cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Abu Meryem Channel (አቡ መርየም ቻናል)

"ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን።" ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈

Больше
Рекламные посты
2 751
Подписчики
+7424 часа
+1877 дней
+39930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በሌላ ሰው የሌለበትን ትቀጥፋላችሁ።ነጭ ውሸት ትዋሻላችሁ።የሌላን ሰው የድምፅ ወይም የፅሁፍ መልዕክት እየቆለመማችሁ፣እየሰነጠቃችሁ፣እየገለበጣችሁ የማያስዘውን ይህ ተፈልጎበት ነው እያላችሁ እየተረዳችሁ፣ልክ እንደ ድፍን ብር መልዕክቱን ቃላቶቹን እየዘረዘራችሁ ልክ እንደ ነሕው ትምህርት ኢዕራብ እንደሚደረገው እያደረጋችሁ እንዴት የራሳችሁ ውሸት፣ቅጥፈት፣ስድብ፣ወልጋዳ አካሄዳችሁ እንዴት አልታይ አላችሁ ለተሚዮች?! እንደው ትንሽ ሼም የሚባል ነገር የለም እናንተጋ! ሰው ላይ ለመቅጠፍ፣ለመዋሸት፣ለስድብ ማንም አይደርስባችሁም። ለዚህ ለዚህማ ነብር ናችሁ! ደግሞ የሚገርመው የሰውን ንግግር ገልብጣችሁ እየተረዳችሁ ሌላ ትርጉም እየሰጣችሁ ሌላውን ዐቅለ-ደካማ ትላላችሁ። የረሳችሁን ስህተት አምኖ መቀበል ግን እንደ ተራራ ይከብዳችኋል። አላህ ወደ ዐቅላችሁ ይመልሳችሁ።! ደግሞ በራሳችሁም ቃዒዳ እንኳን አለመቆማችሁ ሲታይ በምን ልክፍት እንደተለከፋችሁ ግራ ያጋባል 🖌ወንድማችሁ አቡ መርየም 👉 t.me/AbuMeryemNeja 👈
Показать все...
Abu Meryem Channel (አቡ መርየም ቻናል)

"ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን።" ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈

👍 3💯 3
𝐎𝐃𝐔𝐔 𝐆𝐀𝐌𝐌𝐀𝐂𝐇𝐈𝐈𝐒𝐀𝐀 𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒐𝒕𝒂 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐𝒕𝒊𝒊𝒏 𝑩𝒂𝒓𝒔𝒊𝒊𝒔𝒐𝒐𝒇𝒊𝒊 𝑩𝒂𝒔𝒉𝒂𝒏𝒏𝒂𝒏𝒔𝒊𝒊𝒔𝒐𝒐 𝑻𝒂'𝒂𝒏 𝑰𝒔𝒊𝒏𝒊𝒊𝒇 𝑸𝒂𝒃𝒂𝒏𝒏𝒆𝒆 𝑫𝒉𝒖𝒇𝒏𝒆𝒆𝒓𝒓𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒐𝒕𝒂 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐𝒕𝒊𝒊𝒏 𝑩𝒂𝒓𝒔𝒊𝒊𝒔𝒂𝒏 𝑰𝒔𝒊𝒏𝒊𝒊𝒇 𝑸𝒂𝒃𝒂𝒏𝒏𝒆𝒆 𝑫𝒉𝒖𝒇𝒏𝒆𝒆𝒓𝒓𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑮𝒐𝒅𝒉𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒏 𝑵𝒖 𝑯𝒐𝒓𝒅𝒐𝒇𝒂𝒂. 𝐇𝐮𝐛𝐚𝐜𝐡𝐢𝐢𝐬𝐚: 𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒊𝒊 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐 𝑻𝒂'𝒂𝒏 3𝑲 𝒇𝒊 𝑰𝒔𝒂𝒂 𝑾𝒐𝒍𝒊𝒊𝒏 𝑲𝒂𝒏 𝑯𝒐𝒋𝒋𝒂𝒏𝒏𝒖 𝑻𝒂'𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑵𝒂𝒎𝒏𝒊 𝑵𝒖𝒕𝒕𝒊 𝑫𝒂𝒃𝒂𝒍𝒂𝒎𝒖𝒖 𝑭𝒆𝒆𝒕𝒂𝒏 𝑨𝒔𝒊𝒊𝒏 𝑵𝒖 𝑸𝒖𝒏𝒏𝒂𝒎𝒂𝒂 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 𝐀𝐟𝐚𝐚𝐧 𝐎𝐫𝐨𝐦𝐨𝐨 𝐐𝐨𝐟𝐚 3𝐊+ 𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐞𝐫: @Rafiiqul_Islaam2
Показать все...
👍 1
𝐉𝐞𝐜𝐡𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐗𝐢𝐢𝐧-𝐒𝐚𝐦𝐦𝐮𝐮
𝐉𝐞𝐜𝐡𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐇𝐚𝐲𝐲𝐨𝐨𝐭𝐚𝐚
𝐎𝐝𝐮𝐮 𝐈𝐬𝐩𝐨𝐨𝐫𝐭𝐢𝐢
𝐉𝐞𝐜𝐡𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐁𝐞𝐞𝐤𝐭𝐨𝐭𝐚𝐚
𝐖𝐨𝐥𝐚𝐥𝐨𝐨𝐰𝐰𝐚𝐧 𝐌𝐢𝐦𝐦𝐢𝐢𝐝𝐡𝐚𝐠𝐨𝐨
𝐉𝐞𝐜𝐡𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐌𝐢𝐦𝐦𝐢𝐢𝐝𝐡𝐚𝐠𝐨𝐨
𝐌𝐢𝐥𝐤𝐚𝐚'𝐢𝐧𝐚 𝐉𝐢𝐫𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚𝐚
𝐃𝐚𝐚𝐧𝐝𝐢𝐢 𝐌𝐢𝐥𝐤𝐚𝐚'𝐢𝐧𝐚𝐚
𝐆𝐨𝐫𝐬𝐚 𝐉𝐢𝐫𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚𝐚
𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐚 𝐁𝐚𝐫𝐚𝐭𝐭𝐨𝐨𝐭𝐚𝐚
𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐚𝐧𝐚𝐚
𝐇𝐚𝐝𝐢𝐢𝐬𝐚
𝐙𝐢𝐤𝐢𝐫𝐢𝐢𝐰𝐰𝐚𝐧𝐢𝐢𝐟𝐢𝐢 𝐆𝐨𝐫𝐬𝐚
የቁርኣን ቻናሎች በቃሪኦቻቸው ስም የሚያገኙበት!! 1 @mishary_rashid_al_afasi 2 @Yassen_Al_Jazairi 3 @Sheikh_Abu_Bakr_Al_Shatri 4 @Sheikh_Muhammad_Al_Luhaidan 5 @Abdulbasit_Abdussamed1 6 @Sheikh_Abdul_Rahman_Al_Sudais 7 @Ali_Al_Huzaifi 8 @Khalifah_At_Tonaeijy 9 @Ahmad_Al_Ajmy 10 @Sheikh_Saad_Al_Gamidi 11 @Emad_Al_Mansary 12 @Abdullah_ibn_Al_Basfar 13 @Sheikh_Nasser_Al_Qatami 14 @Abdulhadi_Kanakeri 15 @Sheikh_Maher_Al_Muaiqly 16 @Sheikh_Adel_Rayan 17 @Khalil_Al_Hussary 18 @Sheikh_Muhammad_Ayyub 19 @Abdullah_Awad_Al_Juhany 20 @Abdul_Rashid_Ali_Sufi 21 @Mohamed_Siddiq_El_Minshawi 22 @Abdul_Rahman_Al_Ossi 23 @Sheikh_Saud_Al_Shuraim 24 @Yasser_Al_Dosarii 25 @Muhammad_Al_Kurdi1 26 @Fares_Abbad1 27 @Sheikh_Salah_Bukhatir 28 @Imad_Zuhair_Hafez 29 @Muhammad_AbdulKareem 30 @Ahmad_Misbahi 31 @Abdulaziz_Az_Zahrani 32 @Ibrahim_Al_Asirii 33 @Abdulbosit_Qobilov1 34 @Abdullah_al_Matrood1 35 @Afzal_Rafiqov1 36 @Hani_Ar_Rifai 37 @Abdullah_Ali_Jaber 38 @Sheikh_Muhammad_Jibril 39 @Jazza_Alswaileh 40 @Bandar_Balila 41 @Mohammad_Al_Tablawi 42 @Wadee_Al_Yamani 43 @Ghassan_Al_Shorbajyi 44 @Zaki_Dagistan 45 @Ahmad_Al_Lahdan 46 @Abdullah_Xalif 47 @Yasser_Al_Qureshi 48 @Nabil_Al_Rifai 49 @Salah_Al_Hashem 50 @Shirazad_Taher 51 @Tawfeeq_As_Sayeghh 52 @Rashid_Al_Arkani 53 @Sheikh_Mustafa_Ismail 54 @Ali_Yakupovv 55 @Abdullah_Kamel 56 @Mahmud_Ali_Albanna 57 @Sheikh_Idris_Abkar 58 @Hassen_Saleh 59 @Moeedh_Al_Harthi 60 @Ahmed_Naina 61 @Waleed_Al_Naehi 62 @Saber_AbdulHakam 63 @Mohammad_Saleh_Shah 64 @AbdulMuhsin_Qasim 65 @Salah_Al_Budair 66 @Akram_Alalaqimy 67 @Jamaan_Alosaimii 68 @Abdulmohsen_Harty 69 @Abdul_Wadood_Haneef 70 @Mohammad_Al_Abdullah 71 @Yahya_Hawwa የተለያዩ ጠቃሚ ትምህርቶችን በቀላሉ ለማግኘት ከታች ያለውን የቴሌ ግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ። መልዕክቱንም ለሌሎች ሼር ያድርጉ! 👉 t.me/AbuMeryemNeja 👈
Показать все...
Abu Meryem Channel (አቡ መርየም ቻናል)

"ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን።" ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈

✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ➠➻➠➻➠➻➠➻➠➧ ↩️‏ #سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد        الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ  اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 👉 t.me/AbuMeryemNeja
Показать все...
Abu Meryem Channel (አቡ መርየም ቻናል)

"ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን።" ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈

1
Фото недоступноПоказать в Telegram
𝐎𝐃𝐔𝐔 𝐆𝐀𝐌𝐌𝐀𝐂𝐇𝐈𝐈𝐒𝐀𝐀!! 𝐀𝐦𝐦𝐚𝐚𝐧 𝐃𝐮𝐫𝐚  𝐑𝐚𝐤𝐤𝐨𝐨 𝐓𝐞𝐤𝐧𝐨𝐨𝐥𝐨𝐨𝐣𝐢𝐢𝐭𝐢𝐢𝐧 𝐇𝐞𝐝𝐝𝐮𝐮 𝐑𝐚𝐤𝐤𝐚𝐭𝐭𝐞𝐞 𝐍𝐢 𝐁𝐞𝐞𝐤𝐭𝐚𝐚⁉️ 𝑹𝒂𝒌𝒌𝒐𝒐𝒏 𝑲𝒂𝒏𝒂 𝑭𝒖𝒓𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒇 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐𝒕𝒊𝒊𝒏 𝑰𝒔𝒊𝒏 𝑻𝒂𝒋𝒂𝒂𝒋𝒊𝒍𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒇 𝑸𝒐𝒑𝒉𝒐𝒐𝒇𝒏𝒆𝒆 𝑫𝒉𝒖𝒇𝒏𝒆𝒆 𝑱𝒊𝒓𝒓𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑮𝒐𝒄𝒉𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒏 𝑵𝒖 𝑯𝒐𝒓𝒅𝒐𝒇𝒂𝒂 ✅ 𝐎𝐝𝐞𝐞𝐟𝐟𝐚𝐧𝐧𝐨𝐨 𝐓𝐞𝐤𝐧𝐨𝐨𝐥𝐨𝐨𝐣𝐢𝐢 𝐇𝐚𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐟𝐢𝐢 𝐀𝐤𝐤𝐚𝐚𝐭𝐚𝐚 𝐈𝐭𝐭𝐢 𝐅𝐚𝐲𝐲𝐚𝐝𝐚𝐦𝐚 𝐈𝐬𝐚𝐚 𝐀𝐫𝐠𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮𝐟 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 𝐊𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚 𝐇𝐨𝐫𝐝𝐨𝐟𝐚𝐚!!! Ads: 👇👇 https://t.me/+OTqtpj3yby1lYzU0 https://t.me/+0puaGJwLzLgyY2U8
Показать все...
👍 1
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐓𝐞𝐤𝐧𝐨𝐨𝐥𝐨𝐨𝐣𝐢𝐢
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐩𝐩𝐥𝐢𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐢𝐢
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐊𝐨𝐦𝐩𝐢𝐭𝐞𝐞𝐫𝐚𝐚
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐌𝐨𝐛𝐚𝐚𝐲𝐢𝐥𝐚𝐚
𝐊𝐨𝐨𝐝𝐢𝐢𝐰𝐰𝐚𝐧 𝐃𝐡𝐨𝐤𝐬𝐚𝐚
𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
የሰዎችን፣ስህተታቸውን፣ነውራቸውን እንደምንከታተለው የራሳችንን ስህተት፣ነውር ለማስተካከል ብንሞክር የት በደረስን ነበር! 🖌 ወንድማችሁ:-አቡ መርየም 👉 t.me/AbuMeryemNeja 👈
Показать все...
Abu Meryem Channel (አቡ መርየም ቻናል)

"ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን።" ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈

𝐎𝐃𝐔𝐔 𝐆𝐀𝐌𝐌𝐀𝐂𝐇𝐈𝐈𝐒𝐀𝐀 𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒐𝒕𝒂 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐𝒕𝒊𝒊𝒏 𝑩𝒂𝒓𝒔𝒊𝒊𝒔𝒐𝒐𝒇𝒊𝒊 𝑩𝒂𝒔𝒉𝒂𝒏𝒏𝒂𝒏𝒔𝒊𝒊𝒔𝒐𝒐 𝑻𝒂'𝒂𝒏 𝑰𝒔𝒊𝒏𝒊𝒊𝒇 𝑸𝒂𝒃𝒂𝒏𝒏𝒆𝒆 𝑫𝒉𝒖𝒇𝒏𝒆𝒆𝒓𝒓𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒐𝒕𝒂 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐𝒕𝒊𝒊𝒏 𝑩𝒂𝒓𝒔𝒊𝒊𝒔𝒂𝒏 𝑰𝒔𝒊𝒏𝒊𝒊𝒇 𝑸𝒂𝒃𝒂𝒏𝒏𝒆𝒆 𝑫𝒉𝒖𝒇𝒏𝒆𝒆𝒓𝒓𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑮𝒐𝒅𝒉𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒏 𝑵𝒖 𝑯𝒐𝒓𝒅𝒐𝒇𝒂𝒂. 𝐇𝐮𝐛𝐚𝐜𝐡𝐢𝐢𝐬𝐚: 𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒊𝒊 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐 𝑻𝒂'𝒂𝒏 3𝑲 𝒇𝒊 𝑰𝒔𝒂𝒂 𝑾𝒐𝒍𝒊𝒊𝒏 𝑲𝒂𝒏 𝑯𝒐𝒋𝒋𝒂𝒏𝒏𝒖 𝑻𝒂'𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑵𝒂𝒎𝒏𝒊 𝑵𝒖𝒕𝒕𝒊 𝑫𝒂𝒃𝒂𝒍𝒂𝒎𝒖𝒖 𝑭𝒆𝒆𝒕𝒂𝒏 𝑨𝒔𝒊𝒊𝒏 𝑵𝒖 𝑸𝒖𝒏𝒏𝒂𝒎𝒂𝒂 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 𝐀𝐟𝐚𝐚𝐧 𝐎𝐫𝐨𝐦𝐨𝐨 𝐐𝐨𝐟𝐚 3𝐊+ 𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐞𝐫: @Rafiiqul_Islaam2
Показать все...
👍 1
𝐉𝐞𝐜𝐡𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐗𝐢𝐢𝐧-𝐒𝐚𝐦𝐦𝐮𝐮
𝐉𝐞𝐜𝐡𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐇𝐚𝐲𝐲𝐨𝐨𝐭𝐚𝐚
𝐎𝐝𝐮𝐮 𝐈𝐬𝐩𝐨𝐨𝐫𝐭𝐢𝐢
𝐉𝐞𝐜𝐡𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐁𝐞𝐞𝐤𝐭𝐨𝐭𝐚𝐚
𝐖𝐨𝐥𝐚𝐥𝐨𝐨𝐰𝐰𝐚𝐧 𝐌𝐢𝐦𝐦𝐢𝐢𝐝𝐡𝐚𝐠𝐨𝐨
𝐉𝐞𝐜𝐡𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐌𝐢𝐦𝐦𝐢𝐢𝐝𝐡𝐚𝐠𝐨𝐨
𝐌𝐢𝐥𝐤𝐚𝐚'𝐢𝐧𝐚 𝐉𝐢𝐫𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚𝐚
𝐃𝐚𝐚𝐧𝐝𝐢𝐢 𝐌𝐢𝐥𝐤𝐚𝐚'𝐢𝐧𝐚𝐚
𝐆𝐨𝐫𝐬𝐚 𝐉𝐢𝐫𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚𝐚
𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐚 𝐁𝐚𝐫𝐚𝐭𝐭𝐨𝐨𝐭𝐚𝐚
𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐚𝐧𝐚𝐚
𝐇𝐚𝐝𝐢𝐢𝐬𝐚
𝐙𝐢𝐤𝐢𝐫𝐢𝐢𝐰𝐰𝐚𝐧𝐢𝐢𝐟𝐢𝐢 𝐆𝐨𝐫𝐬𝐚
እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ አደራችሁን!!! አንዳንድ ሌቦች አዲስ ሲስተም/ዘዴ እየተጠቀሙ ሰዎችን መዝረፍ ጀምረዋል። እሱም ምንድነው በሆነ ተመሳሳይ የድርጅት በሚመስል ስልክ ይደውሉና ምን ይላሉ ከባንክ ቤት የተላከ ፎርም የሚያስሞሉ  አስመስለው ከባንክ ነው የሚደውልልህ ይላሉ። ከዚያም እሺ ምን ልታዘዝ ስትላቸው የሞባይል ባንኪንግ ኮዳችሁን ይጠይቁና እናንተም እውነትም ከባንክ የተደወለ ይመስላችሁና ኮዳችሁን ከነገራችሁ በኋላ በአካውንታችሁ ያለውን ገንዘብ ወደ ራሳቸው አካውንት በማዞር መዝረፍ ጀምረዋል እየተባለ ስለሆነ ጥንቃቄ አድርጉ። ማንም ስለደወለ ስለ አካውንታችሁ፣ስለ ሞባይል ባንኪንግ ኢንፎርሜሽን አትስጡ። ካስፈለገም በአቅራቢያችሁ ወዳለ ባንክ ቤት ሄዳችሁ አረጋግጡ። ለማለት ነው። ምን አልባት በዚህ አካሄዳቸው ብዙ ሰዎችን ሸውደው መዝረፍ ስለሚችሉ አደራችሁን ወደ ተለያዩ ጓደኞቻችሁ፣ዘመዶቻችሁ፣ወደ ተለያዩ ግሩፖች ሼር እናድርግ። 🖌ወንድማችሁ:- አቡ መርየም በድጋሚ የተለጠፈ ሼር እያደረጋችሁ! የቴሌግራም ቻናል:- 👉 t.me/AbuMeryemNeja 👈
Показать все...
Abu Meryem Channel (አቡ መርየም ቻናል)

"ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን።" ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈

👍 2
Показать все...
Abu Meryem Online Medresa

አቡ መርየም የኦን ላይን መድረሳ