cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የበጉ ብርሃን(LIGHT OF LAMB) Ministry

Light of lamb፥የበጉ ብርሃን ማለት ነው። ራዕይ 22፡5 √√የቴሌግራ ቻናላችን ዋነኛ ዓላማ © ትውልድን በእግዚአብሔር ቃል ማነጽና ማሳደግ እና ማስታጠቅ © ቅዱሳንን ለመልካም ሥራ ማነቃቃት © ስማያዊ ዜጋ ትውልድ ማፍራት ነው። 👉 @AbuYegeta 📞 +251945631515 አገልግሎታችን ለመደገፍ 👇 ( 1000226469919) CBE

Show more
Advertising posts
14 659Subscribers
+2624 hours
+3097 days
+1 81730 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
. አንድ ቀን በቤትህ ዳዊት ጌታቸው | Live 🕑-14:32Min◦💾-13.5MB ለከንቱ ነገር መንከራተት በዘመናችሁ አይሁንባችሁ የአባቴ ብሩካኖች 😭😭😭😭😭━ ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ የበጉ ብርሃን ቴለግራም ቻናል 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
4168Loading...
02
እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ለProfile Picture የሚሆን መንፈሳዊ ጥቅሶችን ከፈለጉ አሁኑኑ Join ይበሉ      👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
4330Loading...
03
እየሱስ ያላንተ መኖር አልችልም 😭😭😭 ይቀላሉን👇👇 ━ ━ ━ ━ ━━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
4793Loading...
04
በምድር ላይ ሆነ በሰማይ ከመንፈስ ቅዱስ በላይ #የምያስፈልገን እና  #የሚጠቅመን ምንም ነገር የለም 😭😭😭 ከምንተነፍሰው አየር በላይ የመንፈስ ቅዱስን አብሮነት ይበልጥ መፈለግና  መጠማት አለብን 🔥🔥😭 መንፈስ ቅዱስን የሌለው ሰው ሕይወት የለም። መንፈስ ቅዱስን የሌለው ሰው የመዳን ተስፍ የለውም። መንፈስ ቅዱስን የምፈልገው ለክብር፤ ለዝና፤ ለጥቅም፤ ለአገልግሎት ሳይሆን #ለሕይወት ነው ፤ያለ እርሱ መኖር እንደማችል ስለ ግባኝ ነው። “ #በመንፈሱ_ሰማያት_ውበትን_አገኙ፥”   — ኢዮብ 26፥13 መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ 🔥😭😭😭😭😭😭🔥🥺 " ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤             (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:18) አገልጋይ አቡካ ዶር #Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
4980Loading...
05
እያባበለኝ ዘማሪት ህሊና ዳዊት ዝም ብላቹ ስሙት 🔥🔥😭😭 ━ ━ ━ ━ ━━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
7055Loading...
06
በዚህ ዝማሬ ተባረኩልኝ ሀያላን🔥🔥🔥🔥የማያሣፍር የማይለወጥ አባት አለን አሜን🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙌ጥሎ የማይሄድ አባት ሀሌሉያ🔥🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙌⛈⛈⛈⛈🔥🔥🔥ተባረኩበት🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏
1 00312Loading...
07
ኢየሱስ የሕይወት ብርሃን ነው☀️☀️ “ኢየሱስ እንደ ገና ለሰዎቹ፣ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ #የሚከተለኝም_የሕይወት_ብርሃን ይሆንለታል እንጂ ከቶ በጨለማ አይመላለስም” አላቸው።”   — ዮሐንስ 8፥12 (አዲሱ መ.ት) ኢየሱስን በእውነት ለምከተሉ ሰዎች ዛሬም መንገደቸው፤ ሕይወታቸው፤ ቤታቸው ብርሃን ነው። ☀️☀️🔥🔥 ━ ━ ━ ━ ━━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
9570Loading...
08
ማርቆስ 16 (Mark) 3፤ እርስ በርሳቸውም፡— ድንጋዩን ከመቃብር ደጃፍ ማን ያንከባልልልናል? ይባባሉ ነበር፤ 4፤ ድንጋዩ እጅግ ትልቅ ነበርና፤ አሻቅበውም አይተው ድንጋዩ ተንከባሎ እንደ ነበር ተመለከቱ። በሕይወት መንገዳችሁ ላይ እንደ ድንጋይ የቆመውን፤ እስከ ዛሬ አላሳልፍ፤ አላሻግር ያለው፤ በሕይወታችሁ ውስጥ ትልቅ ተግዶሮት የሆነውን ችግር ማን ከመንገዴ ያነሳል? ማንስ ይረዳኛል? ማንስ ይደገፋል? ብላችሁ ብቻችሁን ሆኖችሁ ስታስቡ ብዙ የምታዝኑበትን እና የምትጨነቁበት፤ ጉዳይ ዛሬ በእየሱስ ስም #ይከባለልላችሁ🖐️🖐️ መንገዳችሁን የሚጠርግ ፤ የምያቀና የእግዚአብሔር መላአክ #ይታዘዝላችሁ 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🔥🔥 አገልጋይ አቡካ ዶር ━ ━ ━ ━ ━━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓      
9881Loading...
09
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
3010Loading...
10
“#ኢየሱስንም የትኛው እንደ ሆነ ሊያይ ይፈልግ ነበር፤ ”🔥🔥🥺🥺 — ሉቃስ 19፥3🔥🔥🔥
1 0610Loading...
11
Yhen mezmure wedewesxe semut emnugi eysusn tagegutalachu😭😭😭 @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes
1 0448Loading...
12
ከማታ ከLIVE ፕሮግራም አግልግሎት የተወሰደ 👇👇 ዝም ብላቹ ቆፍሩ 😭😭😭 2ኛ ነገሥት 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ እንዲህም አለ፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በዚህ ሸለቆ ሁሉ ጕድጓድ ቆፈሩ። ¹⁷ እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል፦ ነፋስ አታዩም፥ ዝናብም አታዩም፥ ይህ ሸለቆ ግን ውኃ ይሞላል፤ እናንተም ከብቶቻችሁም እንስሶቻችሁም ትጠጣላችሁ። ¹⁸ ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነገር ነው፤ ደግሞም ሞዓባውያንን በእጃችሁ አሳልፎ ይሰጣል። …  ²⁰ በነጋውም የቍርባን ጊዜ ሲደርስ፥ እነሆ፥ ውኃ በኤዶምያስ መንገድ መጣ፥ ምድሪቱም ውኃ ሞላች።🔥🔥🔥😭    ኧሬ ወጣቶች ቆፍሩ፤ ተዘጋጁ 🙆 ወጣቶች የክብሩ ርሃብተኞች፤ የእግዚአብሔር ክብር በእናንተ እንደሚገለጥ በመንፈስ የተረዳችሁ 🥺 ብቻ ምን አላፍችሁ ፤ ዝም ብላችሁ ቆፍሩ፤ አትተኙ፤ እግዚአብሔር ከእናንተ ዝግጅት ይፈልጋል 🔥 እናንተ ከተዘጋጃችሁ ኃይልን ፤እሳቱን፤ የክብሩን ዝናብ ለመሰጤት እግዚአብሔር ዝግጁ ነው። እስከ ዛሬ የክብር ዝናብ ያልዘነበ እኛ ስላልተዘጋጅን ነው። ያልተዘጋጁ ሰዎች ዝናብ በኃይል ብዘምብ እንኳን ተመልካች እንጂ ተጠቃም ልሆኑ አይችሉም። ኧሬ የምር ብቅ እንዘጋጅ 😭😭መተኛት ይብቃ፤ መቀለድ ይብቃ፤ መድካም ይብቃ🥺 ልዘንብ እና ሊገለጥ ያለው ምድረቱ በክብሩ ጎርፍ ልያጠቅለቀለቅ እና ልሸፈን ያለው የክብሩ ደመና ይታየኛል፤🌦🌧🌧🌦🌦🌧 flooded of glory 🔥😭😭 ኧሬ እንዘጋጅ፤ እንንቃ🥺🥺🥺 ያላችሁበት ቦታ ምድር በዳ ብሆንም ምንም ተስፍ የምታደርጉ ደመና፤ንፍስ ባይታይም እንኳን በእምነት ቆፍሩ ምንም የምታይ ደመና ባይኖርም የምታየው ታዓምራት የምያሰራ፤ የእግዚአብሔር እጅ አለ። ስለዚህ ቆፍራችሁ እንጅ ተኝታቹ ዝናብ አትመኙ፤ ተዘጋጂ 😭😭😭 ሐዋርያት 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ከእነርሱም ጋር አብሮ ሳለ ከኢየሩሳሌም እንዳይወጡ አዘዛቸው፥ ነገር ግን፦ ከእኔ የሰማችሁትን አብ የሰጠውን የተስፋ ቃል ጠብቁ፤ ⁵ ዮሐንስ በውኃ አጥምቆ ነበርና፥ እናንተ ግን ከጥቂት ቀን በኃላ በመንፈስ ቅዱስ ትጠመቃላችሁ አለ።🙆😭🔥 ኢየሱስ ከትንሣኤ በኋላ ከማረጉ በፊት ለደቀ መዛሙርቶቹ ሀይሉን ሳይቀበሉ ከእየሩሳሌም  ለአገልግሎት) እንዳይወጡ፤  አዘዛቸው። እነርሱም ታዘዙ ፤ ፀለዩ፤ ጠበቁ፤ ተሞሉ ከተሞሉ በኃላ ወንጌልን በኃይልና በስልጣን ሰበኩ ፤በአንድ ቀን 3ሽ ሰዎችን  እግዚአብሔር መንግሥት ገብ አደረጉ 🙆🙆🔥😭😭 ሐዋርያት ኢየሱስ የተናገረውን የተስፍ ቃል ይዞ ቁጭ አላሉም፤ በፀሎትና በህብረት ይተጉ ነበር፤ በቂ ቀድሞ ዝግጅት ያደርጉ ነበር ምክንያቱ መጠበቅ ማለት መቀመጥ ሳይሆን ለምመጣው ክብር ራስን ማዘጋጀት ነው። ኦ🙆 ወጃጆቼ ሆይ ስንቶቻችን ነው ዛሬ ላይ እንድገለጥ ለምንናፍቀው ለእግዚአብሔር ክብር ራሳችንን እያዘጋጀን ያለነው? 🤔 መንግስት ወታደር የምያስታጥቀው ዝም ብለው አይደለም፤ አስቀድሞ አስተምሮ፤ አሰልጥኖ፤ በቂ የሆነ ቀድሞ ልምምድና ዝግጅት ካደረጉ በኋላ ለምፈልገው ዓላማ አስታጥቆ ይልካል፤ ..🏃 እግዚአብሔርም በኃይል፤ በቅባትና በእሳት የምያስታጥቀው ቀድሞ ልምምድና ዝግጅት ያደረጉትን ትውልድ ነው፤ ስለዝህ በቃል ትምህርት ፤በመንፈስ ቅዱስ ሙላት፤ በፀሎት ፤ በቅድስና ሕይወት ራሳችንን እናዘጋጅ ። የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ለመታጠቅ ዳግም መወለድ፤ መማር ብቻ ብቁ አያደርግም። ዕለት ዕለት መንፈሳዊ ልምምዶችን ማድረግ በቃልና በመንፈስ ቅዱስ ጥልቅ ህብረት ማድረግ አለብን፤ ዛሬም ስኬታማ አገልግሎት እንድኖረን የመንፈስ ቅዱስ ምርት መቀበል ፤ መንፈስ ቅዱስ መሞላት ፤በውስጣችን ያለውን ማነሳሳትና ማቀጣጠል፤ እንድገለጥ ለምንፈልገውና ለምንናፍቀው ለእግዚአብሔር ክብር ራሳችንን ማዘጋጀት ይኖርብናል።😭😭🔥🔥😭🔥🙆🙆 በቃ ዝም ብላቹ ቆፍሩ 😭 #ሳታቋርጡ_ጸልዩ፤😭😭 በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።”   — 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥17-18 ✍️አገልጋይ አቡካ ዶር ይቀጥላል............ አገልጋይ አቡካ ዶር ⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 11110Loading...
13
“እንግዲህ አትፍሩአቸው፤ የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና።” — ማቴዎስ 10፥26
1 0953Loading...
14
Live ፕሮግራሙ ተጀምሮአል ኑ 👇 https://t.me/lightoflamb?livestream=2ddfe3c7bac61a50c5
1 3302Loading...
15
ቅዱሳን አሁን ዝናብ እየዘነበ ስለ ሆነ ይቅርታ ጋር ፕሮግራማችን በ4፤00 ሳዓት ላይ ይጀምራል፤ ታገሱ 🙏🙏🙏
1460Loading...
16
Media files
1 2596Loading...
17
🌟ላልተፈጠርክበት ዓላማ መኖር ያደክማል❗️ ስኬት ላንተ ያንተ ትንታኔ ከህልምህ አኳያ እንጂ በሌሎች የህይወት ዘይቤ ከማታውቀው አለም ገብቶ መዳከር እንዳይደለ አስተዋይ ልብ ይሏል። 📌አቋም የሌለው በሁለት ሀሳብ እንደሚያነክስ ሚዛን የሚደፋ ወደሚመስለው ግራና ቀኝ እንደሚዋዥቅ በማዕበል የምትናጠውን ታንኳ የሚመስል መሀል ሰፋሪ እምነት የማይጣልበት ጉራማይሌ መልክ ያለው የፈራ የደነገጠ ይመለስ እንደተባለው ሰራዊት ለሰልፍ እንደማይመጥነው በዚያ ይመሰላል። መኅልይ ዘሰሎሞን6፥10 ይህች እንደ ማለዳ ብርሃን የምትጐበኝ፥ እንደ ጨረቃ የተዋበች እንደ ፀሐይም የጠራች፥ “ዓላማ ይዞ እንደ ተሰለፈ ሠራዊት የምታስፈራ ማን ናት?” 🌟ሰነፍ የወደደውን ያለ ጥበብ ይከውናል❗️ ውጊያው የክብር መንገድ ነው ‼️ ፈተና የድል መጐናጸፊያ መስፈንጠሪያ ነው ጥበበኞች ይከብሩበታል ፈታኙም ይዞት የመጣውን ይጨርሳል። ሸንጋዩ ማባበያውን ቢያዥጎደጉደውም አይኖቹ የተከፈቱለት በጥበብ መንፈስ የተሞላ ከኢየሱስ የተማረ ግን ሀሳቡን አልስተውም ዲያቢሎስ ውሸታም የውሸት አባት ነው ይላል። ሉቃ 4፥13 ዲያቢሎስም ፈተናውን ሁሉ ከጨረሰ በኋላ እስከ ጊዜው ከእርሱ ተለየ። ……ይቀጥላል✍️
10Loading...
18
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
2091Loading...
19
ዛሬ ማታ ከምሽቱ 3፤30 ላይ ቀጥታ ስርጭት ( live) ድንቅ የሆነ የቃልና የፀሎት ጊዜ ይኖረናል ተዘጋጁ 🥰
4011Loading...
20
“የከበደህን ነገር በእግዚአብሔር ላይ ጣል፤ እርሱ ደግፎ ይይዝሃል፤ የጻድቁንም መናወጥ ከቶ አይፈቅድም።”   — መዝሙር 55፥22 (አዲሱ መ.ት) መልካም ዕሁድ ቀን ይሁንላቹ ❤️ Servant Abuka Dori
1 4375Loading...
21
Faarffanaa koo Singer Natnael Tamene New Gospel song🔥🔥 #✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 3807Loading...
22
እኔ አልችልም🙆😭😭 የምር አልችልም ኡኡኡ 🙆 #✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 47019Loading...
23
መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ 🥺 ያለ አንተ መኖር አልችልም😭 ያለ አንተ ሕይወት የለም😭 ያለ አንተ መፀለይ አልችልም😭 ያለ አንተ መዘመር አልችልም😭 ያለ አንተ መስበክ አልችልም😭 ያለ አንተ መቀደስ አልችልም😭 ያለ አንተ ክርስቶስን ማወቅ አልችልም😭 ያለ አንተ ክርስቶስን መመስከር አልችልም😭 ያለ አንተ መለወጥ አልችልም😭 ያለ አንተ ኅይል የለኝም ደካማ ነኝ😭 ያለ አንተ ብቻዬ መጓዝ አልችልም፤ መንገዱን አላውቅም😭 ያለ አንተ ሞገስ የለኝም፤😭 ያለ አንተ ፈር ነኝ😭 ያለ አንተ ውቤት የለኝም😭 ያለ አንተ ደስታ፤እርካታ የለኝም😭 ኦ😭 መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ 🔥🔥🔥😭😭😭😭🙆🙆🙆😭 መንፈስ ቅዱስ የምያስፈልገው ለአንዳንድ ጉዳይ ሳይሆን ለኢያንዳንዱ ጉዳይ ነው። “እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና😭 በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።” — ዮሐንስ 15፥5 አገልጋይ አቡካ ዶር #✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 52315Loading...
24
“በመከራቸውም ወደ እስራኤል አምላክ ወደ እግዚአብሔር ተመልሰው በፈለጉት ጊዜ #አገኙት።”   — 2 ዜና 15፥4 እግዚአብሔር የምገኘው #በመመለስ እና #በመፈለግ ውስጥ ነው።🔥🔥 ✍️አገልጋይ አቡካ ዶር
1 5066Loading...
25
ተከስተ ጌትነት ኢየሱስ: Tekeste Getnet Eyesus https://t.me/zemafm
1 5829Loading...
26
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
5221Loading...
27
ይሄ Vedio እዩት Normal አትሆኑም🙆😭 የወንጌል ራሃብና የክብሩ ናፍቆት ይገባባችሃኃል🔥🔥😭😭🙆 2ኛ ጢሞቴዎስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ በትልቅም ቤት የእንጨትና የሸክላ ዕቃ ደግሞ አለ እንጂ የወርቅና የብር ዕቃ ብቻ አይደለም፥ እኵሌቶቹም #ለክብር፥ እኵሌቶቹም ለውርደት ይሆናሉ፤ ²¹ እንግዲህ ማንም ራሱን ከእነዚህ ቢያነጻ፥ #ለክብር_የሚሆን_የተቀደሰም ለጌታውም የሚጠቅም ለበጎም ሥራ ሁሉ #የተዘጋጀ_ዕቃ_ይሆናል። ጌታ ሆይ ሕይወቴን ፤ ዘመኔን ለክብርህ የምሆን ዕቃ አድርገን ተጠቀም 😭😭😭😭 ሁለንተናዬ በመንፈስህ አረሰርሰኝ😭🔥🔥👏👏 ላንተ ክብር ፤ ለወንጌል እውነት ኖረ ልለፍ አባ😭😭🙆🙆🙆😭😭 አገልጋይ አቡካ ዶር ━ ━ ━ ━ ━━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 72317Loading...
28
ሰማይ የምያስናፍቅ ዝማሬ ኧሬ ስሙት 🙆😭😭🔥🔥 ✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 44317Loading...
29
“አብ በስሜ የሚልከው ግን #መንፈስ_ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ #ሁሉን_ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።” — ዮሐንስ 14፥26 ሰው ሁሉ መማር ያለበት ከመንፈስ ቅዱስ ነው፤ ወደ እውነት ሁሉ የሚመራ እውነተኛ አስተማር እርሱ ስለሆነ። ከመንፈስ ቅዱስ የተማረ የምኖር ሰው ከሰው እና ከዓለም አይኮርጅም ፤ ከእግዚአብሔር ሕይወት እየቀዳምና እየሰማ ይናገራል፤ ይኖራልም እንጂ ክርስቲያን በመንፈስ ቅዱስ የማይቋረጥ ህብረት ስያደርግ በሁለንተናው በእግዚአብሔር ጥበብ እየተሞላ፤ የክርስቶስ መልክ እየገለጠ ማደግ ይጀምራል። ስለ እግዚአብሔር ሳይሆን እግዚአብሔርን በማወቅ በመገለጥ ዕውቀት ያድጋል፤ ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ጥልቅ ምስጢር ያስተምራል።  አዳዲስ መገለጥ ይሰጣል፤ ሰው ከመንፈስ ቅዱስ ካልተማረ ስለ እግዚአብሔር information እንጂ እግዚአብሔርን ማወቅ አይችልም። ከመንፈስ ቅዱስ ለመማር ደግሞ ከእርሱ ጋር የማይቋረጥ ህብረትና ወዳጅነት ማድረግ ይጠበቅብናል።🔥🔥🔥😭 1ኛ ቆሮንቶስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና ለእኛ እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ገለጠው። ¹¹ በእርሱ ውስጥ ካለው ከሰው መንፈስ በቀር ለሰው ያለውን የሚያውቅ ሰው ማን ነው? እንዲሁም ደግሞ ከእግዚአብሔር መንፈስ በቀር ለእግዚአብሔር ያለውን ማንም አያውቅም። ¹² እኛ ግን ከእግዚአብሔር እንዲያው የተሰጠንን እናውቅ ዘንድ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበልንም። ¹³ መንፈሳዊውን ነገር ከመንፈሳዊው ነገር ጋር አስተያይተን መንፈስ በሚያስተምረን ቃል ይህን ደግሞ እንናገራለን እንጂ የሰው ጥበብ በሚያስተምረን ቃል አይደለም። ¹⁴ ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም። ¹⁵ መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም። ¹⁶ እንዲያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን። አገልጋይ አቡካ ዶር ⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 55315Loading...
30
የሕይወት_መሰረት_ኢየሱስ #tizitaw_Samuel New_Song #Pastor_Tizitaw_Samuel #meserete_Hiwot #መዝሙር #Mezmur
1 47612Loading...
31
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
2950Loading...
32
#Telegram_premium የምትጠቀሙ ሰዎች ካላችሁ በውስጥ መስመር አናግረኝ፤ እስት👇👇 @AbuYegeta
1 6391Loading...
33
ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ    የመዝሙር ግብዣ 🔥 “የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን #መጥቶአለና አለው።” — ሉቃስ 19፥10 ━ ━ ━ ━ ━━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 74611Loading...
34
“እርሱም፦ እስራኤል ሆይ፥ አንተ ባሪያዬ ነህ፤ #በአንተም_እከበራለሁ_አለኝ።”😭🔥🔥 — ኢሳይያስ 49፥3 ኢየሱሴ🥺 የኔ ትልቁ መሻቴ በእኔ ሕይወት እና ዘመን ላይ አንተ ብቻ አስከብሬ ማለፍ ነው 😭 እባክህ የክብርህ መገለጫ ዕቃ አድርገሄኝ ተጠቀመኝ፤ በሁለንተና ማንነት ላይ በሙላት ክብር🔥🥺🔥😭😭🥺🥺🥺🥺🙆
1 7746Loading...
35
😥😥#የረሃብተኞች_መዝሙር😥😥 Yehennn mezemur semetachehutal?😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
1 73815Loading...
36
“እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠት ካወቃችሁ፥ በሰማይ ያለው አባት 😭#ለሚለምኑት😭 እንዴት አብልጦ ??#መንፈስ_ቅዱስን😭 ይሰጣቸው?” ሉቃስ 11፥13 😭😭ርሀቤ ክብር ነው ውበትህ ጥማቴ 😭😭በሰማዩ ስፍራ ተወስዷል መሻቴ 😭😭የምድሩን ግሳንግስ ትቼ ወደ ኋላ 😭😭ወዳንተ እሮጣለው...🏃 😭😭 😭😭😭😭ዘውትር እንድሞላ 😭😭 እፈልግሀለው በቃ እፈልግሀለው በሙሉ ልቤ አንተን እሻለሁ😭 😱😱እሚያስጮህኝ ርሀብ ነው😱 😱😱 ኡ ኡ የራበኝ ክብር ነው 😱😱😱 “እርሱም፦ #እባክህ_ክብርህን_አሳየኝ አለ።”። 🔥🔥 — ዘጸአት 33፥18 መዝሙር 63 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን #ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት #ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ። ² ኃይልህንና ክብርህን አይ ዘንድ እንዲሁ በመቅደስ ውስጥ ተመለከትሁህ። “ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ፦ ማንም 😭 #የተጠማ_ቢኖር_ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ።”   — ዮሐንስ 7፥37 አገልጋይ አቡካ ዶር ⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 6567Loading...
37
🎙️ ታዛዬ ልቤ ላይ የቀረልኝ መዝሙር ነው በደንብ ስሙት የተወደዳቹ መዝሙሩን ስትሰሙ አንዴ ብቻ ሰምታቹ የመዝሙሩን መልዕክት ማወቅ ይከብዳቿል በደንብ ውስጣቹ እስኪገባ ድረስ ደጋግማቹ ሶስት አራቴ ስሙት። @thedayofpentecost @thedayofpentecost
1 61014Loading...
38
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
2170Loading...
39
“እነሆ፥ እግዚአብሔር ኃያል ነው፥ ማንንም አይንቅም እርሱም በማስተዋል ብርታት ኃያል ነው።”   — ኢዮብ 36፥5 _መልካም ቀን ___❤️❤️
1 6272Loading...
40
NAGEE'A KIYYA የኦሮመኛ ድንቅ ዝማሬ😭🔥 በጣም የተባረኩበት ስሙት ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 76510Loading...
. አንድ ቀን በቤትህ ዳዊት ጌታቸው | Live 🕑-14:32Min◦💾-13.5MB ለከንቱ ነገር መንከራተት በዘመናችሁ አይሁንባችሁ የአባቴ ብሩካኖች 😭😭😭😭😭━ ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ የበጉ ብርሃን ቴለግራም ቻናል 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
👍 3🔥 1
እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ለProfile Picture የሚሆን መንፈሳዊ ጥቅሶችን ከፈለጉ አሁኑኑ Join ይበሉ      👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
Show all...
👍 1
🖼ለProfile Picture ጥቆሶች 🖼
🖼ምርጥ ምርጥ ጥቅሶች🖼
🖼አዳዲስ መንፈሳዊ ጥቅሶች🖼
🖼ባማረ ዲዛይን የተሰሩ ጥቅሶች🖼
🖼ቆንጆ የሆኑ መንፈሳዊ ጥቅሶች🖼
🖼የመዝሙር ስንኝ ጥቅሶች🖼
🖼ኢየሱስን የሚሰብኩ ጥቅሶች🖼
🖼ወንጌልን የሚያሸበርቁ ጥቅሶች🖼
🖼ሁሉንም ለማግኘት🖼
🖼እኛን ይቀላቀሉን🖼
እየሱስ ያላንተ መኖር አልችልም 😭😭😭
ይቀላሉን👇👇
━ ━ ━ ━ ━━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
👍 2
በምድር ላይ ሆነ በሰማይ ከመንፈስ ቅዱስ በላይ #የምያስፈልገን እና  #የሚጠቅመን ምንም ነገር የለም 😭😭😭 ከምንተነፍሰው አየር በላይ የመንፈስ ቅዱስን አብሮነት ይበልጥ መፈለግና  መጠማት አለብን 🔥🔥😭 መንፈስ ቅዱስን የሌለው ሰው ሕይወት የለም። መንፈስ ቅዱስን የሌለው ሰው የመዳን ተስፍ የለውም። መንፈስ ቅዱስን የምፈልገው ለክብር፤ ለዝና፤ ለጥቅም፤ ለአገልግሎት ሳይሆን #ለሕይወት ነው ፤ያለ እርሱ መኖር እንደማችል ስለ ግባኝ ነው። “ #በመንፈሱ_ሰማያት_ውበትን_አገኙ፥”   — ኢዮብ 26፥13 መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ 🔥😭😭😭😭😭😭🔥🥺 " ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤             (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:18) አገልጋይ አቡካ ዶር #Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
👍 3 1
እያባበለኝ ዘማሪት ህሊና ዳዊት ዝም ብላቹ ስሙት 🔥🔥😭😭 ━ ━ ━ ━ ━━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
1
በዚህ ዝማሬ ተባረኩልኝ ሀያላን🔥🔥🔥🔥የማያሣፍር የማይለወጥ አባት አለን አሜን🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙌ጥሎ የማይሄድ አባት ሀሌሉያ🔥🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙌⛈⛈⛈⛈🔥🔥🔥ተባረኩበት🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏
Show all...
2
ኢየሱስ የሕይወት ብርሃን ነው☀️☀️ “ኢየሱስ እንደ ገና ለሰዎቹ፣ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ #የሚከተለኝም_የሕይወት_ብርሃን ይሆንለታል እንጂ ከቶ በጨለማ አይመላለስም” አላቸው።”   — ዮሐንስ 8፥12 (አዲሱ መ.ት) ኢየሱስን በእውነት ለምከተሉ ሰዎች ዛሬም መንገደቸው፤ ሕይወታቸው፤ ቤታቸው ብርሃን ነው። ☀️☀️🔥🔥 ━ ━ ━ ━ ━━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
3🥰 1
ማርቆስ 16 (Mark) 3፤ እርስ በርሳቸውም፡— ድንጋዩን ከመቃብር ደጃፍ ማን ያንከባልልልናል? ይባባሉ ነበር፤ 4፤ ድንጋዩ እጅግ ትልቅ ነበርና፤ አሻቅበውም አይተው ድንጋዩ ተንከባሎ እንደ ነበር ተመለከቱ። በሕይወት መንገዳችሁ ላይ እንደ ድንጋይ የቆመውን፤ እስከ ዛሬ አላሳልፍ፤ አላሻግር ያለው፤ በሕይወታችሁ ውስጥ ትልቅ ተግዶሮት የሆነውን ችግር ማን ከመንገዴ ያነሳል? ማንስ ይረዳኛል? ማንስ ይደገፋል? ብላችሁ ብቻችሁን ሆኖችሁ ስታስቡ ብዙ የምታዝኑበትን እና የምትጨነቁበት፤ ጉዳይ ዛሬ በእየሱስ ስም #ይከባለልላችሁ🖐️🖐️ መንገዳችሁን የሚጠርግ ፤ የምያቀና የእግዚአብሔር መላአክ #ይታዘዝላችሁ 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🔥🔥 አገልጋይ አቡካ ዶር ━ ━ ━ ━ ━━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓      
Show all...
🥰 5👍 2 1
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Show all...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
“#ኢየሱስንም የትኛው እንደ ሆነ ሊያይ ይፈልግ ነበር፤ ”🔥🔥🥺🥺 — ሉቃስ 19፥3🔥🔥🔥
Show all...
🔥 7