የበጉ ብርሃን እንተርናሽናል || LIGHT OF LAMB MINISTRY
Light of lamb//በጉ_ብርሃን ። ራዕይ 22፡5 √√የቴሌግራም አገልግሎታችን ዋነኛ ዓላማ 👇 " ወደ ሕያው እግዚአብሔር ዘወር ትሉ ዘንድ ወንጌልን እንሰብካለን።” — ሐዋርያት 14፥15 Contact 👉 @AbuYegeta 📞+251945631515/ 0711450978 አገልግሎታችን ለመደገፍ 👇 ( 1000226469919) CBE Group 👉 https://t.me/lightoflab
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram የበጉ ብርሃን እንተርናሽናል || LIGHT OF LAMB MINISTRY
El canal የበጉ ብርሃን እንተርናሽናል || LIGHT OF LAMB MINISTRY (@lightoflamb) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 22 141 suscriptores, ocupando la posición 3 494 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 1 626 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 22 141 suscriptores.
Según los últimos datos del 19 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 182, y en las últimas 24 horas de 10, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 6.63%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 2.80% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 1 467 visualizaciones. En el primer día suele acumular 620 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 8.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“Light of lamb//በጉ_ብርሃን ። ራዕይ 22፡5
√√የቴሌግራም አገልግሎታችን ዋነኛ ዓላማ 👇
" ወደ ሕያው እግዚአብሔር ዘወር ትሉ ዘንድ ወንጌልን እንሰብካለን።” — ሐዋርያት 14፥15
Contact 👉 @AbuYegeta
📞+251945631515/ 0711450978
አገልግሎታችን ለመደገፍ 👇
( 1000226469919) CBE
Group 👉 https://t.me/light...”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 20 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.
Cargando datos
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 20 octubre | +2 | |||
| 19 octubre | +10 | |||
| 18 octubre | +4 | |||
| 17 octubre | +3 | |||
| 16 octubre | +30 | |||
| 15 octubre | 0 | |||
| 14 octubre | 0 | |||
| 13 octubre | +14 | |||
| 12 octubre | +13 | |||
| 11 octubre | +7 | |||
| 10 octubre | +21 | |||
| 09 octubre | +2 | |||
| 08 octubre | +12 | |||
| 07 octubre | +6 | |||
| 06 octubre | +6 | |||
| 05 octubre | 0 | |||
| 04 octubre | +34 | |||
| 03 octubre | +31 | |||
| 02 octubre | +6 | |||
| 01 octubre | +11 |
| 2 | 🎙️ እግዚአብሔር አለልኝ
እግዚአብሔር አለልኝ ከማለት በላይ ድፍረት የሚሰጠንን ነገር ከየትም አናገኝም ፤ እግዚአብሔር አለልን 💪🔥 | 199 |
| 3 | ፈላጊዬ መሃሪዬ ኢየሱስ ወዳጄ
አይዞሽ የሚለኝ እኔን ሚያበረታኝ
ነው የልብ ወአጄ ነው ኢየሱስ
ኢየሱስ ኢየሱስ | 377 |
| 4 | “ከዚህ በፊት እንዳዘዝናችሁ በገዛ እጃችሁ ሥሩ፤ በጸጥታ ኑሩ፤ በራሳችሁ ጕዳይ ላይ ብቻ አተኵሩ። ”
1 ተሰሎንቄ 4:11 NASV | 463 |
| 5 | ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
በውስጥ መስመር inbox ቸግሮኛል እርዳኝ እያለ የምያወራችሁ ሰዎችን ፥ ማንነቱን በትክክል አጣሩ፤ ሙሉ መረጃ ለመስጤት ፍቃደኛ ካልሆነ ጥንቃቄ አድርጉ፤
ከእኛ Group ውስጥ እንደዛ አይነት ሰው ካለ አስቀድማችሁ #ለእኛ_አሳውቁ፤
ተባረኩ 🙏 | 578 |
| 6 | 🎙️ ልታዘዝህ እወዳለሁ
ከዚህ ከግርግር አለም ፣ ድምፅህ ከሌለበት ጫጫታ መካከል ወጥተን ዛሬም ልንሰማህ እንደገና የምትለንን ልናደርግልህ እንወዳለን ጌታ ሆይ 🙏
እንታዘዝልሃለን | 628 |
| 7 | #ተጠቀቁ 👉Zephaniah
በዚህ Account 👉Zephaniah❌
ተማር ነኝ ተቸግራለሁ እያለ ብዙ ሰዎች inbox እያወራ #እያጨበረበረ ይገኛል።
ተማር ነኝ ተቸግራለሁ ብሎ በውስጥ መስመር የምያወራችሁ ሰው ተጠንቀቁ፤
ለእኛም ሳታሳውቁ ምንም አይነት እርምጃ አትውሰዱ | 229 |
| 8 | Koterkegn Ende Bale Maereg - Yoseph Ayalew.mp3 | 747 |
| 9 | በተሰጠኝ ዕድል እና ቦታ
ከርሱ ባገኘሁት ሁሉ ሰፍራ
ባለኝ አቅሜ ጉልበቴ
በዚህ ጉብዝና ወራቴ
ለተማሪ ላልተማረ
ለትንሽ ትልቁ የምለው
ፍጥረት እንዲሰማኝ የምጮኸው
ስለኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው የማወራው
ስለኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ምዘምረው
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እላለው | 739 |
| 10 | ማን ነው የክፉ ቀን ደራሽ? 😭🙏
በዚህ መዝሙር ተባረኩበት | 852 |
| 11 | ዘፍጥረት 39
23፤ የግዞት ቤቱም አለቃ በእጁ ያለውን ነገር ከቶ አላሰበም፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤ የሚያደርገውንም ሁሉ እግዚአብሔር ያቀናለት ነበር። | 848 |
| 12 | መዝሙረ ዳዊት 103:12
ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፥ እንዲሁ ኃጢአታችንን ከእኛ አራቀ። | 951 |
| 13 | ምውድህ-ምክንያት-ኖሮኝ-ነው.m4a | 1 010 |
| 14 | ✨ጠላት ዲያብሎስ ሰዎችንና ሁኔታዎችን በመጠቀም ማስረጃ በተያዘበት ሰነድ በተሰነደበት ስህተት በሆነው ጉዳይ ላይ የባሰ ውርደትን ሊያከናንብ ለማሳቀቅና ለማሸማቀቅ ህግና ዕቅድ ያወጣል ስርዓት አስፈጻሚ በመምሰል በሰው ሀፍረት ይሳለቃል!!! ነገር ግን ክርስትና የሚያስተምረን ትልቁ እውነት 👆እግዚአብሔር የሰውን ውርደት ገልጦ የሚያዋርድ የሚያሸማቅቅ ርዕስ እያረገ ድካምን የሚያጎላ ሳይሆን👉 የሰውን ዕርቃንና ድክመት ውድቀት በደሙ ሸፍኖ አጥቦ ሸላልሞ ወደ ክብር የሚቀይር አምላክ መሆኑን ነው!!
ዳዊት ሲናገር" በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።"(መዝሙረ ዳዊት 23:5)ይህ ቃል የሚያሳየን አስደናቂ እውነት አለ ጠላት እኛ ስንዋረድና ስንወድቅ ለማየት በሚጠባበቅበት በዚያው መድረክ ላይ እግዚአብሔር የክብር ማዕድ ያዘጋጃል!!! ሊያሾፉ የከበቡ እሱ/ እሷ እኮ እንዲ ነች /ው የሚሉ ንቀት የተሞሉ ሰነድ የሰነዱ እያዩ በደስታና በክብር ዘይት ይቀባል!!! የጠላትን የውርደት ቀመር አፍርሶ የክብርን አክሊል ይጭናል።
በመጽሐፍ ቅዱሳችን ላይ በኃጢአት ውድቀት ተይዛ ማስረጃ ተገኝቶባት በህጉ መሰረት በሰዎች ፊት በውርደት የቆመችውን ሴት እናያለን ሰዎቹ በህጉ መሰረት ሊወግሯትና ሊያጠፏት ወስነው ነበር። ኢየሱስ ክርስቶስ ግን በሰዎቹ ሁሉ ፊት አልፈረደባትም!!! 👉 ይልቁኑ አሳዳጆቿን ራሳቸውን እንዲያዩ አድርጎ በኃጢአታቸው አሳፍሮ አሰናበታቸው። እርሷን ግን በምሕረቱ ሸፍኖ በሰላም አሰናበታት " ደግመሽ ሀጥያትን አትስሪ !" አላት ።
ስለዚህ ጠላት ወጥኖ የጨረሰው ማንኛውም የውርደት ስልት በእግዚአብሔር ፊት ሲደርስ ወደ በረከትና ወደ ምስክርነት ይቀየራል!!! ካንተ የሚጠበቀው እንዳላየህ መሆን ወይም መደንገጥ ሳይሆን ድክመትንም ሆነ ፍርሃትን ሙሉ በሙሉ ለሚሸፍነውና ወደ ክብር ለሚለውጠው አምላክ አሳልፎ መስጠት ከልብ በንስሀ መመለስና በእርሱ ማረፍ ብቻ ነው።
ሰናይ ቀን ተመኘሁ!👋 | 1 226 |
| 15 | Ermiyas Qumbi | 1 099 |
| 16 | "በሕይወት ያሉትም ለሞተላቸውና ከሙታን ለተነሣላቸው እንጂ ከእንግዲህ ለራሳቸው እንዳይኖሩ እርሱ ስለ ሁሉ ሞተ።"
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:15 | 2 472 |
| 17 | Odeesse Hin Fixu Gocha Kee
Paulos T Bulcha | 1 170 |
| 18 | እግዚአብሔርን አሰብኩት
ደስም አለኝ
Kalkidan Tilahun(Lily)
#የመዝሙር ግብዣ | 1 300 |
| 19 | Jeremiah 29 አማ62 - ኤርምያስ
11: ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም። | 1 196 |
| 20 | "አሕዛብም ሰምተው ደስ አላቸው የእግዚአብሔርንም ቃል አከበሩ፥ ለዘላለም ሕይወትም የተዘጋጁ ሁሉ አመኑ፤" — Acts 13:48 | 1 199 |
