ch
Feedback
የበጉ ብርሃን እንተርናሽናል || LIGHT OF LAMB MINISTRY

የበጉ ብርሃን እንተርናሽናል || LIGHT OF LAMB MINISTRY

前往频道在 Telegram

Light of lamb//በጉ_ብርሃን ። ራዕይ 22፡5 √√የቴሌግራም አገልግሎታችን ዋነኛ ዓላማ 👇 " ወደ ሕያው እግዚአብሔር ዘወር ትሉ ዘንድ ወንጌልን እንሰብካለን።” — ሐዋርያት 14፥15 Contact 👉 @AbuYegeta 📞+251945631515/ 0711450978 አገልግሎታችን ለመደገፍ 👇 ( 1000226469919) CBE Group 👉 https://t.me/lightoflab

显示更多

📈 Telegram 频道 የበጉ ብርሃን እንተርናሽናል || LIGHT OF LAMB MINISTRY 的分析概览

频道 የበጉ ብርሃን እንተርናሽናል || LIGHT OF LAMB MINISTRY (@lightoflamb) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 22 002 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 3 465,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 590 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 22 002 名订阅者。

根据 27 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 171,过去 24 小时变化为 -12,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 5.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.43% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 104 次浏览,首日通常累积 534 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 7。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Light of lamb//በጉ_ብርሃን ። ራዕይ 22፡5 √√የቴሌግራም አገልግሎታችን ዋነኛ ዓላማ 👇 " ወደ ሕያው እግዚአብሔር ዘወር ትሉ ዘንድ ወንጌልን እንሰብካለን።” — ሐዋርያት 14፥15 Contact 👉 @AbuYegeta 📞+251945631515/ 0711450978 አገልግሎታችን ለመደገፍ 👇 ( 1000226469919) CBE Group 👉 https://t.me/light...”

凭借高频更新(最新数据采集于 28 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

22 002
订阅者
-1224 小时
+497 天
+17130 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
9月 '26
九月 '26
+283
在13个频道中
八月 '26
+287
在18个频道中
Get PRO
七月 '26
+507
在21个频道中
Get PRO
六月 '26
+441
在33个频道中
Get PRO
五月 '26
+543
在108个频道中
Get PRO
四月 '26
+204
在8个频道中
Get PRO
三月 '26
+276
在8个频道中
Get PRO
二月 '26
+216
在22个频道中
Get PRO
一月 '26
+614
在23个频道中
Get PRO
十二月 '25
+111
在6个频道中
Get PRO
十一月 '25
+159
在6个频道中
Get PRO
十月 '25
+168
在12个频道中
Get PRO
九月 '25
+238
在7个频道中
Get PRO
八月 '25
+293
在5个频道中
Get PRO
七月 '25
+562
在21个频道中
Get PRO
六月 '25
+236
在11个频道中
Get PRO
五月 '25
+159
在13个频道中
Get PRO
四月 '25
+395
在19个频道中
Get PRO
三月 '25
+449
在25个频道中
Get PRO
二月 '25
+611
在21个频道中
Get PRO
一月 '25
+1 180
在28个频道中
Get PRO
十二月 '24
+535
在18个频道中
Get PRO
十一月 '24
+121
在13个频道中
Get PRO
十月 '24
+406
在13个频道中
Get PRO
九月 '24
+589
在9个频道中
Get PRO
八月 '24
+936
在8个频道中
Get PRO
七月 '24
+796
在12个频道中
Get PRO
六月 '24
+1 082
在13个频道中
Get PRO
五月 '24
+1 063
在8个频道中
Get PRO
四月 '24
+1 760
在11个频道中
Get PRO
三月 '24
+2 204
在9个频道中
Get PRO
二月 '24
+1 480
在8个频道中
Get PRO
一月 '24
+2 321
在13个频道中
Get PRO
十二月 '23
+1 862
在10个频道中
Get PRO
十一月 '23
+141
在8个频道中
Get PRO
十月 '23
+169
在9个频道中
Get PRO
九月 '23
+177
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+124
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+367
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+195
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+93
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+90
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+76
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+61
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+181
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+185
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+189
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+189
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+331
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+439
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+429
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+528
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+411
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+948
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+1 129
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+542
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+584
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+609
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+68
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+213
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+138
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+106
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+109
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+262
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+188
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
28 九月+2
27 九月+1
26 九月+26
25 九月+2
24 九月+28
23 九月+2
22 九月+26
21 九月0
20 九月+3
19 九月+11
18 九月+3
17 九月+2
16 九月+11
15 九月0
14 九月+10
13 九月0
12 九月0
11 九月+6
10 九月+5
09 九月+9
08 九月+13
07 九月+71
06 九月+3
05 九月0
04 九月+23
03 九月+18
02 九月+4
01 九月+4
频道帖子
#መልካም_ዜና የበጉ ብርሃን ሚኒስትሪ የወንጌል አገልግሎት ፤ከአብያቴ ወጣቶች ህብረት ጋር በመተባበር ልዩ የወጣቶች የአምልኮ ፕሮግራም መስከረም 24 እሁድ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ Harmony intern
#መልካም_ዜና የበጉ ብርሃን ሚኒስትሪ የወንጌል አገልግሎት ፤ከአብያቴ ወጣቶች ህብረት ጋር በመተባበር ልዩ የወጣቶች የአምልኮ ፕሮግራም   መስከረም 24 እሁድ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ Harmony international Church  ያዘጋጀነው ታላቅ መንፈሳዊ ድግስ ስላለን በዚህ ፕሮግራም በመገኘት የበረከት ተካፍይ እንዲትሆኑ ሁላችሁም ትጋብዛችኋል። የፊታችን እሁድ 9፡00 አይቀርም Contact 👉@AbuYegeta

2
ታዛዥነት ከታላቅነት ይበልጣል “ሳሙኤልም ሳኦልን እንዲህ አለው፤ ‘ሞኝነት አድርገሃል፤ አምላክህ እግዚአብሔር የሰጠህን ትእዛዝ አልጠበቅህም፤ ይህን አድርገህ ቢሆን ኖሮ፣ እግዚአብሔር መንግሥትህን በእስራኤል ላይ ለዘላለም በጸና ባደረገው ነበር።’” (1 ሳሙኤል 13፥13) ንጉሥ ሳኦል ፍልስጥኤማውያን በጦርነት ሊገጥሙት ሲመጡና ነቢዩ ሳሙኤልም በጠበቀው ጊዜ ሳይመጣ ሲቀር፣ እግዚአብሔርን ሳይጠይቅና ሳይታዘዝ በገዛ እጁ መሥዋዕት አቀረበ። ይህ ድርጊቱ ትልቅ ኪሳራ አመጣበት። ሳኦል የሳሙኤልን መምጣት በትዕግሥት መጠበቅ ሲገባው፣ በሁኔታዎች ተገፋፍቶ የራሱን መንገድ መረጠ። ብዙ ጊዜ በሕይወታችን ነገሮች ሲዘገዩ ወይም ሲጨንቀን፣ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በመተላለፍ የራሳችንን አቋራጭ መንገድ እንፈልጋለን። ነገር ግን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ጥሶ የሚገኝ ድል መጨረሻው ኪሳራ ነው። መንፈሳዊ "ሞኝነት" ማለት እግዚአብሔርን ከመጠበቅ ይልቅ በራሳችን ጥበብ ለመሮጥ መሞከር ነው። ለሳኦል መሥዋዕት ማቅረቡ መልካም ተግባር ሊመስለው ይችል ነበር፤ ነገር ግን የተሰጠውን ልዩ ትእዛዝ ስለጣሰ ድርጊቱ ኃጢአት ሆነበት። እግዚአብሔር የሚፈልገው ብዙ መሥዋዕት ሳይሆን ትክክለኛ ታዛዥነትን ነው። በሕይወታችን "ይህች ትንሽ ነገር ናት" ብለን የምንንቃቸው የእግዚአብሔር መመሪያዎች፣ የወደፊት ክብራችንና ክብራችን የሚወሰንባቸው ቁልፎች ሊሆኑ ይችላሉ። ትናንሽ የሚመስሉ ትእዛዞች ትልቅ ውጤት አላቸው። ታዛዥነት ለበረከታችን መጽናት ዋስትና ነው። ሳሙኤል "ይህን አድርገህ ቢሆን ኖሮ... መንግሥትህ ለዘላለም በጸና ነበር" አለው። በወቅታዊ ፍርሃትና ጭንቀት ምክንያት ሳኦል የዘላለም ተስፋውን አጣ። እኛም ዛሬ የምናደርጋቸው ውሳኔዎች ነገያችን ላይ ተጽዕኖ አላቸው። በእግዚአብሔር ላይ ታማኝ ስንሆን፣ እርሱ በረከታችንን ያጸናልናል፤ ያለ እግዚአብሔር በራሳችን የምንገነባው ነገር ግን ረጅም ዕድሜ አይኖረውም። #ፀሎት🙌🙌🙌🙌 አባታችን ሆይ፤ በፈተናና በጭንቀት ጊዜ ከመቸኮል ይልቅ አንተን በመታዘዝ እንድንጸና እርዳን። በገዛ ጥበባችን አቋራጭ መንገድ እንዳንፈልግ፣ ይልቁንም ቃልህን በመጠበቅ የሚገኘውን ዘላቂ በረከት እንድንመርጥ ጸጋህን ስጠን። ከማንኛውም መንፈሳዊ "ሞኝነት" ጠብቀን፤ በሁሉ ነገር ታማኝ ሆነን እንድንገኝ አግዘን። አሜን።
183
3
没有文字...
400
4
@YtbAudioBot
458
5
@YtbAudioBot
450
6
እስከ ዛሬ ድረስ እግዚአብሔር በድንቅ ሁኔታ ረድቶናል። "በኢየሩሳሌምም በብልሃተኞች እጅ የተሠሩትን፥ በግንብና በቅጥር ላይ የሚኖሩትን፥ ፍላጻና መርግ የሚወረወርባቸውን መሣሪያዎች አደረገ፤ እስኪበረታ
እስከ ዛሬ ድረስ እግዚአብሔር በድንቅ ሁኔታ ረድቶናል። "በኢየሩሳሌምም በብልሃተኞች እጅ የተሠሩትን፥ በግንብና በቅጥር ላይ የሚኖሩትን፥ ፍላጻና መርግ የሚወረወርባቸውን መሣሪያዎች አደረገ፤ እስኪበረታም ድረስ እግዚአብሔር በድንቅ ረድቶታልና ዝናው እስከ ሩቅ ድረስ ተሰማ።" — 2 ዜና 26:15 Servant Abuka Dori
578
7
ሁላችሁ ይሄ ዝማሬ ስሙት 👂👂👂 🥹🥹🥹😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥 በብዙ ትባረካችሁ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
774
8
🔥🔥 እሰይ እሰይ 🔥🔥🔥
867
9
"ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።" — 2ጢሞ 4:2 የወንጌል አገልግሎት ሥራ እናደርግ 🔥🔥🔥 የበጉ ብርሃን ሚኒስትሪ የወንጌል
"ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።" — 2ጢሞ 4:2 የወንጌል አገልግሎት ሥራ እናደርግ 🔥🔥🔥 የበጉ ብርሃን ሚኒስትሪ የወንጌል አገልግሎት 0945631515/0711450978
1 502
10
የልብ ታዛዥነት “ለእግዚአብሔር ቃል በመታዘዝ ደስ የሚለውን ያህል፣ እግዚአብሔር፣ በሚቃጠል ቍርባንና መሥዋዕት ደስ ይለዋልን? እነሆ! መታዘዝ ከመሥዋዕት፣ ማዳመጥም ከአውራ በግ ሥብ ይበልጣል።” (1 ሳሙኤል 15፥22) ንጉሥ ሳኦል የአማሌቃውያንን ንብረት ሁሉ እንዲያጠፋ ከእግዚአብሔር ታዝዞ ሳለ፣ ምርጥ ምርጡን ከብት “ለእግዚአብሔር መሥዋዕት አቀርባለሁ” በሚል ሰበብ አስቀረ። ነቢዩ ሳሙኤል ግን እግዚአብሔር ከውጫዊ ስጦታ ይልቅ ውስጣዊ ታዛዥነትን እንደሚፈልግ በታላቅ ተግሣጽ አስረዳው። እኛ ብዙ ጊዜ እግዚአብሔርን ደስ ለማሰኘት በሥራ፣ በስጦታ ወይም በተለያዩ ሃይማኖታዊ እንቅስቃሴዎች እንደክማለን። ነገር ግን እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ የሚፈልገው ቃሉን እንድንሰማና እንድንከተል ነው። ታዛዥነት የፍቅራችን መግለጫ ነው። ያለ ታዛዥነት የምናቀርበው ማንኛውም አገልግሎት በእግዚአብሔር ፊት ዋጋ የለውም። ትልቁ መሥዋዕትነት የገዛ ፈቃዳችንን ለእግዚአብሔር ፈቃድ ማስገዛት ነው። ሁሉ ጊዜ የእግዚአብሔር ደስታ ያለው በታዛዥነት ውስጥ ነው። ሳኦል የተላለፈውን ትእዛዝ "ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ለማቅረብ ነው" በሚል መንፈሳዊ በሚመስል ሰበብ ሊሸፍነው ሞከሮ ነበረ። እኛም አንዳንድ ጊዜ ግልጽ የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል እየተላለፍን “ለበጎ እኮ ነው” ወይም “ለቤተክርስቲያን ብዬ ነው” የሚሉ ሰበቦችን ልንደረድር እንችላለን። እግዚአብሔር ግን በሰበብ አይታለልም፤ እርሱ የሚፈልገው ሙሉና ያልተበረዘ ታዛዥነትን ነው። መልካም የሚመስሉ ሰበቦች ኃጢአትን አይሸፍኑም። በዚህ ክፍል ጥቅሱ “ማዳመጥም ከአውራ በግ ሥብ ይበልጣል” ይላል። እግዚአብሔርን መታዘዝ የሚጀምረው የእርሱን ድምፅ በጥንቃቄ ከመስማትና ለቃሉ ትኩረት ከመስጠት ነው። ዛሬ በዓለማችን ብዙ ድምፆችና ጫጫታዎች አሉ። ከእነዚህ ሁሉ ድምፆች ይልቅ የእግዚአብሔርን ቃል ማዳመጥና በልባችን ማኖር፣ ከማንኛውም ቁሳዊ ስጦታ በላይ በፊቱ ከፍ ያደርገናል። ማዳመጥ ማለት መስማት ብቻ ሳይሆን፣ ለሰሙት ቃል ራስን አሳልፎ መስጠት ነው። እግዚአብሔር ማዳመጥ (ትኩረት መስጠት) የጥበብ መጀመሪያ ነው። #ፀሎት🙌🙌🙌🙌 አባታችን ሆይ፤ በራሳችን ሰበብና ምክንያት ቃልህን ከመተላለፍ ጠብቀን። በሁሉ ነገር አንተን የምናደምጥበትን የሚሰማ ልብና የታዘዝነውን የምንፈጽምበትን ትጋት ስጠን። ሕይወታችን አንተን ደስ የሚያሰኝ መሥዋዕት ይሁንልን። አሜን። ━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
931
11
እኔ ባላምነዉም እርሱን ግን ታማኝ ነዉ! ቃሉም የማይታጠፍ ፍርዱም የፀና ነዉ !! ተናግሮ ይዋሽ ዘንድ ከቶ እንደ ሰዉ አይደለም እግዚአብሔር ታማኝ ነው
761
12
ይረዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ
849
13
13. እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን። ቆላስይስ 1:13 (አማ54)
13. እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን። ቆላስይስ 1:13 (አማ54)
1 013
14
ኢየሩሳሌም Yosef bekele
947
15
ABBA KEETI ANI Far. Girma Gedo New Gospel Song
926
16
#የዛሬ_ባርኮት🙌 "ኢየሱስም ሰምቶ። ይህ ህመም የእግዚአብሔር ልጅ በእርሱ ይከብር ዘንድ ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ለሞት አይደለም አለ።" — John 11:4 #እንደዚህ_ፀለየኩላችሁ🫵 ተበላሸብኝ፤ ሞተብኝ፤ ተዘጋብኝ፤ ድንገት ጠፋብኝ ያላችሁት፤ በህይወት ዙርያ የታመማችሁት ያ ጉዳይ የእግዚአብሔር ክብር የምገለጥበት እና የኃይሉ ታላቅነት የምታዩበት ይሁንላችሁ 👋👋 አሜን ላለው ሰው ይሁንለት🙏 በኢየሱስ ስም 🙌🙌 አገልጋይ አቡካ ዶር
1 065
17
በቃ ዳንኩኝ ወንጌል ስለ ልጅ ኢየሱስ ነው
በቃ ዳንኩኝ ወንጌል ስለ ልጅ ኢየሱስ ነው
1 906
18
Kanallee Beeka Garaankoo Gooftaa Sin Dhiisu ani... ━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
957
19
#ታላቅ_የወንጌል_ስርጭት_ዘመቻ_በቡሌ_ሆራ_ከተማ ተካሄደ 🔥🔥🔥🔥 "እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥" — 1:1:23 #የበጉ_ብር+7
#ታላቅ_የወንጌል_ስርጭት_ዘመቻ_በቡሌ_ሆራ_ከተማ ተካሄደ 🔥🔥🔥🔥 "እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥" — 1:1:23 #የበጉ_ብርሃን_ሚኒስትሪ_የወንጌል_አገልግሎት እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ብዙ ነፍሳት የእግዚአብሔር መንግሥት ወንጌል ሰምቶአል፤ ጌታን ተቀብሎ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ተጨምሮአል ። ወንጌል ይቀጥላል እኛም እቀጥላለን ....🏃 Missionary Abuka Dori 0945631515/0711450978 የወንጌል አገልግሎት በገንዘብ ለመደገፍ 👇 1000226469919 CBE ( Abebe Dori)
1 159
20
የፈቃዱ መንገድ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር ሆኖ ማጣት ማግኘት ነው ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር ሆኖ መውረድ የማይደረግበት ከፍታ ነው። ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር ሆኖ መራብ መጥገብ ነው። ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር ሆኖስደት የማይጎድል ዕረፍት ነው። ከእርሱ ፈቃድ ጋር የሆነ ኀዘን የማይወስድ ደስታ ነው። ከእርሱ ፈቃድ ጋር የሆነ ሞት የመብዛት ስሌት ነው። በእግዚአብሔር ፈቃድ ውስጥ ያለ መታወክ በራስ ጸጥታ ከመቀመጥ ሺህ ጊዜ ይሻላል። 1. እግዚአብሔርም አብራምን አለው። ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ።2. ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም አከብረዋለሁ፤ ለበረከትም ሁን፤3. የሚባርኩህንም እባርካለሁ፥ የሚረግሙህንም እረግማለሁ፤ የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ።4. አብራምም እግዚአብሔር እንደ ነገረው ሄደ፤ ሎጥም ከእርሱ ጋር ሄደ፤ አብራምም ከካራን በወጣ ጊዜ የሰባ አምስት ዓመት ሰው ነበረ።7. እግዚአብሔርም ለአብራም ተገለጠለትና። ይህችን ምድር ለዘርህ እሰጣለሁ አለው። እርሱም ለተገለጠለት ለእግዚአብሔር በዚያ ስፍራ መሠውያን ሠራ።9. አብራምም ከዚያ ተነሣ፥ እየተጓዘም ወደ አዜብ ሄደ።10. በምድርም ራብ ሆነ፤ አብራምም በዚያ በእንግድነት ይቀመጥ ዘንድ ወደ ግብፅ ወረደ፥ በምድር ራብ ጸንቶ ነበርና።ዘፍጥረት 12:1-4, 7, 9-10 (አማ54)
949