en
Feedback
Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)

Abu Meryem Neja Lobete Channel(የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል)

Open in Telegram

ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለአስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈

Show more
7 585
Subscribers
-224 hours
-347 days
-14230 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+27
in 1 channels
August '26
+92
in 5 channels
Get PRO
July '26
+96
in 1 channels
Get PRO
June '26
+111
in 4 channels
Get PRO
May '26
+253
in 22 channels
Get PRO
April '26
+520
in 28 channels
Get PRO
March '26
+922
in 11 channels
Get PRO
February '26
+544
in 17 channels
Get PRO
January '26
+788
in 25 channels
Get PRO
December '25
+650
in 19 channels
Get PRO
November '25
+744
in 25 channels
Get PRO
October '25
+806
in 56 channels
Get PRO
September '25
+565
in 83 channels
Get PRO
August '25
+395
in 33 channels
Get PRO
July '25
+270
in 19 channels
Get PRO
June '25
+851
in 24 channels
Get PRO
May '25
+474
in 29 channels
Get PRO
April '25
+482
in 21 channels
Get PRO
March '25
+630
in 19 channels
Get PRO
February '25
+180
in 18 channels
Get PRO
January '25
+125
in 17 channels
Get PRO
December '24
+79
in 7 channels
Get PRO
November '24
+82
in 14 channels
Get PRO
October '24
+111
in 15 channels
Get PRO
September '24
+44
in 2 channels
Get PRO
August '24
+76
in 4 channels
Get PRO
July '24
+179
in 16 channels
Get PRO
June '24
+117
in 11 channels
Get PRO
May '24
+799
in 12 channels
Get PRO
April '24
+227
in 10 channels
Get PRO
March '24
+192
in 14 channels
Get PRO
February '24
+175
in 11 channels
Get PRO
January '24
+235
in 16 channels
Get PRO
December '23
+535
in 19 channels
Get PRO
November '23
+191
in 11 channels
Get PRO
October '23
+349
in 14 channels
Get PRO
September '23
+216
in 0 channels
Get PRO
August '23
+62
in 0 channels
Get PRO
July '23
+141
in 0 channels
Get PRO
June '23
+74
in 0 channels
Get PRO
May '23
+109
in 0 channels
Get PRO
April '23
+85
in 0 channels
Get PRO
March '23
+142
in 0 channels
Get PRO
February '23
+101
in 0 channels
Get PRO
January '23
+179
in 0 channels
Get PRO
December '22
+108
in 0 channels
Get PRO
November '22
+63
in 0 channels
Get PRO
October '22
+23
in 0 channels
Get PRO
September '22
+30
in 0 channels
Get PRO
August '22
+65
in 0 channels
Get PRO
July '22
+4
in 0 channels
Get PRO
June '22
+15
in 0 channels
Get PRO
May '22
+11
in 0 channels
Get PRO
April '22
+22
in 0 channels
Get PRO
March '22
+16
in 0 channels
Get PRO
February '22
+20
in 0 channels
Get PRO
January '22
+34
in 0 channels
Get PRO
December '21
+11
in 0 channels
Get PRO
November '21
+27
in 0 channels
Get PRO
October '21
+28
in 0 channels
Get PRO
September '21
+52
in 0 channels
Get PRO
August '21
+108
in 0 channels
Get PRO
July '21
+31
in 0 channels
Get PRO
June '21
+213
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September+4
08 September+3
07 September+10
06 September+3
05 September0
04 September+1
03 September+3
02 September+2
01 September+1
Channel Posts
⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?

2
«ያ አላህ! በቻናሌ በማስተላልፈው መልዕክት ባልሰራበት እንኳን ወደ በጎ ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ።»
186
3
ብዙዎቻችን ፍፁም ምቹ ሁኔታን እየጠበቅን፣ የምንጀምራቸውን ነገሮች እናዘገያለን። እውነታው ግን፣ ምርጡ የመነሻ ጊዜ አሁን ነው። ትልልቅ ስራዎች የሚገነቡት በትንንሽ፣ ተከታታይ እርምጃዎች ነው። ዛሬውኑ አንድ እርምጃ እንውሰድ!
278
4
ኡስታዝ ዛሬ ለመግባት ስላልተመቸኝ ነገ ብሏል።
337
5
"በሰሞኑ የሰይዪድ ቁጥብ ጉዳይ ከተመቸኝ ዛሬ ከመግሪብ በኋላ በድምፅ ለመግባት አስቤያለሁ" ብዬ ነበር። አሁን ላይ ስላልቻልኩኝ ከቻልኩ ምሽት 3:00 ላይ በቴሌግራም ቻናሌ ( https://t.me/IbnuMunewor ) በቀጥታ (live) ለማቅረብ እሞክራለሁ ኢንሻ አላህ።
351
6
🎉🎉ልዩ የሰርግ ጥሪ!🎉🎉 ~ በአሏህ ፈቃድ በቅርቡ የሰርግ ስነስርዓቴ ላይ እንድትገኙልኝ ስጋብዛችሁ በደስታ ነው። 🗒ቀን: ባታውቁትም ግድ የለም። 🗓ሰዓት: አይመለከታችሁም። አድራሻ: አያገባችሁም። እቤት ቆዩ ባትመጡ ይሻላል¡ ✋ያልኩት እኔ አይደለሁም።ስጀመር እኔ ለእናንተ አልነግራችሁም።እንዴትስ እነግራችኋለሁ! ወሬውን ለእንትና ነግራችኋት ችግር ውስጥ ልታስገቡኝ ሆ!😁 ዐረብ እኮ! አይቀልድ! ለመሆኑ እንዲህ አይነት የሰርግ ጥሪ አጋጥሟችሁ ያውቃል!😁
360
7
"አንዳንድ ትግሎች፣ጦርነቶች የሚጀምሩበትና የሚያበቁበት ጊዜና ወቅት አላቸው።ከነፍሲያችን ተንኮልና ከሸይጧን ጉትጎታ ጋር ያለን ትግልና ጦርነት ማብቂያው ግን ይህቺን የዱኒያ ህይወት ተሰናብተን ቀብር ስንገባ ብቻ ነው።!" ✍ወንድማችሁ:-አቡ መርየም የቴሌግራም ቻናል:- http://t.me/AbuMeryemNeja http://t.me/AbuMeryemNeja
372
8
وَيْلٌ لِّلْمُطَفِّفِينَ የሚለው አያህ ስለ ምን ያወራል?
1
9
👌ማስጠንቀቂያ‼️ ከቅርብ አመታት ወዲህ እስከ ዛሬም ድረስ በአንዳንድ ሩቃ ቤቶች ውስጥ የሚፈፀሙ እጅግ አስደንጋጭና አሳዛኝ ለጆሮ የሚሰቀጥጡ ድርጊቶችን መስማት ከጀመርን ትንሽ ሰንብቷል!! በመጀመሪያ በሲሕር በዐይን-ናስና በተለያዩ በሽታዎች እየተሰቃዩ ያሉ ወንድምና እህቶቻችንን ሁሉ አሏህ ሙሉ ዓፊያ ጤና ይስጣቸው! ሲቀጥል በተለያዩ በበሽታ አይነቶች እንድንታመምም የሚያደርገን ከበሽታዎችም በኋላ ሙሉ ፈውስ ዓፊያ ሊሰጠን የሚችለው አንድ አሏህ ብቻና ብቻ መሆኑን እርግጠኞች በመሆን ሰብር ማድረግ ይኖርብናል።ስለዚህ ጉዳትም ሆነ ጥቅም ሊያመጣ የሚችለው አሏህ ነው።ይህንንም አውቀን ከቻልን ከቻልን እኛው ራሳችን የተለያዩ ሰበቦችን በመጠቀም ተወኩላችንን ተስፋችንን በአሏህ አድርገን ራሳችንን ለማከም መሞከር አለብን።ለምሳሌ:- በተለያዩ ዒባዳዎች ላይ በመንጠከርና በመዘውተር፣የአሏህን ትዕዛዛት በትክክል ለመፈፀም መጣርና በዚሁ እስከ መጨረሻው ቀጥ ለማለት መሞከር፣እንዲሁም የአሏህን ክልክላዎችን አለመዳፈር መራቅና መታቀብ፣የጧትና የማታ አዝካሮችንና ከሰላት በኋላ የሚደረጉ ዚክሮችን ሌሎችንም አዘውትሮ ማለት፣ቁርኣንን ጧትና ማታ አብዝቶ መቅራት፣ዱዓ በማድረግ ላይ በመጠንከርና በመብርታት ኢንሻ አሏህ በአሏህ ፈቃድ በሽታው ከመከሰቱም በፊት በሽታው እንዳይመጣ እንዳይከሰት ሰበብ ማድረስ መከላከልና ከተከሰተም በኋላ በዚህ መንገድ መፈወስ ዓፊያ መሆን ይቻላል። ይህ ካልተቻለና ካልሆነ ግን ታማሚው የግድ ሩቃ ቤት መሄድ ካለበት ወንድ በወንድ ሴት በሴት ሩቃ ወደ ሚደረግበት ሩቃ ቤት መሄድ።ይህም ካልተቻለ ካሉት ሩቃ ቤቶች የተሻሉ ናቸው ስርዓት አላቸው ወደሚባሉት ሩቃ ቤቶች ጠያይቆ ታማሚዋ ሴት ከሆነች ከባሏ ወይም ከወንድሟ ከሌሎችም ለሷ መሕረም ከሚሆን ሰው ጋር መሄድ አለባት።የፈለገ ቢሆን ታማሚዌ ሴት ከሆነች ለብቻዋ ሩቃ ቤት መሄድ የለባትም። ሌላው ከእነዚህ ሩቃ ቤቶች ከሚሰሙና ከሚስተዋሉ ስህተቶችና ጥፋቶች መካከል በጥቂቱ:-ታማሚ ሴቶችን ያለ መሕረም በአንድ ክፍል ውስጥ ለብቻ በመሆን (በኸልዋ)ሩቃ ማድረግ።ከዚህም አልፎ ሰውም ቢኖር ከመጋረጃ ጀርባም ቢሆን ታማሚ ሴቶችን ሰውነታቸውን እየደባበሱ እየነካኩና እየተሻሹ ሩቃ ማድረግ።ከዚህም አልፎ ደግሞ ያለ መጋረጃ ከታማሚ ሴቶች ጋር አንድ ላይ ፊት ለፊት ተቀምጦ አንዳንዴም ወደ ሌላ ወሬ እየገቡ ሩቃ ማድረግ።ከዚህም የባሰው አልፎ ከሩቃው ኬዝ ውጭ የማይገናኝ የሆነ ነገር መጠየቅና ስለ ሌሎች ስለ ግል ጉዳዮች መነጋገርና ወደ ሌላም ተግባር መግባት...ጭራሽ! ታማሚ ሴቶች ላይ መስተፋቅር በማሰራት ባለ ትዳር ከሆኑ ባላቸውን እንዲጠሉና ሩቃ አድራጊዎችን እጅግ እንዲወዱና ከባላቸው ተጣልተው ተለያይተው ትዳራቸውን በትነው ሁልጊዜ እነሱጋ እንዲመላለሱ ማድረግና ከበሽታቸው ፈውስ እናገኛለን ዓፊያ እንሆናለን ብለው የመጡ ታማሚ ሴቶችን የበለጠ ወደ ከፋው ችግር ውስጥ እንዲገቡ በማድረግ ማሰቃየትና ተስፋቸውን ማጨለም።ሌላው ለሩቃው ለህክምናው ከሚያስፈልገው መጠን በላይ የተጋነነ ገንዘብ በመጠየቅ እንደ ቢዝነስ የገቢ ምንጭ አድርጎ በመያዝ ህዝበ-ሙስሊሙን መበዝበዝና መዝረፍ።ከበሽታው የማይገናኝና ከህክምና ባለሞያዎች ዘንድ መድሃኒትነታቸው ያልተረጋገጡ የሆኑ መድሃኒቶችን በመስጠት ለከፋ ጉዳት እንዲጋለጡ ማድረግና ከዚህም አልፎ ለሞት መዳረግ።ይህም ብቻ አይደለም በዚህ መጥፎ ድርጊታቸውንና አካሄዳቸው ምክንያት ሙስሊሞች በህክምና ስም ወደ ሌሎች ሙስሊም ወዳልሆኑ ሰዎች ከበሽታ እንፈውሳለን ባዮች ዘንድ ሄደው ከኢስልምና እንዲወጡና እንዲከፍሩም ሰበብ የሚሆኑበት አጋጣሚ አለ።ብቻ ነገረ ስራቸው ለዚህ ሁሉ የሚዳርግ ድርጊት ነው የሚፈፅሙት። ስለዚህ በእንደዚህ አይነት ሩቃ ቤቶች እንዲህ አይነት በደልና ግፍ የተፈፀመባቸው ወንድሞች በተለይ እህቶቻችን በእነሱ የደረሰው በደል ግፍና ብዝበዛ በሌሎች ወንድምና እህቶች ላይ እንዳይደርስና እንዲጠነቀቁ እንዲህ አይነት ሩቃ ቤቶችን ለህዝበ-ሙስሊሙ ማጋለጥ ይኖርባቸዋል።መጅሊስም በእንዲህ አይነትና መሠል ሩቃ ቤቶች ላይ ተገቢና ለሌሎችም አስተማሪ የሆነ እርምጃ እንዲወሰድባቸው መስራት አለበት ባይ ነኝ። መልዕክቱ ወደ ሌሎችም እንዲደርስ ሼር በማድረግ አድርሱላቸው። ✒️ወንድማችሁ:- አቡ መርየም የቴሌግራም ቻናል:- http://t.me/AbuMeryemNeja http://t.me/AbuMeryemNeja
582
10
ኡመቱል-ቁርኣን ተብለን ሳለ አሁን ላይ ኡመቱል👉 internet መሆናችን እጅግ በጣም ያሳዝናል!!
17
11
አብሽሩ! ሁሉም ነገር ለኸይር ነው!! አንድ ቀን...
419
12
⚠️ አስተውሉ❗️ ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?
173
13
አሏህ ዱዓችንን ሰምቶ ቶሎ አልመለሰም ብለን ለምን እንጨነቃለን?! እሱ እኮ! በምንሰራው ወንጀል ላይ ቸኩሎ አልቀጣንም!!
514
14
ሐራም የሆኑ ግንኙነቶች «ጊዜያዊ ደስታ…. ዘለዓለማዊ ጸጸትና ቁጭት ናቸው።»
555
15
«እየተቀጣህ ነው፤ ነገር ግን የተቀጣህ አይመስልህም!»   ✅ ሌሊቱን ሙሉ ነቅተህ እያደርክ፣ የሌሊት ሶላትን (ቂያሙል ለይልን) ከመስገድ ተነፍገሃል፤   ✅ በቂ ትርፍ ጊዜ እያለህ፣ ቁርኣን ማንበብ ተከልክለሃል፤   ✅ አንደበትህ ገርና ተናጋሪ ሆኖ ሳለ፣ አላህን ማውሳት (ዚክር ማድረግ) ተስኖሃል፤   ✅ ዱዓእ ማድረግን ረስተሃል፤ ተነፍገሃል፤ ነፍስህም ወደ አላህ እጅዋን መዘርጋት ከብዷታል፤   ✅ በሶላትህ ውስጥ እርጋታን (ኹሹዕን) አጥተሃል፤   ✅ ብቻህን በሆንክ ጊዜ በሰራኸው ወንጀል ማልቀስና መጸጸት ተነፍገሃል። አንተ ሚስኪን! እጅግ ቀላል ከሆኑ ዒባዳዎች እንኳን ተነፍገህ ሳለ፣ አሁንም የተቀጣህ አይመስልህም⁉️ ታዲያ ልብህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ የሚመለስበት ጊዜ አልደረሰምን? «በታዘዝከውም መሠረት ቀጥ በል!» ሱብሓነሏህ! የአብዛኞቻችን ሁኔታ! የቴሌግራም ቻናል:- http://t.me/AbuMeryemNeja http://t.me/AbuMeryemNeja
709
16
አንዳንድ ሰዎች እንዲሁ ከመሬት ተነስተው ያኮርፉንና ከዚያም ለምን እንዳኮረፉ ምክንያት መፈለግ ይጀምራሉ!
545
17
አንዳንዴ ዱዓእ አድርገህ ቶሎ ምላሽ ላያገኝ ይችላል ያኔ ለምን የሚል ጥያቄ ከተመላለሰብህ አሏህን በድብቅ ስታምፀውም ለምን ቶሎ አልቀጣኝም የሚልም ነገርም በዛው ቆም ብለህ አስብ❗️ ያኔ የአሏህ እዝነት ይገባሃል! ምናልባት ዱዓውም ያዘገየብህ ላንተ በይበልጥ ሚያስፈልገህ ሰአት እሱ ያውቀዋልና ለዛኔ ሊሰጥህ አዝኖልህ ይሆናል እና ወንድሜ አትቸኩል እህቴ አትቸኩይ ዱዓእ አድርግ ከዛ ምላሽ እንደምታገኝ እርግጠኛ ሁን ከዛ በትግስት ጠብቅ!!
623
18
ነገ ሐሙስ  ነው! የቻላችሁ ፁሙ! ፆም ከብዙ መጥፎ ነገር ይገድባል።       ስሜትን ያስራል ።        እይታን ከሐራም ያርቃል ።         ከጀነት አንዱን በር ይዟል ። በእርሱ ለመግባት እንሽቀዳደም። ሼር በማድረግ ሌሎችንም እናስታውሳቸው። በመልካም ነገር ያመላከተ አጅሩ ምንዳው እንደሰሪው ነውና። አሏህ ለሁላችንም ኸይር መስራትንና ሌሎችንም በኸይር ነገር ማመላከትን ያግራልን።
673
19
💡አቶ መብራት መጥፋት ምነው ሰሞኑን በሰላም ነው መጥፋት መሄድ መዋል ማደር ያበዛሀው? ምነው?😁
736
20
የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ሁልጊዜ መጅሊስ አከባቢ ስልጣን ያላቸው ሰዎች በየ ጊዜው ከኢስላም ጋር እጅጉን የሚጋጭና ኢስላምን የሚሸረሽር የሆነን ንግግር እና ተግባር በአደባባይ ያሰሙናል ያሳዩናል!! ለመሆኑ ሁልጊዜ እንዲህ ከሸሪዓ ጋር የሚጣረስ የሆነን ንግግር እና ተግባር እንዲናገሩና እንዲተገብሩ የሚያደርጋቸው ነገር ምንድን ነው?! ስልጣኑን ወንበሯን ከተቆጣጠሯትም በኋላ አደብ አይኖራቸውም?! ከዚህ በፊት አቡበከር አሕመድ ኢየሱስ ፍቅርን ያስተማረ ጌታ ነው ብሎ ተናገረ! ሸይኽ ሐሚድ ሙሳ በሆነ በክርስቲያን በዓል ላይ የቤተ-ክርስቲያን ግቢ ሲጠርጉ ታይተዋል።ይህም ብቻ አይደለም መውሊድ ሶስተኛ ዒድ ነውም ብለው ተናግረዋል። ኣደም ካሚልም አቢይ አሕመድ ወደ ስልጣን የመጣ ጊዜ ይህንን እንደ ትልቅ በመቁጠር ኡሉል-ዐዝም የሆኑ ነቢያቶችን እየጠራ እነሱ እንኳን ቢመጡ ይህ የአቢይ አሕመድ አይነት ስልጣን ዘመን እድል አይገኝም ብሎ የሚወገንን የሆነ ንግግር ተናገረ! አሁን ደግሞ የመጅሊሱ ዋና መሪ የሆኑት ሸይኽ ኢብራሂም ቱፋ ደግሞ ከነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በኋላ ሌላ ነብይ አይመጠም።ይገባሃል አይደል? እንዲህ ተቸገርን።ወልይ ካልኩትስ ምን ትላለህ ብለው እርፍ አሉ! ሱብሓነሏህ! እጅግ የሚገርመውና የሚያሳዝነው እንዲህ አይነት ከባባድ ንግግር ተናግረውም ንግግራቸው ስህተት መሆኑንም እያወቁ በአደባባይ ለተሳሳቱት ስህተታቸው ምንም አይነት እርምትና ማስተካከይ ሲሰጡ አታገኛቸውም።ሰው በዚህ እድሜው ላይ እንዴት ትልቅ በሙስሊሞች ጉዳይ ላይ መሪ ሆኖ እንዲህ አይነት ከተራ ማህበረሰብ እንኳን የማይጠበቅ ንግግር ይናገራል? ሱብሓነሏህ!! የቴሌግራም ቻናል:- http://t.me/AbuMeryemNeja http://t.me/AbuMeryemNeja
847