cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

☪AHLEL MUSLIM☪

ኡማውን ማገዝ ለሚፈልግ 👇👇👇 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000598346748 Ahlel muslim social & charity organization. https://t.me/ahlelmuslim1 አንድ ኡማ~አንድ ሰውነት

Show more
Advertising posts
11 953
Subscribers
+1524 hours
+907 days
+28030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
❤️ንካዉ❤️
❣️ንኪዉ❣️
🥰ONLY MUSLIMS🥰
💖ዲነል ኢስላም💖
😘ሀላል meme😘
💙HILAL TUBE💙
💝AHLEL MUSLIMS💝
🥳NUR MEDI🥳
❣️ሃላል ትዳር❣️
❤️ብርቱ ልቦች❤️
🚀and more🚀
🔰JOIN🔰
Repost from N/a
“በጋዛ ጦርነት 56 በመቶ የሚሆኑት ሴቶችና ህጻናት ሙተዋል" - ተ.መ.ድ “የሟች ቁጥር ከዚህም ይበልጣል“ የጋዛ የጤና ሚኒስቴር። በእስራዔልና ሀማስ ጦርነት 56 በመቶ የሚሆኑት ሴቶችና ህፃናት ሕይወታቸው ማለፉን የተ.መ.ድ ትናንት ባወጣጣው ሪፖርት አስታውቋል። በአንጻሩ በሀማስ የሚተዳደረው የጋዛ የጤና ሚኒስቴር፣ "የሟች ቁጥር ከዚህም ይበልጣል" በሚል የተ.መ.ድን ሪፖርት ተቃውሞታል።  ተ.መ.ድን "የሀማስ ፕሮፓጋንዳ መልዕክተኛ በቀቀን" ስትል የወቀሰችው እስራዔል በበኩሏ፣ “ጸረ-ሰሜቲዝም አቋምን ለመደገፍ ሲባል በደም ከሚነግድ አሸባሪ ቡድን በተሰበሰበ መረጃ የወጣ ሀሰተኛ  ዳታ ነው“ በሚል ተ.መ.ድን ተቃውማለች።
Show all...
4💔 2😭 1
ላይክ አርጉልኝ ፈልጌው ነው
Show all...
👍 16😁 4🌚 1
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
Show all...
😍school life😍
🤩school meme🤩
🤑Earning Trick🤑
🌹ምርጥ ታሪኮች🌹
❣️ዲነል ኢስላም❣️
❤ሀላል ትዳር❤
🧡ሀላል ሜም🧡
✨sudanic neshida✨
🥰ሀላል ገበያ🥰
💙All in one 💙
🤗and more 🤗
🔰JOIN🔰
👌የትኛውን ውብ ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ ❓ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
Show all...
❣️በስመቲ❣️
❤ከተራራው ላይ❤
✨በጀነት የሚንፈላሰሰዉ ባርያ✨
🌹የመናዊቷ🌹
💝የልብ ነገር💝
💖የሂባዋ ናርዶስ💖
💙የህብረት ፍቅር💙
😍ኢክራም😍
🥰ሌሎችንም ለማግኘት🥰
😘ጣፋጭ ታሪኮች😘
JOIN🔰
ይህንን ቻሌንጅ ተቀላቀሉ‼ ================== ✍ ይህንን ባለ 15 ገፅ የመንግስትንና የኃይማኖቶችን ግንኙነት በተመለከተ በዝርዝር ያብራራል የተባለለትን አዲሱን ረቂቅ አዋጅ ሶፍት ኮፒ በስልካችሁ ላይ ላለ ሰው ሁሉ፣ በምታገኙት ግሩፕና ቻነል እንዲሁም በማንኛውም ገፅ ላይ በማሰራጨት መረጃው በእያንዳንዱ ሙስሊም እጅ ላይ ደርሶ እንዲያነበው እናድርግ። ለዚህ ረቂቅ አዋጅ ግብዓት ይሆን ዘንድ የቀረበውን ባለ 164 ገፅ ጥናት ማንበብ ለሚፈልግም ሶፍት ኮፒው በዚህ ሊንክ ይገኛል። https://t.me/MuradTadesse/35708 * ሰው ጽሑፉን ዝም ብሎ ቢያነበውም ከላይ ሲመለከታቸው አንቀፆቹ ጤነኛ ሊመስሉት ስለሚችሉ፤ ፍንጭ ይሰጠው ዘንድ ረቂቅ አዋጁ ከኛ ከሙስሊሞች ጋር የሚያጋጩትንና ጥያቄ የሚያጭሩ 15+ ነጥቦች የተጠቀሱበትን ይህንን ጽሑፍም ጨምሩለት። https://t.me/MuradTadesse/35742 ይህንን የአዲሱን ረቂቅ አዋጅ PDF ለሁሉም በማሰራጨት መረጃው እንዲደርሰው እናድርግ። የላ ቻሌንጃችን ይጀመር! አብዛሃኛው ሰው ከጀርባ ምን እየተካሄደ እንዳለ መረጃው የለውም። ጭራሽ አዲስ ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን ራሱ እንኳን ከመረጃው የራቀው ማኅበረሰብ ሚዲያ ላይ አለን የሚለው ራሱ በበቂ ሁኔታ የሰማ አይመስለኝም። ወሬውን ቢሰማም ዶክመንቱ በተጨባጭ ያልደረሰው ብዙ ነውና ይህንን በማድረግ ግንዛቤ እንፍጠር። የፌዴራሉ መጅሊስም በዚህ ጉዳይ ተቃውሞ ያወጣውን ባለ 4 ገፅ መግለጫ አያይዘን እናሰራጨው። መግለጫው በዚህ ሊንክ ይገኛል። https://t.me/MuradTadesse/35632?single ከተቋማችንም ጎን እንቁም። የላ! ከአሁኑ ይጀመርና ያሰራጨ ሰው ለማነቃቂያ ስክሪን ሹቱን ኮመንት ላይ አስቀምጡት!
Show all...
👍 6
﷽ “60:1” እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ጠላቶቼንና ጠላቶቻችሁን ወዳጆች አድርገችሁ አትያዙ፡፡ ከእውነቱ የመጣላችሁን ሃይማኖት በእርግጥ የካዱ ሲኾኑ ውዴታን ወደእነርሱ ታደርሳላችሁ፡፡ መልክተኛውንና እናንተን በአላህ በጌታችሁ ስላመናችሁ (ከመካ) ያወጣሉ፡፡ በመንገዴ ለመታገልና ውዴታዬን ለመፈለግ የወጣችሁ እንደኾናችሁ (ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙዋቸው)፡፡ እኔ የምትደብቁትንና የምትገልጹትን ሁሉ የማውቅ ስኾን ወደእነርሱ በፍቅር ትመሳጠራላችሁ፡፡ ከእናንተም (ይህንን) የሚሠራ ሰው ቀጥተኛውን መንገድ በእርግጥ ተሳሳተ፡፡ “60:2” ቢያሸንፏችሁ ለእናንተ ጠላቶች ይኾናሉ፡፡ እጆቻቸውንና ምላሶቻቸውንም ወደእናንተ በክፉ ይዘረጋሉ፡፡ ብትክዱም ተመኙ፡፡ “60:3” ዘመዶቻችሁም፣ ልጆቻችሁም በትንሣኤ ቀን አይጠቅሟችሁም፤ (አላህ) በመካከላችሁ ይለያል፡፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው፡፡ “60:4” በኢብራሂምና በእነዚያ ከእርሱ ጋር በነበሩት (ምእምናን) መልካም መከተል አለቻችሁ፡፡ ለሕዝቦቻቸው «እኛ ከእናንተ ከአላህ ሌላ ከምትግገዙትም ንጹሖች ነን፡፡ በእናንተ ካድን፡፡ በአላህ አንድ ብቻ ሲኾን እስከምታምኑ ድረስ በእኛና በእናንተ መካከል ጠብና ጥላቻ ዘወትር ተገለጸ፡፡» ባሉ ጊዜ (መልካም መከተል አለቻችሁ)፡፡ ኢብራሂም ለአባቱ «እኔ ለአንተ ከአላህ (ቅጣት) ምንም የማልጠቅም ስኾን ለአንተ በእርግጥ ምሕረትን እለምንልኻለሁ» ማለቱ ብቻ ሲቀር፡፡ «ጌታችን ሆይ! በአንተ ላይ ተመካን፡፡ ወደ አንተም ተመለስን መመለሻም ወደ አንተ ብቻ ነው፤» (ባለው ተከተሉት)፡፡ “60:5” ጌታችን ሆይ! ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች መሞከሪያ አታድርገን፡፡ ለእኛም ምሕረት አድርግልን፡፡ ጌታችን ሆይ! አንተ አሸናፊው ጥበበኛው አንተ ብቻ ነህ፡፡
Show all...
👍 1
✨✨✨✨✨✨✨ 💫💫💫💫💫💫💫 በህመምህ ታማ በመዳንህ ሽራ ሲርብህ ተርባ ሲጠማህ ተጠምታ በጭንቀትህ ጭንቀት ሲሆን ካንተ በላይ ሲከፋህ የሚከፋት ማንም ሌላ አይደለም እናትህ ብቻ ናት። ቢደክም ቢለፋ ቢሰራ ቀን ከሌት ላንተ መለወጥ ነው ውጤት እና እድገት ደህና ስትሆንለት ጥሩ ስትሆንማ ይወጣል አያችሁ የኔን ልጅ እዩት ይኔን ጀግና ላቤ ከደሜ ቢወጣ ምን ገዶኝ ይለወጣልና እኔንም ሊያኮራኝ ለመሄጃህ ሁሉ አዋቂ ሚሆነው ያ አባትህ እንጂ ከቶ ማን ሊሆን ነው። ሳትቀደሙ ቅደሙ!! light🔥
Show all...
5👍 1🥰 1
ልብ ❤ አስበህበትም ሆነ ሳታስብበት ልብን እንደመስጠት ከባድ ነገር የለም ልብ ከፍጡራኖች ባለው መስተንግዶ የምትረካ አይደለችም በነሱ ፍቅር የምትሸበርቅ አይደለቸም ይልቁን ልብህን የምትሰጠው "ሰው" በሆነ ቁጥር ልብህ ውስጥ የገባው ፍቅር ትልቁ የሰው ልጅ ውዴታ ከሆነ ለልብህ ፍራለት! ልብ የአላህ ሀቅ ነው ልብህ ላይ የአላህን ፍቅር አንግስ 🤩
Show all...
👍 4