ነገሩ የሚያስረዳቸው ሰዎች እድሜ ዘመናቸውን ነገሩን በተመለከተ በቤተ እምነታቸው ያነበብት ብቻ ሳይሆን ሌላውንም ጭምር እያስተማሩ የቆዩ የሃይማኖት አባቶች ናቸው
በተመሳሳይ መልኩ ዶክተሮች፣ኢንጂነሮች፣ ብሎም በሙያቸው ዘርፍ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ባለሙያዎችን ሰብስቦ ስለ ሙያቸው ምንነት በጥልቀት ለሰዓታት ያብራራላችኋል
በነገራችን ላይ ከዚህ አንድ ነገር ብቻ ነው የተረዳሁት እሱም የበርናድ ሾው ንግግር "someone knows nothing.ande he thinks he knows everything"
በሂወታችን እንደዚህ አይነት ሰዎች አሉ ስለምንም አያቁም ግን ራሳቸውን አዋቂ አድርገው ያስባሉ ና ምንም አታቁም ራሳችሁን አትካቡ🙌
ከትዝብቶቻችን✍ | 1 927 |
| 18 | እና ደሞ ..........🥀🤍
መርሳትም ..
መርሳት ነው .....
መተውም .....
መተው ነው.....
ያው እንዳለ ሆኖ🙌
ግን
እንዴት ይሰረዛል ?
ያ..........ሁሉ ትዝታ ባንዴ ተጨክኖ🥀
በቃ??..........🥀 | 1 800 |
| 19 | «ሰባት ግዜ ብወድቅም ሰባተኛ እነሳለሁ»
ይሄንን ቃል እወደዋለሁ ውድቀቴን ስለማቀው አይደለም፤ይልቅስ እንደ እባብ አፍር ልሼ መነሳንትን ስለማውቀው ነው🙌 | 1 851 |
| 20 | ስልጡን ነበረች፤ አለመግባባት የሚያመጣውን ውጥረት አትፈራም፣ ቁጭ ብላ ታነጋግረናለች። ስልጡን ነበረች፤ ምን እንደምንወድ፣ ምን እንደምንፈልግ ረጅም ሰዓት ስታደምጠን እንደ ሰው ሲሰለቻት እንኳን መሰልቸቷ እንዲሰማን አታደርግም። ስልጡን ነበረች፤ ስናስቀይማት ለምን እንደሆነ ተናግራ እንዳንደግመው እድል ትሰጠናለች። ስልጡን ነበረች፤ ሰዎች ያጎላሉ የምትለውን እኛ ጋር ላለማጉደል፣ በግንኙነት ያየችውን ክፍተት ለመሙላት ትታትራለች።
እኛ የኔ ያለቻቸው ሰዎች!
ስልጡን ማንነቷን፣ ብስል ተፈጥሮዋን፣ ራሷን ግልፅ ማድረጓን፣ ድንበሯን ማስረዳቷን፣ ኃላፊነት እየወሰደች መምጣቷን..........ን!
አታልቅም ብለን ይሁን፣ ጨቀጨቀችን ብለን ይሁን፣ ስራ የላትም ብለን ይሁን፣ ልጅነት አታሎን ይሁን፣ ራስ ወዳድ ሆነን ይሁን...........ይሁን።
የጠፋ ክራችን ላይ ከተለኮሰ ብርሀኗ ብታጋራን መልሰን እያጠፋን፣ የኛ ብርሀን አይሆነንም ካንቺ አሙቂን ጨዋታ እየተጫወትን፣ ብቻዋን ለፊ አደረግናትና በብቸኝነት ውርጭ ወጋገኗን አጠፋነው።
እኛው ነን ጥፋተኛ!
ያጨለምናት ቀስ በቀስ ደሞም ተባብረን ነው።
እንደው አለመታደል ነው መሰል መብራት ተፈጥሮዋ እኛ ጨለማዎቹን ጠራባት።🤍
Other Glamor | 1 912 |
