cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

Рекламні дописи
908
Підписники
Немає даних24 години
+207 днів
+8330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
በፓፑዋ ኒው ጊኒ በደረሰ የመሬት መንሸራተት 300 ሰዎች እና 1182 ቤቶች መቀበራቸው ተነገረ የመሬት መንሸራተት አደጋው መንገዶችን በመዝጋቱ የነፍስ አድን ስራው በሄሊክፕተር ብቻ እየተከናወነ ነው ተብሏል።
Показати все...
📌የኢትዮጵያ ጉዳይ ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያ ነፃ ስትወጣ ባንዲራዋ ከፍ ሲል   ኢትዮጵያዊነት ሲታወጅ የተጠላችው የተጣለችው ባንዲራ ከፍ ስትል የቃል ኪዳኑ ምልክቶች የሆኑት አራቱም ቃሎች ከፍ ሲሉ ተዋሕዶ እምነትም ከፍ ስትል ያን ጊዜ ወገኖቼ !!ያን ጊዜ እናንተ በእግዚአብሔር ታመኑና ጽኑ እንጂ እስከ ፍጻሜ ፤ ዓለም የሚገጥመው ፈተና እጅግ እጅግ ሕሊና ከሚያስበው በላይ ነው ያልቃል ፣ ይጠረጋል ፣በሰራው መሣሪያ ሁሉ ይተላለቃል። መቅሰፍት ይጠርገዋል ፣በሽታ ይጠርገዋል ፣የተፈጥሮ አደጋ ይጠርገዋል መልእክታቶቹን ማየት ትችላላችሁ ። ቁጥር አምስት (5) ላይ ቁጥር ስምንት (8) ላይ ቁጥር ዘጠኝ (9) ላይ በደምብ ተገልጿል። በመላው ዓለም ላይ በየሰው ደጅ ላይ ሁሉ ሞት ይነግሥበታል። እንኳን ወጥቶ ሊዋጋ ከቤቱም ውስጥ ሆኖ እንኳን ሞት መጥቶ ነው ደጁ ነው  የሚቆምበት የትም ሥፍራ መነቃነቅ አይችልም ። እግዚአብሔርን ተዋግቶ ማሸነፍ አይችልም ። ⚡️ በቀን 21 /2/2016 ዓ,ም ለመላው ኢትዮጵያውያን ከተሰጠው የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ ክፍል 2 ከደቂቃ 20 --ሰከንድ 15--ደቂቃ 21 ድረስ ከላው መግለጫ ላይ የተወሰደ።
Показати все...
01:04
Відео недоступнеДивитись в Telegram
00:46
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ቶርኔዶ በቴክሳስ ያደረሰው አደጋ!!
Показати все...
📌 እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ሰአት ስንደርስ እኮ  ዝም ብለን አልመጣንም ወግኖቼ  ። ሁላችሁም እንደምትረዱት ነው። በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰብነት ውስጥ መገኘት በዲያብሎስ ታላላቅ ፈተናዎች ውስጥ መጋፈጥ ማለት ነው ። ብርቱ ፈተናዎችን ሁሉ መቋቋም ማለት ነው። እግዚአብሔር በሚሰጠን ጉልበት ድንግል በምትሰጠን ጉልበት የዲያብሎስን ታላላቅ ውጊያዎች  ሁሉ ለመመከት በዛውም ልክ የእግዚአብሔርን እውነት ለመግለጽ ብዙ ርቀት ሄደናል ወገኖቼ!! ⚡️ ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ለ2016 የትንሣኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ለማለት ከተሰጠው መግለጫ ላይ የተወሰደ።
Показати все...
📌 አያችሁ እንደ አባታችን ባለ ድል ነው፡የምንሆነው መታገስ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትእግስት እንሩጥ፡፡ በእምነት ጸንተን እንቁም ወሬ ፤ወዠብ ፤ጩኸት ፤ እንቶፈንቶ የዚህ ዓለም ፉከራ የገዢዎች ጥሩንባ ወሬ የውሸት ተስፋ እነዚህ ሁሉ አያናውጡን ፡፡መሰረታችንን አያናጉ፡፡ በተመሰረትንበት ጸንተን እንቁም፡፡ጊዜው ቅርብ እኮ ነው ይፈጸማል፡፡ጌታ ወደ መቃብር ሲገባ እኮ ሐዋርያት ተስፋ ቆርጠው ነበር፡በዛ ቀረ እንዴ!! እኽ  አልቀረም፡፡ድል አድርጎ ሲመጣ ደግሞ እንዴት እንደፈነጠዙ አስታውሱ፡፡ይሄው ነው ነገ ይሄ ሁሉ ይረሳል፡፡በቦታው ስትደርሱ፡ሁሉ ምን አይነት ጉድ ነው ያሳለፍነው ትላላችሁ፡፡እምነታችሁም ምን ትርፍ እንዳመጣላችሁ ያኔ ነው የምትደሰቱበት በነፍሳችሁ ዝላችሁ እንዳትደክሙ ፡፡ 📌 ጥቅምት 7/ 2013 ዓ፡ም፡፡ በአባቶች ከተሰጠው ክፍል 2 መግለጫ  ከደቂቃ 53  -- 54 ደቂቃ ከ57 ሰከንድ ድረስ ካለው የተወሰደ፡፡
Показати все...
📌 ትናንት ዛሬም ነገም የሚሆነው ሁሉ ከእግዚአብሔር እይታ ውጭ አይደለም። በክፉዎች የሚፈጸሙ ጥፋቶች  በሚፈሱ የንጹሃን ደም   በሚፈጁ ድህዎች በዲያብሎስ ልጆች የሚፈጸመው ግፍና ማለቂያ የሌለው  የሚመስለው የእልቂት የርሃብ የመሰድድ የመፍረስ አዙሪት ሁሉ መጥረጊያ  ናቸው ። መጥረጊያ ይጠርጋል ይጠርጋል በዚያውም ልክ ያልቃል በስተመጨረሻ አገልግሎቱን ሲጨርስ ይጣላል ማገዶ ይሆናል እሳት ይበላዋል ። ⚡️ ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ለ2016 የትንሣኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ለማለት ከተሰጠው መግለጫ ላይ የተወሰደ።
Показати все...
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ከግንቦት 5-7 ወደ ቤተክርስቲያን ሲሄዱ የነበሩ እና የሰርግ ስነስርዓትን ታድመው ይመጡ የነበሩትን ጨምሮ አጠቃላይ 40 ሰዎች በፀጥታ ሀይሎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎችንና የተጎጂ ቤተሰቦችን አነጋግሮ አሻም ቲቪ ዘግቧል።
Показати все...
ትናንት  በኩለ ሌሊት 10 ሰዓት ላይ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ 18 ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአንድ የፕላስቲክ ፋብሪካ ላይ የእሳት አደጋ አጋጥሞ የንብረት ውድመት መድረሱን አቶ ንጋቱ አስታውቀዋል። ማሽኖችን ጥሬ እቀዋዎችን ጨምሮ ፋብሪካው በከፊል ወድሟል የተባለ ሲሆን እሳቱ አቅራቢያው ወዳሉ መኖሪያ ቤቶች እና ድርጅቶች ላይ ተጨማሪ ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር ውሏል ተብሏል፡፡
Показати все...
ትናንት በኩለ ሌሊት 10 ሰዓት ላይ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ 18 ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአንድ የፕላስቲክ ፋብሪካ ላይ የእሳት አደጋ አጋጥሞ የንብረት ውድመት መድረሱን አቶ ንጋቱ አስታውቀዋል። ማሽኖችን ጥሬ እቀዋዎችን ጨምሮ ፋብሪካው በከፊል ወድሟል የተባለ ሲሆን እሳቱ አቅራቢያው ወዳሉ መኖሪያ ቤቶች እና ድርጅቶች ላይ ተጨማሪ ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር ውሏል ተብሏል፡፡
Показати все...
Sheger ሸገር 102.1(Sheger 102.1FM)

ሸገር 102.1 መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ሸገር የእናንተ ነው!

https://bit.ly/33KMCqz