cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 014
Obunachilar
-224 soatlar
+27 kunlar
+6030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ማን ናት ? በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ተከታታይ ትምህርት እና መግለጫ ክፍል - 4 ( ሀ )
Hammasini ko'rsatish...
ኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን_ተዋሕዶ_ኦርቶዶክስ_ማን_ናት_ትምህርት_ክፍል_4_1.mp326.16 MB
ኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን_ተዋሕዶ_ኦርቶዶክስ_ማን_ናት_ትምህርት_ክፍል_4_2.mp327.63 MB
00:47
Video unavailableShow in Telegram
ቶርኔዶ በኒዮርክ ያደረሰው ጥፋት❗️
Hammasini ko'rsatish...
3.66 MB
bd5749c9e292cb684a1ceb0f6f083adc.mp46.07 MB
01:32
Video unavailableShow in Telegram
ቴክሳስ❗️
Hammasini ko'rsatish...
4.96 MB
ስለ (ፋይዳ) ብሔራዊ መታወቂያ {National ID} (ከዚህ በፊት የተከሰተ የኮቪድ ክትባትና አንዳንድ ከጽዋ ማኅበራት መታገድ እንደነበሩ ይታወሳል) ለሁሉ ነገር ለማትፈልጓቸው ነገሮች አስገዳጅ ነገር እስካልመጣ ድረስ የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች እንደ እንደዚህ አይነት ነገሮች ውስጥ ባትገቡ መልካም ነው እንላለን። ግን አስገዳጅ ኾኖ ካቅም በላይ የሚኾኑ ነገሮች ሲመጡ  የዛን ሰዓት ፥ እንግዲህ የምንጠብቀው የቸሩ መድኃኔዓለምን የተስፋ ቃል ይዘን ነውና የምንጠብቀው እግዚአብሔር ኹሉን ነገር በሰዓቱና በጊዜው እንደሚያከናውነው ስለምናምን፥ አስገዳጅ ከኾነ ምንም ማድረግ አትችሉም። እነሱ "አድርጉ፣ አውጡ፣ ግዴታ ነው" ብለው በሚያስገድዱበት ጊዜ እናንተ ተግባራዊ ብታደርጉት እናንተ ላይ የሚያመጣው አንዳች ጉዳት የለም። እናንተ እስከ መጨረሻው ድረስ አናደርግም ብላችሁ እስከ መጨረሻው ጥግ ድረስ መሔድ መልካም ነው። ከአቅማችሁ በላይ ከኾነ ግን በምትወስዱት ማንኛውም የራሳችሁ የኾነ አካሔድ እግዚአብሔር እናንተን አይጠይቅም። ...  ግዴታ ከኾነ ይኼ፥ በዛ ሂደት ውስጥ መግባታችሁ ፍጹም እናንተን ሊያስወቅሳችሁ አይችልም ይኼ። ኃላፊነቱ ስለ'ናንተ ነፍስ ስለ የትኛውም ስለ አኗኗራችሁ ስለ ኹሉ ነገር ሳትፈቅዱ ያደረጋችሁት ነውና ሰጪው ነው ኃላፊነቱን የሚወስደው። እና ያው ይኽ ሂደት እንደሚታወቀው የማን አሠራር እንደኾነ ግልጽ ነው። ...  በዘመናዊነት ስም የሚመጣ ዲያቢሎሳዊ አሠራር እንደኾነ ግልጽ ነው። ይኼ ምንም አይዋሽም። (ራዕ 13፥16) በግልጽ እግዚአብሔር አስቀምጦታል። ጊዜውና ዘመኑ መፈጸሙን ማለቁን፣ ያልተፈጸመ ማንኛውም ትንቢት እንደሌለ  የምትገነዘቡበት ሂደት ይኼ ነው። ስለዚህ አስገዳጅ ኾኖ ይሄ ሂደት ውስጥ የገባችሁ የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች 'ከጽዋ ማኅበራት ትታገዳላችሁ' የሚል መመሪያ የለንም፤ ወደፊትም አይኖረንም። እንድታውቁ እንፈልጋለን። በፍጹም ይኼ አይደረግም! እና አስገዳጅ ኾኖብናል ስትሉ ይኼንን አካሔድ ይኼንን እርምጃ መሔድ ትችላላችሁ። የራዕይ ዮሐንስ 20 ማሳሰቢያ ሐምሌ 1፥ 2016 ዓ.ም | ከ42ኛው ደቂቃ ጀምሮ የተቀነጨበ
Hammasini ko'rsatish...
አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ

🟩 🟨 🟥 ማሳሰቢያ ከራዕይ ዮሐንስ 20 | ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!  ሐምሌ - 1 - 2016 ዓ.ም

ማሳሰቢያ ከራዕይ ዮሐንስ 20.mp345.30 MB
🟢🟡🔴 መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ፥ አለቃ አያሌው ታምሩ ሰኔ-30-1999 ዓ.ም 📌 አለቃ ከማረፋቸው ወር ከሁለት ሳምንት ቀደም ብሎ ያስተማሩት ትምህርት ነው!
Hammasini ko'rsatish...
መጥምቀ_መለኮት_ቅዱስ_ዮሐንስ_አለቃ_አያሌው_ታምሩ_ሰኔ301999_ዓም_Ztabor_Tube_ዘታቦር_ቲዩብ.mp326.44 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🟢🟡🔴 ሰኔ 30 | ነቢይ ሰማዕትና ሐዋርያ የሆነ #መጥምቁ_ዮሐንስ ተወለደ። ይህም በእናቱ ማኅፀን ውስጥ ሳለ ለእግዚአብሔር ልጅ የሰገደው ነው። ይህም በመድኅን ክርስቶስ ራስ ላይ እጁን ጭኖ በውኃ ያጠምቀው ዘንድ የተገባው ነው። በቅዱስ ወንጌል እንደ ተነገረ ወንድ ልጅን ትወልድ ዘንድ የኤልሳቤጥ የፅንሷ ወራት በተፈጸመ ጊዜ ወንድ ልጅን ወለደች። ዘመዶቿና ጎረቤቶቿ እግዚአብሔር ቸርነቱን እንዳበዛላት በሰሙ ጊዜ ስለርስዋ ደስ አላቸው። በስምንተኛውም ቀን ሊገዝሩት መጡ በአባቱ ስም ዘካርያስ ብለው ጠሩት። እናቱ ግን አይሆንም ዮሐንስ ይባል አለች። ከዘመዶችሽ ስሙ እንዲህ የሚባል የለም አሏት። አባቱንም ጠቅሰው ማን ሊባል ትወዳለህ አሉት። እርሱም ብራና ለምኖ ስሙ ዮሐንስ ይባል ብሎ ጻፈ። ሁሉም አደነቁ። ያን ጊዜም አንደበቱ ከድዳነት ተፈትቶለት ተናገረ። እግዚአብሔርንም ፈጽሞ አመሰገነው። ስለ ልጁና ስለ መድኃኒታችን መምጣት ልጁ ዮሐንስም የልዑል ነቢይ እንደሚባልና በእግዚአብሔርም ፊት እንደሚሔድ ትንቢት ተናገረ። ራሱ መድኃኒታችንም ስለርሱ ሲናገር ሴቶች ከወለዱአቸው መጥምቁ ዮሐንስን የሚበልጠው የለም ብሏል። እኛም መድኃኒታችን እንዲምረንና ይቅር እንዲለን በአማላጅነቱ እያመን መታሰቢያውን እናድርግ፡፡ ◦ T.me/Ewnet1Nat ◦ ◦🌿◦☘️◦🌿◦
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.