cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Fuad Muna (Fuya)

የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ! በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት! ለአስተያየትዎ @fuadmubot ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14 ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com

Show more
Advertising posts
16 175
Subscribers
-1324 hours
-457 days
-15330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ደካማ ሲቃዎች ግጥም በፉአድ ሙና . @Fuadmu
Show all...
Dekama Siqawoch by Fuadmuna_15-07-24_16-41-37-833_87_99.mp33.16 MB
🥰 6 4
Photo unavailableShow in Telegram
አባቷን እያስታመመች ላለችው እህታችን በጥቅሉ የሰበሰብነውን 31 ሺህ ብር ልከናል። አላህ ሰደቃችሁን ይቀበላችሁ። ሀጃችሁ ይውጣ! . @Fuadmu
Show all...
🥰 26 7👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለካንሰር ታማሚዋ እናት ከ11 ቀናት በፊት 6600 ብር አስረክበናል። በምርቃት ግርግር ሳላሳውቃችሁ ስለቆየሁ ይቅርታ! አላህ ሰደቃችሁን ይቀበላችሁ። ርዝቃችሁን ይባርክላችሁ! 🥰🥰🥰 . @Fuadmu
Show all...
🥰 9 2
እንኳን ደህና መጣችሁ! ኢንተርኔት ተቋርጦባቸው በነበሩ የአማራ ክልል አካባቢዎች የነበራችሁ አንባቢዎች በሙሉ እንኳን ወደ ዘመነ ኢንተርኔት በሰላም ተመለሳችሁ። ከጥልቅ መውደድ ጋር! ፉአድ ሙና የማይነበብ ፊርማ . @Fuadmu
Show all...
53🥰 9😘 1
የኢፋዳ የሰለዋት መለያ ስንኞች اشرق البدر علينا واختفى بدر التمام مثل حسنه ما رأينا في العراقين وشام رب فاجعل مجتمعنا غايته حسن الختام واعطنا ما قد سالنا من عطاياك الجسام وأكرم الأرواح منا بلقا خير الأنام وابلغ المختار عنا من صلاة وسلام በኢማም አሊይ ቢን ሙሀመድ
Show all...
የኢፋዳ ማህበረሰብ የሀድራ ትስስርን መቀላቀል ለሚፈልጉ ሁሉ በቮይስ ቻት  ከምሽቱ 3:00 ላይ ገለፃ ተዘጋጅቷል። ስለ አላህ የምታወጉት ወንድምና እህት የምትፈልጉ፣ አስታወሽ ስብስብ የምትሹ፣ ከኢትዮጵያ እና ከሌሎች ሀገራት ያሉ ወንድሞቻችሁ ጋር በአላህ መንገድ መተሳሰር የምትመኙ ሁሉ ይህን እድል ተጠቀሙ። 3:00 ላይ ወደ ኢፋዳ ትራንዚት ግሩፕ ተጋብዛቿል https://t.me/+1dWKe1OLkWowNDI8
Show all...
Ifada Transit

Atika Bint invites you to join this group on Telegram.

አንድ እዚሁ ቻናል ላይ ቤተሰብ የሆነች እህታችን አባቷን ለረዥም ጊዜ ሆስፒታል እያስታመመች ትገኛለች። አሁን ግን እጅጉን እጅ አጥሯታልና እንድናግዛት ጠይቀናለች። በዚህ እህትን ከጭንቅ የማውጣትና ሰው የማሳከም ሰደቃ ለመሳተፍ የምትፈልጉ @fuadmuna ላይ አካውንት መውሰድ ትችላላችሁ። ጁሙዓ ሙባረክ! . @fuadmu
Show all...
8👏 2
አንድ እዚሁ ቻናል ላይ ቤተሰብ የሆነች እህታችን አባቷን ለረዥም ጊዜ ሆስፒታል እያስታመመች ትገኛለች። አሁን ግን እጅጉን እጅ አጥሯታልና እንድናግዛት ጠይቀናለች። በዚህ እህትን ከጭንቅ የማውጣትና ሰው የማሳከም ሰደቃ ለመሳተፍ የምትፈልጉ @fuadmuna ላይ አካውንት መውሰድ ትችላላችሁ። . @fuadmu
Show all...
7👏 3

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.