cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Halal Fkr

ᕼᗩᒪᗩᒪ Iᔕ ᗰOᖇE ᗷEᗩᑌTIᖴᑌᒪ❤️🥰 Tiktok : tiktok.com/@halalfkr DM: @Halal_Fkr

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
20 052
Suscriptores
-1724 horas
-577 días
-18330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አንች ሰነፍ ተነሽ ሱብሒ ሶላት ስገጅ.. ብለህ ሴት ልጅህ ወይም ታናሽ እህትህ ላይ ከመጮህህ በፊት ሶላት ያላት ስለመሆኑ አረጋግጥ💀 ©Abx JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Mostrar todo...
👍 115😁 35 13🙊 6🤯 5
ቆንጆ ሴት አግቡ😍🙌 For more vids JOIN @halalfkr || @halalfkr
Mostrar todo...
38😁 15🥰 7🤔 7👍 6🤬 4💔 1💋 1
Nvr get back!                                             #ሼር❤️ JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Mostrar todo...
31👍 13
የተረሱ ሱናዎች - የ40 ዓመት ሴት  ማግባትም ሱና ነው። - የፈታች ሴት ማግባትም ሱና ነው። - ልጅ ያላት ሴት ማግባትም ሱና ነው። - ባሏ የሞተባት ሴት ማግባትም ሱና ነው። - ቤት ዉስጥ ሥራ ማገዝም ሱና ነው። - ለሚስት ምርጥ ባል መሆንም ሱና ነው። - ሚስት ማጉረስም ሱና ነው። - ከሚስት መጨዋወትም ሱና ነው። - ለሚስት ፍቅር መግለፅም ሱና ነው። -ሚስትን ማቆላመጥም ሱና ነው። -ለሚስት ማዘንና መለሳለስም ሱና ነው። -የሚስትን ስህተት ማለፍም ሱና ነው። - ሚስትን ማክበርም ሱና ነው። - ለሚስት መዋብም ሱና ነው። - የሚስትን ቤተሰብ ማክበርም ሱና ነው። -የሚስትን ዉለታ ማውሳትም ሱና ነው። - ሚስትን ማማከርም ሱና ነው። ጨምሩበት... ©Abx JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Mostrar todo...
126👍 25😍 15😁 9🥰 8🤔 3
በስሜት አታፍቅር ክፍል 1 ፉአድ አ/ሀሚድ ---------------------------------------- ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Mostrar todo...
24👍 14🥰 1
💔💔💔
Mostrar todo...
💔 155😭 60👍 8 7
✨አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ✨ ➡️ እነሆ ረመዳን ላይ ተቋርጦ የነበረው የተጅዊድ ትምህርት !ተጀመረ! !ተጀመረ! !ተጀመረ! !ተጀመረ! ➡️ከልጅ እስከ አዋቂ ላለ ለየትኛውም ሙስሊም የተመረጠ የተጅዊድ ትምህርት ነውና እንዳያመልጣችሁ‼️ ➡️ትምህርቱ ይሚሰጠው በቴሌግራም (ላይቭ) ላይ ስለሆነ ለመከታተል ምቹ ያደርገዋል። ታድያ እርሶስ ምን ይጠብቃሉ❓❓ አሁኑኑ ተመዝግበው ትምህርቱን ይከታተሉ። ⚠️ ማሳሰቢያ ⚠️ ✅ትምህርቱ የሚሰጠው ያለ ምንም ክፍያ መሆኑን ይወቁ ✅ትምህርቱ የሚሰጠው ያለ ምንም ክፍያ መሆኑን ይወቁ ✅ትምህርቱ የሚሰጠው ያለ ምንም ክፍያ መሆኑን ይወቁ 📝ለመመዝገብ 📝 ከታች ባሉት የቴሌግራም አካውንቶች ላይ :– 💎ስም 💎 አድራሻ 💎ስልክ ቁጥር በመላክ መመዘገብ ትችላላችሁ ። ለወንድ :– @abdulhafiz_hafu_editor @abdulhafiz_hafu_editor @abdulhafiz_hafu_editor ለሴት: – @naf_sii @Bint_umi59 @nusis4love ኢፍራዝ ኦንላይን ቁርአን : ሐዲስ : ተፍሲር : ተጅዊድ እና ተርብያ መማርያ አካዳሚይ ኢፍራዝ ኦንላይን ቁርአን : ሐዲስ : ተፍሲር : ተጅዊድ እና ተርብያ መማርያ አካዳሚይ ኢፍራዝ ኦንላይን ቁርአን : ሐዲስ : ተፍሲር : ተጅዊድ እና ተርብያ መማርያ አካዳሚይ
Mostrar todo...
👍 7🥰 1
。゚゚・。・゚゚。 ゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ  ゚・。・ ੈ🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍ミ ˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙ ➛ክፍል ... 5 | For Audio Books🦠   ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡      ♡(⌯'-'⌯)     ♡   ┏━♡━      ━♡━ 🤍Reaction🤍،😍 ┗━♡━━━━♡━┛ 𓂃 ˖ ࣪✨‹ @Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸᭡ ‌︶࿚  
Mostrar todo...
23👍 13😍 1
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል:- «አንድ ወንድ እና ሴት ለብቻቸው ተነጥለው አይቀመጡም.. ሶስተኛው ሴጣን ቢሆን እንጂ» 📚አልቃኒ ሰሂህ ብለውታል (1758) -There is no friendship between male and female.. ጓደኛዬ ነው ምናምን እያላቹ አትጃጃሉ ያው🤷. . ነገሩ ወደ friendship benefits መቀየሩ አይቀርም.. ሀራም🤦💔 JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Mostrar todo...
👍 107💔 10😭 6😁 5🙈 5😘 1
👍 182😁 92 27🥰 12🙉 12😍 11🙈 7🤯 5💋 3😭 2💔 1