cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
885
مشترکین
+124 ساعت
+177 روز
+8130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

እግዚአብሔር ቃሉን አክባሪ ነው። እኛ ስላልታመንን፣ ተስፋ ስለቆረጥን፣ ስለወደቅን፣ በትካዜ ስለተዋጥን፣ ለጊዜው ጠላት በሚሠራው ሴራ የተሳካለት መስሎን እጅግ በኅሊና በአካል ብንቆስልም እግዚአብሔር አምላካችን ለቃሉ የታመነ ነው። የማይዘገይ መሆኑን አውቀን ልንጸና፣ ልንጽናና እንደገናም በንስሐ ራሳችንን ልናድስ ይገባል። ▰ የአባቶች የ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል መግለጫ (26/8/16)
نمایش همه...
አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !! 🇨🇬 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ ለኢ/ዓ/ብ ቤተሰቦች ብቻ !! 26 – 08 – 2016 ዓ.ም

📌 በምንም ነገር በሚከናወነው ሁሉ አትረበሹ፡፡ ሊሄድ የሚገባው ይሄዳል፡፡ሊፈርስ የሚገባው ይፈርሳል፡፡ሊወድቅ የሚገባው ይወድቃል፡፡የሚቆመው ደግሞ ይቆማል እሱ የተከለው እንደተተከለ ነው ማንም አይነካውም፡፡ምንም አይሆንም ፡፡ከእግዚአብሔር ፈቃድ ውጪ የሚከናወን ነገር የለም በአሁኑ ጊዜ ፡፡ ሁሉም እግዚአብሔር የመደበለትን ሩጫ ሮጦ ሲያበቃ  ያበቃል በቃ፡፡ለጥፋት የተሰማራውም መንግስት ይሄው  እንደምታዩት ለጥፋት ተሰማርቶ የለም !!ከነምኑ ከነምኑም በቃ የዛች  የተሰጠችውን ሩጫ ሄዶ ሲጨርስ ይቆማል፡ እጣው ነው እጣውን ይቀበላል፡፡ ⚡️ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የሉቃስ ወንጌል ትምህርት ክፍል -9-  ላይ የተወሰደ፡፡
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
(ቦሌ ብራስ) ኮሪደር በልማት ምክንያት እየፈራረሰ ያለው ፎቅ።
نمایش همه...
📌ብዙዎች ዛሬ በሚታየው ጦርነት ብቻ ይገረማሉ። በከቶሞች ፈረሳ በድንግጤ ተውጠናል። እግዚአብሔር ከተቆጣ ለእርምጃም ከተነሣ ሁሉም መሳሪያዎቹ ናቸው ። ልብ በሉ። ሁሉም መሳሪያዎቹ ናቸው። ተፈጥሮው ሰው ሰው የሰራውም ራሱ ሰውም ሰውን በመሪነት እንመራዋለን የሚሉትም ጦር ያደራጁትም ሁሉም መሳሪያዎቹ ናቸው ።ለእግዚአብሔር መሳሪያ የማይሆን የማይታዘዝና የማይገድድ ፈጻሚም የማይሆን ነገር የለም። ከቃሉ ትዕዛዝ ወጣ ከእግዚአብሔር ትዕዛዝ ፈጻሚው መልአክ የትኛውንም ቁስ ተፈጥሮ ሰውንም ወንዙንም ገደሉንም ንፋሱንም በረዶውንም ውሃውንም እሳቱንም እሳተ ገሞራውንም መሪውንም ተመሪውንም ራሱ ዲያብሎስና ሠራዊቱንም ሁሉምን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ለመፈጸም በሚያደርገው እንቅስቃሴ የማዘዝ ቢፈቅዱም ባይፈቅዱም በሁለመናቸው ላይ ሰልጥኖ እንደ አጥፊ መሳሪያ መገልገል ኃይልም ብቃትም አለው። እግዚአብሔር የላከው መልአክ ሁሉን ማድረግ ይቻለዋል። በክኖዱ ላይ ብራሱ ያለው የእግዚአብሔር ኃይል ነውና። እግዚአብሔር ያዘዘውን ቃል ጨብጦ ያለምንም ከልካይ ይፈጽመዋል። ⚡️ በቀን 26/08/ 2016 ዓ,ም ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ! ከተሰጠው ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ ላይ የተወሰደ።
نمایش همه...
መብረቅ‼️ በምስራቅ ሀረርጌ ዞን መልካ ወረዳ ከባድ ዝናብ እየጣለ በነበረበት ወቅት በደረሰ የመብረቅ አደጋ 11 ሰዎች ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን ጉዳቱ የደረሰባቸውን ሰዎች ወዲያውኑ ከአንገት በታች አፈር ውስጥ በመቅበር ህይወታቸውን መታደግ ተችሏል።
نمایش همه...
00:31
Video unavailableShow in Telegram
ኢንዶኒዥያ
نمایش همه...
ጎሮ ገብርኤል ትናንት በ3/92016 በተነሣው እሳት የወደሙት መኪኖችና ሱቆች ።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎሮ አካባቢ በተከሰተ የእሳት አደጋ 13 የንግድ ሱቆችና በጋራዥ ዉስጥ የነበሩ አምስት ተሽከርካሪዎች ሙሉ በሙሉ ወደሙ‼️ ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ሌሊት 6:50 በለሚ ኩራ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 9 ጎሮ ገብርዔል ቤተክርስቲያን አጠገብ የተነሳዉ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ማድረሱን የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። በእሳት አደጋዉ በቤተክርስቲን ዙሪያ ያሉ 13 የንግድ ሱቆችና በጋራዥ ዉስጥ የነበሩ አምስት ተሽከርካሪዎች ሙሉ ሙሉ የወደሙ እና በጋራዡ ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል። የእሳት አደጋዉን ለመቆጣጠር 12 የአደጋ መቆጣጠር ተሽከርካሪዎች 66 የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች የተሰማሩ ሲሆን የእሳት አደጋዉን ለመቆጣጠርም 4 :10 ሰዓት መፍጀቱን የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል።
نمایش همه...