Official Telegram channel of the President of Ukrainewatch here
The best auto-posting service

Do you want the same buttons under the posts?

CategoryNot specified
Channel location and language
Light of lamb፥የበጉ ብርሃን ማለት ነው። ራዕይ 22፡5 √√የቴሌግራ ቻናላችን ዋነኛ ዓላማ © ትውልድን በእግዚአብሔር ቃል ማነጽና ማሳደግ እና ማስታጠቅ © ቅዱሳንን ለመልካም ሥራ ማነቃቃት © ስማያዊ ዘጋ ትውልድ ማፍራት ነው። 👉  @AbuYegeta  ለመደወል፥ 0945631515 
Show more
4 653+18
~756
~19
16.23%
Telegram general rating
Globally
493 283place
of 5 029 042

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ኧሬ ኡኡኡኡኡ ክብር አለ በዝ ምሽት ይሄን በረከት አሜን ብላችሁ ተቀበሉ የእውነት በሕይወታችሁ ታምራት ይሆናል።

file

198
2
መኃልየ 6 (Song of Solomon) 12፤ ሳላውቅ ነፍሴ በከበረው ሰረገላ ላይ አስቀመጠችኝ። ድንገተኛ የአድራሻ ለውጥ ይሁንላችሁ። ወርዳችሁ አትገኑ። ሳታውቁ ድንገት እግሮቻችሁ የምድርን ከፍታ ይርገጥ ። እግዚአብሔር ዛሬ ማታ በመገኘቱ Surprise ያድርጋችሁ። 🖐️ [ አንተ ጎበዝ ይልሃለሁ ተነሣ ] ( ሉቃ 7፡14) Join & Share 👇👇 ✓ ✓ ✓
247
0
ብትደክሙ እናንተ ደከማችሁ እንጂ እግዚአብሔር አልደከመውም አይደክምም ብትወድቁ እናንተ ወደቃችሁ እንጂ እግዚአብሔር አልወደቀም አይወድቅምም ተስፋ ብትቆርጡ እናንተ ተስፋ ቆረጣችሁ እንጂ እግዚአብሔር ተስፋ አልቆረጠም አይቆርጥምም እግዚአብሔር እኔ አከብርሃለሁ አበረታሃለሁ ሲልህ በህይወትህ አንድ ቀን እንደምትደክምና ተስፋ እንደምትቆርጥ እንደምትወድቅ ያውቃል፤ ግን እርሱ ከውድቀትህና ከድካምህ አልፎ ብርታትህን ስኬትህን መከናወንህን ስላየለህ አከብርሃለሁ ብሎ ራሱን በመተማመን ይናገርሃል። ብትወድቅ እንኳን የምትወድቀው የጠላት ወጥመድ ላይ ሳይሆን በራሱ በእግዚአብሔር እጅ ላይ ነው የምትወድቀው ምክኒያቱም የዘላለም ክንዶች ከእግሮችህ በታች ናቸውና። አንተ የእግዚአብሔር ርስት ነህ እግዚአብሔር ደግሞ ርስቱን ለማንም አሳልፎ አይሰጥም እግዚአብሔር ከድካም ባለፈ ብርታትህን ከውድቀትህ ባለፈ መነሳትህን አይቶልሃል በፍፁም ባለህበት እንዳትቆም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው። እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥልምና፥ ርስቱንም አይተውምና — መዝሙር 94፥14 ዘዳግም 33 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። ²⁷ መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፤ ጠላትህን ከፊትህ አውጥቶ፦ አጥፋው ይላል። [ አንተ ጎበዝ ይልሃለሁ ተነሣ ] ( ሉቃ 7፡14) Join & Share 👇👇 ✓ ✓ ✓
Show more ...
263
2
[ አንተ ጎበዝ ይልሃለሁ ተነሣ ] ( ሉቃ 7፡14) Join & Share 👇👇 ✓ ✓ ✓

ሳንኳኳው ll ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ).mp3

237
1
482
0
ወላጅ እንደ ለላቸው አልተዋቸውም አልረሳችሁ ብለህ ተናግረሃል ያልከውን ልትፈጽም አንተ ሄደሃል አንተ ባለህበት እኛን ልታኖረን ፤ ልታሳርፈን ዳግም ትመጣለህ አሜን ጌታችን ቶሎ ናልን። መኖራዬ ነህ ጌታ።
505
0
ራስን የመግዛት ጥበብ የእግዚአብሔር መንግስት ትልቁ ቅባት ራስን መግዛት ነው፡፡በእግዚአብሔር መንግስት ትልቁ መቀባት በሰይጣን ላይ መቀባት ሳይሆን በፍቃዳችሁ ላይ መቀባት ነው፡፡ምክኒያቱም እግዚአብሔር የሰጠህ መንፈስ አጋንንት ብቻ የምትገዛበት ሳይሆን ራስህንም የምትገዛበት ጭምር ነው፡፡ "፤ እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንምና። " (2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1: 7) ሀሳብን የሚቆጣጠር ምኞቱን ይቆጣጠራል ምኞቱን የሚቆጣጠር ደግሞ ሥጋውን ይቆጣጠራል፡፡ሰለዚህ ሀሳብን መቆጣጠር ማለት ሁለተናንን መቆጣጠር ወይም ራስን መግዛት ማለት ነው፡፡ ሀሳባችሁን የማትቆጣጠሩት ከሆነ ሀሳባችሁ ምኞትን ያረግዛል ምኞታችሁ በሀሳባችሁ ከአደገ ብኀላ ሀጢአት ሆኖ ይወለዳል፡፡ሰለዚህ ሥጋን መጎሰም ወይም ራስን መግዛት ማለት ሀሳብን በመቆጣጠር ምኞትን ማጥፍት ምኞትን በማጥፋት ሀጢአትን መደምሰስ ማለት ነው፡፡ በሀሳባችሁ ያልሰራችሁትን ሀጢአት በሥጋችሁ አትሰሩትምና በሃሳባችሁ ተቀደሱ ምክኒያቱም ሃሳብ በእግዚአብሔር መንግስት ከድርጊት በላይ የሆነ ሃጢአት ነው፡፡ሀሳብ ድርጊት እንጂ ሀሳብ ሀሳብ አይደለም፡፡ "፤ በመኝታቸው ላይ በደልን ለሚያስቡ ክፋትንም ለሚያደርጉ ወዮላቸው! ኃይል በእጃቸው ነውና ሲነጋ ይፈጽሙታል። " (ትንቢተ ሚክያስ 2: 1) [ አንተ ጎበዝ ይልሃለሁ ተነሣ ] ( ሉቃ 7፡14) Join & Share 👇👇 ✓ ✓ ✓
Show more ...
475
4
ጥበብ ከጥበቡ ምንጭ ይቀዳል እግዚአብሔር መፈራት ከሁሉም ይበልጣል።
551
1
ዘጸአት 15 (Exodus) 2፤ ጕልበቴ ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው፥ መድኃኒቴም ሆነልኝ፤ ይህ አምላኬ ነው አመሰግነውማለሁ፥ የአባቴ አምላክ ነው ከፍ ከፍም አደርገዋለሁ።
502
0

file

580
3

file

676
3

file

691
3

file

601
4

file

704
4

file

646
3

file

617
3

file

616
3

file

605
3
2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2 5 ለቀደመውም ዓለም ሳይራራ ከሌሎች ሰባት ጋር ጽድቅን የሚሰብከውን ኖኅን አድኖ በኃጢአተኞች ዓለም ላይ የጥፋትን ውኃ ካወረደ፥ 7 ጻድቅ ሎጥም በመካከላቸው ሲኖር እያየና እየሰማ ዕለት ዕለት በዓመፀኛ ሥራቸው ጻድቅ ነፍሱን አስጨንቆ ነበርና 8 በዓመፀኞች ሴሰኛ ኑሮ የተገፋውን ያን ጻድቅ ካዳነ፥ 9 ጌታ እግዚአብሔርን የሚያመልኩትን ከፈተና እንዴት እንዲያድን፥ በደለኞችንም ይልቁንም በርኵስ ምኞት የሥጋን ፍትወት እየተከተሉ የሚመላለሱትን ጌትነትንም የሚንቁትን እየቀጣቸው ለፍርድ ቀን እንዴት እንዲጠብቅ ያውቃል።
471
2

file

622
3
ከነብይ ዘኔ ጋር ድንቅ የፀሎት ቆይታ
479
0
ማነኛውም አስታየት ካላችሁት 👇 👉
555
0
መዝሙር 95 (Psalms) 4፤ እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥላቸውም፤ የምድር ዳርቻዎችም በእጁ ውስጥ ናቸው፥ የተራሮች ከፍታዎች የእርሱ ናቸው። ተባረኩ መልካም ምሽት 🖐️
545
4
ዮሐንስ 21 (John) 1፤ ከዚህ በኋላ ኢየሱስ በጥብርያዶስ ባሕር አጠገብ ለደቀ መዛሙርቱ እንደ ገና ተገለጠላቸው፤ 2፤ እንዲህም ተገለጠ። ስምዖን ጴጥሮስና ዲዲሞስ የሚባለው ቶማስ ከገሊላ ቃና የሆነ ናትናኤልም የዘብዴዎስም ልጆች ከደቀ መዛሙርቱም ሌሎች ሁለት በአንድነት ነበሩ። ዛሬ ማታ እግዚአብሔር እንደገና ለእናንተ ይገላጥላችሁ። 🖐️🖐️
621
6
👉ከህልውናህ ውጪ እልፍ ሰው ከሚያጅበኝ በመገኘትህ ውስጥ የተጣልኩ አድርገኝ..... 👉ዘማሪ ጆን ግርማ °°°°°°°°°°°~~~~°°°°°°°°°°°° ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇 [ አንተ ጎበዝ ይልሃለሁ ተነሣ ] ( ሉቃ 7፡14) Join & Share 👇👇 ✓ ✓ ✓

ከመገኘትህ_ወዴት_እሄዳለሁ_ዘማሪ_ጆን_ግርማ_ተወዳጁ_1.m4a

557
5
ትልቁ የስኬት ምስጢር ዘር ነው
567
2
ሕይወት መዝራት እና ማጨድ ነው። ስኬት እና ውድቀት የዕድል እና የአጋጣም ጉዳይ ሳይሆን የዘር አይነት ነው። ዛሬ እያንዳንዱ ሰው የምኖርበት ኑሮ የትላትና ዘር ውጤት ነው። ነገ የምንኖረው ሕይወት የምወሰነው ደግሞ ዛሬ በእጃችን ላይ ያለውን ዘር አይነት ነው። አንድ ሰው ትላንትናን መቀየር ባይችልም ነገን ግን መቀየር ይቻላል። እርሱም ዛሬ በእጁ ላይ ያለውን ዘር በመቀየር ። ምክንያቱም ደስ ያለህን እየዘራህ የምትፈልገውን ነገር አታጭድም። የምትፈልገውን ሕይወት ለመኖር የምመጥን ዘር መዝራት አለብህ። እግዚአብሔር ለሰው ፊት አያደላምና። ሮሜ 2፡11 ምንጊዜም ያንተ መጨረሻ የምወሰነው በዙርያ ያሉት ሰዎች ሳይሆን በእጅህ ያለሄው ዘር ነው። የዘራሄውን እንጅ በዙርያህ ያሉ ደጋፍዎች እና ተቃዋምዎች የዘሩብህ ዘር አታጭድም።። ስለዝህም ሰዎች ስለምያወሩ ጉዳይ መጨነቅ ትቴህ ስለምትዘራው ዘር ተጨነቅ። የነገ ስኬት ያለው በዛሬው ዘር ውስጥ ነውና።። በእጅ ላይ ምን አይነት ዘር ነው ያለው? መልካም ወይም ክፉ? የምትዘረው ዘር ቀይር፤ ሕይወት ይቀየራልና። ✍️ Abuka ከተመቻችሁ ለ 10 ሰው Share አድርጉ [ አንተ ጎበዝ ይልሃለሁ ተነሣ ] ( ሉቃ 7፡14) Join & Share 👇👇 ✓ ✓ ✓
Show more ...
617
9
Abidan hin darba jeteta Gaffi ko hin debisa jeteta Garakoo shakkii siran hin qabu Afaan Koo si farsuu hin dadhabu Nani iyaa 😭😭
588
0
ተወዳጅ prophet Eyu Cufa ትንቢት ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል እንደ ሰይፍ የታጠቀ ብረቱ የክርስቶስ ሠራዊት ነው። ♥️♥️♥️
684
0
ተወዳጅ prophet Eyu Cufa ትንቢት ብቻ የእግዚአብሔር ቃል እንደ ሰይፍ የታጠቀ ብረቱ የክርስቶስ ሠራዊት ነው። ♥️♥️♥️
1
0
Last updated: 18.05.22
Privacy Policy Telemetrio