cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

Advertising posts
863
Subscribers
+424 hours
+307 days
+9930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

◦ መድኃኔዓለም ነፍሳትን ከሲዖል እንዳወጣ ◦
Show all...
በዚህ ወቅት መልእክታቱ አፈጻጸም ላይ ናቸውና አስፈጻሚዎቹ የሚወስዱትን እርምጃ ማየት መከታተል ብልህነት ነው።
Show all...
📌  የተከበረው መልአክ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከነሰራዊቱ ከዚህ ደብዳቤና ከሌሎችም 6 ዓይነት  ደብዳቤዎች ጋር  ለአፈጻጸሙ ተነቃንቋል።በተጨማሪም ሁሉም ሊቃነ መላእክት ከነሰራዊታቸው የተሰጣቸውን አምላካዊ ትዕዛዝ ለመፈጸም ተነቃንቀዋል። 📌 በቀን 7/5/2016ዓ,ም ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ለኢትዮጵያ መንግሥስት ከተጻፈው ደብዳቤ ገጽ -5- ላይ የተወሰደ።
Show all...
በጎርፍ የተጥለቀለቀችው ብራዚል።
Show all...
"ጊዜ ተስዓቱ ሰዓት አጽነነ ርእሶ ኢየሱስ ወይቤ ተፈጸመ ኵሉ።" ዮሐ ፲፱፥፳፰-፴
Show all...
" ልጄ ፡ ሆይ ከዚህ ፡ ካገኘህ ፡ የሞት ፡ ፃዕር ፡ የተነሣ ፡ ግፌን የሚመለከትልኝ ፡ ሹም ፡ ወይም ፡ በሐዘን ፡ የተሰበረውን ፡ ልቤን ፡ አይቶ ፡ በማስተዋል ፡ የሚፈርድልኝ ፡ ዳኛ ፡ አላገኘሁም። " ላሐ ማርያም [  የማርያም ለቅሶ  ]
Show all...
📌አያችሁት አሁን  አይደል የጊዜውን ሁኔታ! የወቅቶቹን ሁኔታ እያያችሁ ነው? ከአስራ ስምንት(18) ዓመት በፊት ወይም እንዲሁ  ዝም ብለን ከአስር (10) ዓመት በፊት እንበለው ይሄ ይታሰባል!! እኛ ስንናገር እግዚአብሔር ተናገሩ ያለንን ስንናገር ከዚህም በሚበልጥ ይሳቅብን አልነበረም!! ዛሬሳ ያ የተባለው አልመጣም? ያኔ እኮ እንደ እብድ ነው የምንጠራው ዛሬ ደሞ ትንሽ ከእብዶቹም ውስጥ ቁም ነገር እየታየ ነው። ገና አብዝቶ ይታያል። ⚡️ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የማርቆስ ወንጌል ትምህርት ክፍል 2-  ሀ-ላይ የተወሰደ።
Show all...