Halal Fkr
Elegant. Faithful. Halal. Tiktok: http://tiktok.com/@halal_discuss Dm @EthioAI_guild
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali Halal Fkr analitikasi
Halal Fkr (@halalfkr) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 272 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 581-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 591-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 272 obunachiga ega bo‘ldi.
02 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -81 ga, so‘nggi 24 soatda esa -1 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 15.46% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 9.68% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 051 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 285 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 37 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“Elegant. Faithful. Halal.
Tiktok: http://tiktok.com/@halal_discuss
Dm @EthioAI_guild”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 03 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 03 Sentabr | +4 | |||
| 02 Sentabr | +2 | |||
| 01 Sentabr | +8 |
| 2 | fr ጊዜው ግን እንዴት ነው የሚሮጠው 2018 መስከረም 1 እንደትናንት ነው የሚታየኝ ብቻ ለኔ
ይህ ዐመት የአላህtiming እጅጉን ያስገረመኝ አመት ነው። ብዙ አዲስ ነገራቶች ማይሆኑ ሚመስሉ መስለው የተገኙ ክስተቶች የተሞላም ነበር ከሞላ ጎደል አላህ ሲጠግነን ወደሱ ስንሸሽ ሲቀበለን በስንዝር ስንቀርበው በክንድ የቀረበን ዱንያ ሳትሰስስት ጠፍጥፋ ስታማርር ጋሻ ሆኖ ያበረታን ከማያጅበው የኑሮ reality ተገሎ ጥግን ይዞ ራስን በመገንባት ላይ ያለፈ ለውጥ ብቻ ሳይሆን ነውጥን ያስተናገደ ባጭሩ በተወኩል +d3lululu wiz yeQin የተገነባ ፏ ያለ አመት ነበር 🖤 | 699 |
| 3 | 2019 ሊገባ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ናቸው የቀሩት 2018 እንዴት ነበር?አጋሩን እስኪ | 850 |
| 4 | ወርቃማው ትውልድ
በቅርብ ቀን
“ለበጎነት መስፈርት የለውም”
INSTAGRAM
https://instagram.com/ummi_charity
FACEBOOK
https://www.facebook.com/ummicharityinstitute
TELEGRAM
https://t.me/ummi_charity
TIKTOK
www.tiktok.com/@ummicharityinstitue | 876 |
| 5 | ወርቃማው ትውልድ
በቅርብ ቀን
“ለበጎነት መስፈርት የለውም”
INSTAGRAM
https://instagram.com/ummi_charity
FACEBOOK
https://www.facebook.com/ummicharityinstitute
TELEGRAM
https://t.me/ummi_charity
TIKTOK
www.tiktok.com/@ummicharityinstitue | 1 |
| 6 | . ልብ ሲያድግ....... | 941 |
| 7 | ምርጥ Content creator
በጣም Creative የሆንክ ግራፊክ ዲዛይነር እና ቪድዮ ኢዲተር በአጠቃላይ ዲጅታል ማርኬተር ሶሻል ሚዲያ ማኔጀር ትምህርት የወሰደ የሚችል active ልጅ ካለ ትብብር እንፈልጋለን ።🙏
Dm @EthioPixe | 1 218 |
| 8 | እንደዚ አይነት ሽቶ ምፈልጉ dm አርጉልኝ ሌሎችም አሉኝ 🫶🏼
@rihan_digital | 495 |
| 9 | ንግስት ለሆነች ሴት፣ ኒቃቧ ነው ዘውዷ!
----------------------------------------
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𝓗𝓪𝓵𝓪𝓵 𝓕𝓴𝓻 ™💞 | 1 422 |
| 10 | My problem is that i'm too broke for rich people & too rich for broke people i generally don't know where i fit😭 | 1 479 |
| 11 | አርቀም ኤክሰለንስ አዋርድ 154 ተማሪዎችን ተሸላሚ በማድረግ በድምቀት ተካሄደ !!!
ነሐሴ 25 / 2018 ዓ.ል
ዳሩልአርቀም የበጎ አድራጎት ማህበር በትምህርታቸው ልቀው የተገኘ ሙስሊም ተማሪዎችን የሚያበረታታበት፤ እውቅና የሚሰጥበት እና የሚሸልምበት አርቀም ኤክሰለንስ አዋርድ - 3 ከ5ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን ተሸላሚ በማድረግ በድምቀት ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙ የመጅሊስ አመራሮች፤ መልዕክት ያስተላለፉ ተጋባዥ እንግዶች መሠል ዝግጅቶች ሙስሊሙ በትምህርት ያለውን ተሳትፎ በማሳተፍ እና የተሻለ ትውልድን በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ሚና እንዳለው በመጥቀስ ይህንን ዝግጅት ያሰናዱት ዳሩል-አርቀሞች ሊበረታቱ እንደሚገቡ ገልፀዋል።
የዳሩል-አርቀም በጎ አድራጎት ማህበር የቦርድ ሰብሳቢ ቢላል ሙስጠፋም ይህ ፕሮጀክት ማህበሩ ከሚሰራቸው ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ እንደሆነ በመጥቀስ ማህበረሰቡ ከተቋሙ ጎን በመሆን የተሻሉ ስራዎች ይሰሩ ዘንድ ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል። ስለተቋሙ መረጃ ለማግኘት https://t.me/darul_arqem_islamic_org ይቀላቀሉ። | 1 097 |
| 12 | ትንሽም ቢሆን ከማያጅበኝ የኑሮ reality ወጥቼ በሀሳብ ማዕበል መናጡ የማይዳሰስ ተስፋ እና ሰላም አለው yeah Me &My imagination
ዛሬን በነገ trailer ላይ መኖር....?!
Wt kept us alive ግን እ...
ተወኩል+ተስፋ🫶🏾 | 1 467 |
| 13 | ሁሉም አዳም ሔዋን አለቸው ሁሉም ሄዋን አዳም አለላት አንተ/አንቺ እስካሁን ምንም ከሌላችሁ እባቡ ናችሁ ማለት ነው።
✍️ከጥልቁ | 1 599 |
| 14 | ስለሁሉም ነገር ቁጭ ብሎ አንድም ሳይቀር መነጋገር ግን እንዴት ነው ደስ ሚለው? 🥰
ውስጣችሁ ምንም አታስቀሩ ስለ እያንዳንዱ ነገር ቁጭ ብላችሁ ተነጋገሩ አይቆጫችሁም ❤️
.
በንግግር ማይፈታ አንድም ችግር የለም 👌 ነገር ውስጣችሁ ሳይጠራቀም ተነጋገሩበት 🙌
© | 1 692 |
| 15 | በደንባራ
በሰባራ
በውዥንብር
በድንግርግር
በከባድ ድርቅ
በልብ አድርቅ
ሳ'ቅ ማለት ስንረሳ
ወደ ዱዓ ባንነሳ
እንዳለኸን ባታሳየን
ምንድን ነበር ሚጠብቀን? | 1 712 |
| 16 | ታክሲ ውስጥ ቲክቶክ ያለ ኤርፎን ድምፁን ጨምረው እንደሚያዩ ሰዋች ግን በጣም ደፋር የለም !
ቆይ ምናችሁን ነው የሚያማችሁ! | 1 688 |
| 17 | "ስለፎቁ ብናወራ አይሻልም?"
"እኔ መስማት የምፈልገው ስለኔ እና ስላንተ ብቻ ነው።"
(እየተሰላቸ)
"ስለ እኔ ና ስላንቺ?...ያው እኔ እና አንቺ... ሰው ነን። ሰው ማለት የአምላክ ፍጡር ነው። ያው ፈጣሪ መጀመሪያ የፈጠረው...አዳምን ነው። ሁሉንም እንዲገዛ ፈቀደለት። የተመቸውን እንዲሆን ስልጣን ሰጠው። አዳም ግን ሰው መሆን ቸገረው። ደበረው። አዳም ገነት ደበረው። ከዛ ተንበረከከና ፈጣሪውን ለመነው።"
"ምን ብሎ?"
" 'ኦ! አምላኬ...አባክህን ሰው አድርገኝ' አለው። ፈጣሪም 'አዳም ሆይ አንተ'ኮ ሰው ነህ። ምን ጎደለህ?' አለው። አዳምም 'ስጋዬ አምጣት አምጣት ይለኛል። አካሌ እሷን እሷን ይለኛል። ማን እንደሆነች ግን አላውቅም። ብቻ እሷ ስትናፍቀኝ ሰው ያልሆንኩ ይመስለኛል።' አለ። ሁሉን አዋቂው አምላክም አዳም ላይ ከባድ እንቅልፍ ጣለበትና ከግራ ጎኑ ሴትን ፈጠረለት።"
(እየተጠጋችው)
"እናናናናና...."
(መነፀሯን አውልቆ...ከንፈሩን እያረጠበ)
"እናማ አንቺ ከሌለሽ ገነት እንኳን ይደብረኛል። አዳም ሔዋንን ከሚወዳት የበለጠ እወድሻለሁ። በዚህ ምድር ላይ እንዳንቺ የማፈቅራት ሴት የለችም። እና እባክሽን...እባክሽን አሁን እሺ በይኝና ስለፎቁ እናውራ!"
"እንዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴ!"
😂😂
(One of the most well written movie scene from "ደላሎቹ!"💙 | 1 856 |
| 18 | ያ ረቢ ማረኝ | 1 710 |
| 19 | እኔው ልመልስላቹ 🙌🏾
ይች ዐለም ሳትፈጠር ገና አላህ ስለሁላችንንም ለውኸል መህፉዝ ላይ ከትቧል የምንሰራት ኸይር ሆነ ሸር የተፃፈልንን ነው ይህም ማለት በዚች ዐለም ላይ የኛ ሚና ምንም ነው ማለት አይደለም ።
አላህ ለሁላችንም ነፃ ምርጫ ሰቶናል ማለትም የምናስተነትንበት አዕምሮን ፈጥሮልናል እያንዳንዱ የምንሰራቸው ስራዎች በአላህ ፈቃድና በተፃፈልን ነገር ላይ የተወከለ ቢሆንም የኛ ነፃ ምርጫ ተፅዕኖ አለው አንዴ ሰሀቦች ነብያችንን ምን ብለው ጠየቁ "የጀነትና የጀሀነም ሰዎች ቀድመው ታውቀው የለምን ስለዚ የኛ ስራ መስራት ምንድነው ጥቅሙ ምታቁ ከሆነ ሲሏቸው ሁሉም ለተፈጠረለት ነገር የተገራ ነው ስራቹን ስሩ አሉ"
ይህም ማለት አላህ ይህን ሰው ሲፈጥረው ለመልካም ስራ ያገራው ከሆነ መልካም ስራ ይሰራል ለመጥፎ ካገራው መጥፎ ይሰራል እናም አላህ ለመጥፎ አግርቶኛልና ብሎ መጥመም ሳይሆን ነፃ ምርጫ ሰቶናልና ያን መጠቀም የኛ ሚና ነው ማለት ነው ።
አጠር ያረኩት ፍሬው ሀሳቡን እንድትረዱት በሚል ረዥም ነገር አትወዱም መቼስ ። | 1 837 |
| 20 | አላህ እኛ ሳንፈጠር ስለኛ ኸይርም ሆነ ሸር ለውኸል መህፉዝ ላይ ከትቧል እና እኛ የተፃፈልንን የምንኖር አይነት ሰዎች ከሆንን በዚች ዐለም ላይ የኛ ሚና ምንም ነው ማለት ነው ?ወይስ?!
እይታቹን አስፉና መልሱ እስቲ 🫴🏾
የኔን እይታ በኃላ ሰፋ አርጌ አሰፍርላቹሀለው። | 1 683 |
