cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍቅሬን በግጥም 💞

✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ? እንጃ።🤷‍♀️‍ ✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ? እንጃ🤷‍♀️ ✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ? እንጃ🤷‍♀️ ♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 👉comet ena malt yemet felguti ngr kal @Erazatube_bot

Show more
Advertising posts
5 164
Subscribers
+624 hours
+617 days
+19030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ምን_ይልሻል_ልብሽ?❤️ ልጠይቅሽ እስኪ አድምጪኝ አንድ አፍታ ልብሽ ምን አይነት ነው ለኔ ያለው ቦታ? የመውደድ የማፍቀር🥰ወይስ ሀዘኔታ? ምን ይልሻል ልብሽ እስኪ አንዴ ጠይቂው እውን ከልብሽ ነው ሳገኝሽ በደስታ ሁሌም የምትስቂው🤔 ውይስ ፍቅሬን አውቀሽ 💘 በኔ ይሁን እንዴ #የምትሳለቂው?😔 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Show all...
👍 16 6
ስጠብቅህ ነበር😔 Tg ላይ ስጠብቅ ያንተን መምጣት መቅረት🤔 ፍጥጥ ትኩር ብዬ አይኖቼን ተክዬ😳 በቀጠሮ ተስፋ ልቤን አንጠልጥዬ😟 ጣቶቼን ቀስሬ ዳታዬን ላበራ👆 ስጠብቅህ ነበር online እድትገባ🤐 ስትቀር ጊዜ... Hi ያሉኝን ሁሉ by ብዬ መለስኩኝ☺️ ባንተ ተናድጄ በነሱ አበረድኩኝ😋 ወዲያው በመቅፅበት Dataዬን አጥፍቼ🤏 ሀሳቤን ሰብስቤ ስልኬንም ዘግቼ📲 አፍቃሪህ ነኝና👩‍🦰 ሳስብህ አምሽቼ ደግሞ ላይህ ተኛው🥱😴 መልዕክቴ ይድረስህ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Show all...
🥰 9 5👍 3
#እንዴት_ልግለፅልሽ          የመውደዴን ጥልቀት        የስሜቴን ልቀት እንዴት ልግለፅልሽ በየትኛው መንገድ ውስጤን እንደፈጀው የናፍቆትሽ ሰደድ እኮ እንዴት ታውቂያለሽ ያመመኝን እኔ በየትኛው ቋንቋ በየትኛው ቅኔ እንዴትስ አድርጌ ህመሜን ላስረዳሽ አይኔ እንደሚራብሽ ነፍሴ እንደሚጠማሽ ባንቺ ሆዬ ባቲ 'ባምባሰል ትዝታ በየቱ ላሰማሽ የልቤት ኡኡታ… እስኪ አንቺው ንገሪኝ መልሱን በዪኝ ጀባ ማፍቀሬን አምቄ …… መንገዱን አጥቼ ግራ ከምጋባ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Show all...
🥰 8 3
ኢድ ሙባረክ ያኡመተል ሙስሊም 🌙🌙💥💥 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وعيد مبارك أعاده الله علينا وعليكم وأنتم في صحة وعافية وإيمان 🇺🇿 💥💥 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በድጋሚ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !!  🇺🇿🤲        
🔠🔠🔠   🔠🔡🔡🔡🔡🔡🔡
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ @getemi
Show all...
🥰 14👍 6👏 5
Heyyy everyone ❤️
Show all...
🔣🔣🔣🔣🔣🔣⭕️🔣🔣🔣🔣🔣🔣            🔣ዛሬም ወድሻለው 🔣              🔣🔣🔣🔣🔣🔣    ዘምናትን  ኖሬ እንደ ሌለው ሆኜ ብቻዬን ሥወድሽ በፍቅርሽ ባክኜ መክሳቴን አይቼ ልተውሽ ወስኜ መክሳቴ ጀብድ ይሁን ለፍቅር ታምኜ በነጋ በጠባ  በሀሳቤ አንቺ ነሽ ለኑሮዬ ድርሰት ታሪኬ የምልሽ ከልቤ ላይ ፅፌሽ ሳነብሽ ሳነብሽ እንደ ልዩ ድርሰት ስገረም በስምሽ የደመቀው ምስልሽ ከቀለም የፈካው ቀለም በምን አቅሙ ካንቺ የሚልካካው ከውብ ገፅታሽ ላይ ፍቅር ተጨምሮ ቢያደማኝ ቢያቆስለኝ ገላዬን አጥቁሮ ጉልበት እስኪከዳኝ ቢርቀኝ ውበቴ ዛሬም ወድሻለው ዛሬም ነሽ ህይወቴ ባጥንቴ እስክቀር እስከለተ ሞቴ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Show all...
👍 17 8🥰 3
🔣🔣🔣🔣🔣🔣⭕️🔣🔣🔣🔣🔣🔣 እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ባትለኝ ንገሪኝ ካልክ ዛሬም እንደዛው ነኝ የኔ ደህና መሆን ምን #ያሳስብሀል😏 ፍቅር ነው እንዳልል #ትተከኝ ሂደሃል😔 ደግሞ ድንገት መጠክ #አዛኝ ያደርግሀል🫤 እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ባትለኝ ንገሪኝ ካልክ ግን አንተን እያሰብኩኝ ዘመናት ቆጠርኩኝ እኔነቴን ትቼ ባንተ ውስጥ አለሁኝ አመታቶች አልፈው ዘመናት ቢመጣ አንተን #ከማፍቀር ውጭ ለውጥም አላመጣ ህመሜን ብነግርህ መተህ #ላታድነኝ 😏 ድንገት እየመጣህ ምነው #ባታደማኝ 💔 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 በ ፍቅር 🙏 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Show all...
10👍 3🥰 3
🔣🔣🔣🔣🔣🔣⭕️🔣🔣🔣🔣🔣🔣         "ምን ያክል ነው ፍቅርሽ                ብለህ ብጠይቀኝ ምን ያክል ልበልህ ❔ ምኑን አውቀዋለሁ፣ እኔ አምላክ አይደለሁ፣ ብቻ ግን 🔣🔣 ማንም ጓደኛዋን ከምትወደው በላይ፣ ማንም ፍቅረኛዋን ከምታፈቅረዉ በላይ፣ ውስጤን ገዝተከዋል ቦታ አለህ ልቤ ላይ፡፡ 🔣🔣🔣🔣🔣🔣❤️🔣🔣🔣🔣🔣🔣 ብታምንም ባታምንም፣ እውነቱን ልንገርህ ፍቅሬ አንተን አልዋሽም፣ እስከ ዘላለሙ እኔ አላፈቅርህም፣ እንደ ሞኝ አፍቃሪ የዘላለሜ ነህ ብዬ አልደልልህም፣ ምክንያቱም... ዘላለም የሚኖር ሠው ተፈጥሮ አያውቅም፡፡ አንተም እኔም ሁሉም ማንም ቢሆን ማንም፣ ዘላለም አፍቅሮ ዘላለም አይኖሮም፡፡ ግን... እስከ'ድሜዬ ክልል እስከ ሂወቴ ጫፍ፣ መቼም አይሰለቸኝ አንተና ፍቅርህን አዝያችሁ ብከንፍ፡፡    አፈቅርሃለሁ 💖    ➡️ትላንትም                                    ➡️ ዛሬም                                      ➡️ ነገም አስካለው በምድር ፣ከዛም በኋላ ❤️❤️😘 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Show all...
6👍 4🥰 2
እኔ ወይስ አንቺ አንዴ ባልና ሚስት  ተድረው ሲኖሩ አመታት አለፋ ፍሬ ሳያፈሩ የአብራካቸውን ክፍይ ለማየት ሲጓጉ 11 አመታትን ባዶ ቤት ከረሙ ታዲያ... ስለታቸው ሰምሮ ተስፋቸው ለምልሞ ወንድ ልጅ አገኙ እስከነ ቃጭሉ  ቤታቸውም ሁሉ ተሞላ በደስታ ለቤተ-ዘመዱም  ሆነላቸው ፌሽታ ልጁም እያደገ ሁለት አመት ሞላው  መሮጥ መሯሯጥ  መበጥበጥ ሆነ ስራው ...  ከእለታት በአንዱ ቀን  ባል ስራ ሲወጣ   ረፍዶበት ነበር  ለመውጣት ቸኩሎ  እየተጣደፈ... የእናቱ መድሀኒት ክዳኑ ተከፍቶ ከጠረንቤዛው ላይ ብልቃጡ ተቀምጦ ያያል አባትዬው ሊወጣ ሲል ድንገት እናቲቱን ጠርቷት እንድታነሳውም አጥብቆ ነገራት  እናት በስራ ብዛት በጠረንቤዛው ላይ ያለውን መድሀኒት ዘንግታውስ ኖሯል  ሳታነሳው  ቀረች ልጁም መድሀኒቱን ፊት ለፊቱ አጊንቶ እንክብሎቺንም ዋጣቸው አንስቶ እናቲቱ ይሄኔ ትዝ ሲላት ጊዜ ሮጠች... መድሀኒቱን  ልታነሳ ወደ ተቀመጠበት ጠረንቤዛ ግን... መድሀኒቱ የለም ከተቀጠበት ልቧ ተሰነጠቀ ከሁለት  ወዲያው ስትመለከት ልጇ ተዘርሯል ሶፋ ስር በአፋ አረፋ ይደፍቃል እንደ ጉድ ቤቱን በእሪታ ቀወጠችው ጩኸቷ ልጇን ይመልስ ይመስል ተጣድፈው ወደ ሀኪም ቤት ወሰዱት ግን ሊተርፍ አልቻለም ከሞት ከመጠን በላይ ነበር የወሰደው መድሀኒት     ከአመታት በኋላ የተገኘው ህፃን ዳዴ በቅጡ እንኳ  ሳይጨርስ በሞት ተወሰደ ዳግም ላይመለስ እናት ዕብድ ሆናለች ታለቅሳለች  ታለቅሳለች ደሞ...  ባሏ ጠዋት ሲሄድ ስላስጠነቀቃት  እንድታነሳውም ቀድሞ ስላዘዛት ቢሰማ ወሬውን ሰውም አያረጋት ባል  ሆስፒታል  ደረሰ ዘመድ አዝማዱ ሚስቱን ጨምሮ እየተላቀሰ  ውድ ልጁን እንዳጣም መንፈሱ ነገረው ትንፋሽ ሳያወጣም እንባ ተናነቀው ወደ ሚስት ተጠጋ... ሚስት  "አንቺ ነሽ ልጄን የገደልሽው "  የሚለውን ቃል ለመስማት "ይቅርታ"  በሚል አስተያየት ባሏን ብትጠብቀውም ባል ግን አንዳች ሊል አልወደደም ቀጠል አድርጎ... ሊያፅናናት ሞከር ወደ ደረቱ አስጠግቶ "አይዞሽ እናቴ  እንግዲህ ፈጣሪ አልፈቀደም ያለው ይሆናል ካላለው አይሆንም " ብሎ  ሊያፅናናት ሞከር እናት  ያልጠበቀችው ነገር ለህመሟም የባሏ አንደበት ማገገሚያ ጉልበት ሆናት አዎ!!!  በዚህ ሰአት  ወቀሳ አያስፈልጋትም ደግፎ ሀዘኗን የሚጠግን እንባዋን የሚያብስ የማፅናኛ  ቃላቶች እንጂ እሱ ብቻ አደለም እሷም ጭምርት ናትና ተጓጂ ደግሞም ባልም እኩል ተጠያቂ ነው ይሄኔ ራሱ መድሀኒቱን ቢያነሳው   ህፃኑም ባልወሰደውና ባልሞተ.... ✍️ ይሳቅ ( በህይወታችን በጣም ብዙ እንዲህ ያሉ አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ  ታዲያ አንተ አንቺ እየተባባልን ከምንወቃቀስ ከምንጠቋቆም  ቆሞ ማሰብ ይሻላል፤ ካነበብኩት) ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Show all...
👍 9🥰 4
የሰውን ልጅ አክብር እንጂ... በፍፁም እየተለማመጥክ ወይም እየለመንክ እንዳትኖር... ምክንያቱም አንዳንድ ሰው ክብር እና ፍራቻ ይምታታበታል:: 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Show all...
👍 15 8👏 3