የክራር ድምፅ🎼🎸🎧yekrar dmtsi
Open in Telegram
ይህ ቻናል በክራር ዝማሬዎች የሚቀርቡበት ነው @abogidajo ሰላም ለእናንተ ይሁን ይህን ቻናል የምትከታተሉ በሙሉ መክሊቱን ሰፋ በማድረግ ሁሉም በፀጋው ያገለግል ዘንድ በበገና በክራር በመሰንቆ በዋሽንት በከበሮ ብሎም በድምጽ ዝማሬ እንዲሁም የስነጽሁፍ ችሎታ ያላችሁ በግጥም በመነባነብ ወዘተ የስነ ስዕል ችሎታ ያላችሁ ደግሞ ማንኛውም መንፈሳዊ ስዕላቶችን በመሳል የምትሳተፉበት ቻናል ነው
Show more989
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+230 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
May '25
May '25
+8
in 0 channels
April '25
+14
in 0 channels
Get PRO
March '25
+24
in 0 channels
Get PRO
February '25
+24
in 0 channels
Get PRO
January '25
+18
in 1 channels
Get PRO
December '24
+35
in 1 channels
Get PRO
November '24
+12
in 0 channels
Get PRO
October '24
+11
in 0 channels
Get PRO
September '24
+9
in 0 channels
Get PRO
August '24
+15
in 0 channels
Get PRO
July '24
+12
in 0 channels
Get PRO
June '24
+13
in 0 channels
Get PRO
May '24
+24
in 1 channels
Get PRO
April '24
+37
in 0 channels
Get PRO
March '24
+23
in 1 channels
Get PRO
February '24
+22
in 0 channels
Get PRO
January '24
+18
in 0 channels
Get PRO
December '23
+34
in 0 channels
Get PRO
November '23
+26
in 0 channels
Get PRO
October '23
+27
in 0 channels
Get PRO
September '23
+29
in 0 channels
Get PRO
August '23
+26
in 0 channels
Get PRO
July '23
+34
in 0 channels
Get PRO
June '23
+55
in 0 channels
Get PRO
May '23
+41
in 0 channels
Get PRO
April '23
+32
in 0 channels
Get PRO
March '23
+37
in 0 channels
Get PRO
February '23
+34
in 0 channels
Get PRO
January '23
+36
in 0 channels
Get PRO
December '22
+44
in 0 channels
Get PRO
November '22
+29
in 0 channels
Get PRO
October '22
+29
in 0 channels
Get PRO
September '22
+32
in 0 channels
Get PRO
August '22
+39
in 0 channels
Get PRO
July '22
+36
in 0 channels
Get PRO
June '22
+22
in 0 channels
Get PRO
May '22
+30
in 0 channels
Get PRO
April '22
+39
in 0 channels
Get PRO
March '22
+74
in 0 channels
Get PRO
February '22
+55
in 0 channels
Get PRO
January '22
+53
in 0 channels
Get PRO
December '21
+41
in 0 channels
Get PRO
November '21
+55
in 0 channels
Get PRO
October '21
+102
in 0 channels
Get PRO
September '21
+97
in 0 channels
Get PRO
August '21
+190
in 0 channels
Get PRO
July '21
+157
in 0 channels
Get PRO
June '21
+79
in 0 channels
Get PRO
May '21
+83
in 0 channels
Get PRO
April '21
+118
in 0 channels
Get PRO
March '21
+196
in 0 channels
Get PRO
February '21
+123
in 0 channels
Get PRO
January '21
+112
in 0 channels
Get PRO
December '20
+498
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 16 May | 0 | |||
| 15 May | 0 | |||
| 14 May | 0 | |||
| 13 May | +2 | |||
| 12 May | 0 | |||
| 11 May | 0 | |||
| 10 May | 0 | |||
| 09 May | +1 | |||
| 08 May | +1 | |||
| 07 May | +1 | |||
| 06 May | +1 | |||
| 05 May | 0 | |||
| 04 May | +1 | |||
| 03 May | 0 | |||
| 02 May | +1 | |||
| 01 May | 0 |
Channel Posts
| 2 | ቤታችሁ ተቀምጣችሁ በወር እስከ 40,000 የሚያስገኝ ስራ መስራት ለምትፈልጉ በ0912720163 ላይ ይደውሉ | 303 |
| 3 | online ክራር መማር ለምትፈልጉ
በ0948711793 | 315 |
| 4 | ለቀደመ ምርጥ ኦክታቨር
በ0948711793 | 221 |
| 5 | ሰላም ለእናንተ ይሁን እንደምን አላችሁ
ክራርን በቤቶ ሆነው መማር ከፈለጉ ቤት ለቤት አልያም በኦንላይን መምጣት የምትችሉ በአካል ከሐገርም ውስጥም ከሐገር ውጪም
ይደውሉ በ0948711793 | 249 |
| 6 | ለቀደመ ምርጥ ኦክታቨር
በ0948711793 | 222 |
| 7 | ክራር ከአንድ ሜጀር እስኬል ወደሌላ ሜጀር እስኬል ለመቃኘት በቀላሉ በአንድ ክር መሻገር ይቻላል ምሳሌ 1፦C D E F G A B C ይህ ማለት ዲያቶኒክ እስኬል ሲሆን 4 እና 7ን በማስወጣት ፔንታቶኒክ እስኬልን በመገንባት C D E G A C or DO RE MI SOL LA DO ሁለቱም ቋንቋ ነዉ የሚለያቸዉ C D E G A C ማለት በእንግሊዘኛ ሲሆን DO RE MI SOL LA DO ማለት በጣሊያንኛ ነዉ ስለዚህ ክራርን ስንቃኝ ከC ትዝታ ወደ G ትዝታ ሜጀር ለመሻገር 1 ክር ከC ወደ D 2 ክር ከC ወደ A 3 ክር ከA ወደ E 4 ክር ከC ወደ B 5 ክር ይህ ማለት በቀላሉ 12 ሜጀር እስኬሎች አሉ እነዚህ እስኬሎች አንድ አንድ ክር ፈርስቱን በግማሽ በማዉረድ ይህ ማለት C መነሻችን ከሆነ ወደ G ለመሄድ Cን በግማሽ ድምፅ በማዉረድ Gን ፈርስት ማድረግ እንችላለን ማለት ነዉ በዚህ መሰረት C G D A E B F# C# A" E" B"Fን እናገኛለን ማለት ነዉ ወደነበርንበት ለመመለስ ሶስተኛዉን ድምፅ በግማሽ በማዉጣት ከC ወደ F ለመቃኘት የCን ሶስተኛዉን Eን በግማሽ በማዉጣት ወደ F እንሻገራለን ማለት ነዉ። | 348 |
| 8 | ሰላም ለእናንተ ይሁን እንደምን አላችሁ
ክራርን በቤቶ ሆነው መማር ከፈለጉ ቤት ለቤት አልያም በኦንላይን መምጣት የምትችሉ በአካል ከሐገርም ውስጥም ከሐገር ውጪም
ይደውሉ በ0948711793 | 393 |
| 9 | ✓ውድ 𝕖𝕚𝕪𝕠𝕤𝕚𝕪𝕒𝕤 𝕒𝕓𝕖𝕣𝕒
👬 ወደ ሳፋሪኮም ቦት ልክ እንደገቡ የ100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ500 ብር ቋሚ ክፍያ ያገኛሉ
👤የእርሶ መጋበዣ ሊንክ 👉 https://t.me/+vpSh58Jp3lo0Yzk8
👥እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን 👉
0 ሰው
ያሎት ቀሪ ሂሳብ = 0 ብር | 71 |
| 10 | ✓ውድ 𝕖𝕚𝕪𝕠𝕤𝕚𝕪𝕒𝕤 𝕒𝕓𝕖𝕣𝕒
👬 ወደ ሳፋሪኮም ቦት ልክ እንደገቡ የ100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ500 ብር ቋሚ ክፍያ ያገኛሉ
👤የእርሶ መጋበዣ ሊንክ 👉 https://t.me/+vpSh58Jp3lo0Yzk8
👥እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን 👉
0 ሰው
ያሎት ቀሪ ሂሳብ = 0 ብር | 70 |
| 11 | ለቀደመ ምርጥ ኦክታቨር
በ0948711793 | 420 |
| 12 | ሰላም ለእናንተ ይሁን ዛሬ ማክሰኞ ከ3:25-4:00 በተለመደው ሰዓት እንገናኝ ዝማሬ ያላችሁ በዝማሬ ስነጽሑፍ ያላችሁም ጭምር ተዘጋጁ ዛሬ የሚጀምር ጥያቄዎች ይኖሩናል ጥሩ ተሳትፎ ላደረጉና ነጥብ ላስመዘገቡ በተወሰኑ ዙሮች በኃላ ሽልማት ይኖረናል | 409 |
| 13 | ❤እንዴት ብለህ❤
እንዴት/፪/ብለህ ተገኘህ እኔ ቤት/፪/
እንዴት አልሰለቸህ መተኛት ከበረት/፪/እንዴት
አበሰሩኝ መላእክቱ ተወለደ ሂዱ እያሉ
ግርግም መሃል ተጠቅልሏል የምስራች ለአለም ሁሉ
ተነስቼ ገሰገስኩኝ ከበጎች ጋር ከበረት
የማይንቀኝ መድሃኒቴን አይኔ አየችው በሊሌት
ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል
የፍቅርህ መዓዛ ልቤን ይጠራኛል
እንደ አጭሩ ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ
ከቤቴ ሊገባ መምህሩ መጣ እንዴት
ፈሪሳዊው ሲጸየፈኝ አመንዝራ ቀራጭ ብሎ
አልፎኝ ሲሄድ ያ ሌዋዊ ተጸይፎ ተነጥሎ
እግሬን ሲያጥብ ተመልከቱ በኔ ምትክ ሲሰቀል
ይሄን ብርቱ ፍቅር እዩ አለም ሁሉ ጉድ ይበል
ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል
የፍቅርህ መዓዛ ልቤን ይጠራኛል
እንደ አጭሩ ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ
ከቤቴ ሊገባ መምህሩ መጣ እንዴት
እኔ ማን ነኝ የምትገባ ከጣሪያዬ ከቤቴ ስር
እሰማለሁ እድናለሁ ጌታዬ ሆይ ቃል ተናገር
አቴርሳታ የኔ ገዢ የኑሮዬ የመንገዴ
የማይቀሙኝ በጎ እድሌ እኔ ባንተ መወደዴ
ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል
የፍቅርህ መዓዛ ልቤን ይጠራኛል
እንደ አጭሩ ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ
ከቤቴ ሊገባ መምህሩ መጣ እንዴት✝️🥰 | 431 |
| 14 | ክብሬ ነው
ክብሬ ነው ክብርህን መናገሬ
ፅድቄ ነው ፍቅርህ መመስከሬ
ጌታዬ አምላኬ እልሀለሁ /2/
ስጠራህ ሳመልክህ እኖራለሁ /2/
አይቼ የእጅህን ታምራት
ሰምቼ የቃልህን ትምህርት
ሆኛለሁ ምስክር ላዳኝነትህ
ስጋን ተዋህደ ለኛ መገለጥህ /2/
ተከተልኩ ሁሉን ነገር ንቄ
መዳኒት መሆንህን አውቄ
ከመልካሟ ቤትህ ተጠልያለሁ
የእጅህን በረከት ካንተ እጠግባለሁ /2/
እርፍ ይዤ ላላርስ ወደኀውላ
እያየው መረቤን ስትሞላ
እመካለሁ ባንተ መዳህኔ
አምላኬ ነህና የምታስብ ለኔ
ቸርነት ምህረት ከበዛልኝ
ለስምህ ውዳሴ ቅኔ አለኝ
ክብሬና ሞገሴ አንተ ነህ ጌታ
ተመስገን /2/ ጠዋትና ማታ | 466 |
| 15 | 3:25 ላይ ገባ ገባ በሉ | 407 |
| 16 | ዛሬ ምሽት ከ3:25 -3:50 ድረስ ክፍል 2 መርሐ ግብራችንን እንቀጥላለን ዘማሪ ወንደሰን በዝማሬ እና ወንድማችን ዮሐንስ በግጥም | 436 |
| 17 | በአሁኑ ቁጥር 1 መርሐ ግብራችን ላይ በጥዑም አንደበቷ ዝማሬን አቅርባልን ነበር እግዚአብሔር ያክብርልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቀጣይ ማክሰኞ ላይ በቀጥር 2 መርሐ ግብራችን ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በዝማሬ በመንፈሳዊ ግጥም በማቅረብ
የምትሳተፉ ከወዲሁ በ@joabogida lay temezgebu | 502 |
| 18 | ዘማሪ ወንደሰን ተፈራ ከአዲስ አበባ በዛሬው ምሽት መርሐ ግብራችን ላይ ሃያል ነው እግዚአብሔር የሚለውን ዝማሬ ይዘምርልናል ሁላችሁምዛሬ ማክሰኞ ከ3:25-3:50 ባለን መርሐ ግብር ላይ በዚሁ ቻናል ላይ ይከታተሉን | 484 |
| 19 | No text... | 41 |
| 20 | ተመዝገቡ እግረ መንገድ ስለክራር እንማማራለን | 76 |
