cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍቅርን ❤️ በፍቅር

♥♥💚💚💚♥♥♥💙💙💙♥♥ ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን ይህ Channel የናንተ Channel ነው!! ስለ ፍቅር የምናውቅበት ቤታችን ነው። ፍቅርን በተመለከተ post እንድደረግ የምትፈልጉ እና ሀሳብ አስተያየት 👉 @photopicBot ላኩልን for Promotion @Promoandcomment_bot ♥ይቀላቀሉን♥

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
3 329
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Love Tips ___ Choose the poor for love Why if you say rich like What you sibed with his money Because he can slap. ___ Moreover, if a conflict arises I can tell you what you brought this is Depression for you. _ The poor, however, breed with what Therefore, you live in love and equality, ___ Look at yourself with an eyed heart __ Don't love everyone who approaches you sehin! Why if you say that even if you are close to being cemented because it can exist, And you have to love it it's just one person and you're that person first to learn to approach with Brotherly love you have, ____ Don’t be a beggar Forget those who forgot you and remember those who remembered you Don’t be fooled by non-existent love . . . . First of all, give the baby first, baby it is the hope of tomorrow Respect and love the child because if you you are old he is on you his will lead you through because it is, ____ Ask the Sick person the suffering person help because the father sowed what it harvests __ Don't regret your tears if you say why What made you cry today will cry tomorrow because it is inevitable. Thanks for reading! 👇👇👇👇👇👇 t.me/fkrbefkr143
Show all...
ፍቅርን ❤️ በፍቅር

♥♥💚💚💚♥♥♥💙💙💙♥♥ ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን ይህ Channel የናንተ Channel ነው!! ስለ ፍቅር የምናውቅበት ቤታችን ነው። ፍቅርን በተመለከተ post እንድደረግ የምትፈልጉ እና ሀሳብ አስተያየት 👉 @photopicBot ላኩልን for Promotion @Promoandcomment_bot ♥ይቀላቀሉን♥

🌿ባል ሚስቱን ከሌላ ሴት ጋር ማነፃፀር የጀመረ እለት ትዳሩ መሞት ይጀምራል! 👉 በትዳር ውስጥ ወሲባዊ እርካታ እንዲቀንስ ያደርጋል:: ምክንያቱም porn video ላይ ያየነውን ነገር ቤታችን ማግኘት አንችልም:: ለምሳሌ ባል porn አይቶ ከሆነ ወደ ሚስቱ ሚመጣው እዛ porn video ላይ ያያትን ሴት እና ድርጊት በአይምሮው ይዞ ወደ ሚስቱ ይመጣና ሚስቱን እንደዛ እንድትሆን ይጠብቃል:: porn video ላይ ያያትን ሴት ከሚስቱ ጋር ማነፃፀር ይጀምራል:: ባል ሚስቱን ከሌላ ሰው ጋር ማነፃፀር የጀመረ እለት ትዳሩ መሞት ይጀምራል:: ወሲባዊ እርካታ በትዳር ውስጥ ባል እና ሚስት እርስ በእርስ እየተጠናኑ በግዜ ሂደት የሚመጣ እንጂ ከሌላ ቦታ የምንማረው ነገር አይደለም:: 👉 ብዙ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት porn ሚያዩ ሰዎች በጭንቀት (depression) ይጠቃሉ:: ደስታን እና እውነተኛ እርካታን በማጣት ይሰቃያሉ:: ይሄም በትዳር ውስጥ ሰላም እንዳይኖር ያደርጋል:: 👉 Porn በማየት ስሜትን ማርካት ከማመንዘር የሚተናነስ ተግባር አይደለም:: የማቴዎስ ወንጌል 5 28፤ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ወደ ሴት ያየ ሁሉ የተመኛትም ያን ጊዜ በልቡ ከእርስዋ ጋር አመንዝሮአል። t.me/fkrbefkr143
Show all...
ፍቅርን ❤️ በፍቅር

♥♥💚💚💚♥♥♥💙💙💙♥♥ ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን ይህ Channel የናንተ Channel ነው!! ስለ ፍቅር የምናውቅበት ቤታችን ነው። ፍቅርን በተመለከተ post እንድደረግ የምትፈልጉ እና ሀሳብ አስተያየት 👉 @photopicBot ላኩልን for Promotion @Promoandcomment_bot ♥ይቀላቀሉን♥

ሰላም ዉድ የፍቅርን በፍቅር ቤተሰቦች በመጀመሪያ ለብዙ ወራት ስለጠፋን ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ 🙏🙏 የጠፋውበትም ምክንያት ከባድ የግል ችግር አጋጥሞኝ ሲሆን ቻናሉ ላይ የምተላለፈዉ አስተማሪ ነገሮች እንድቀጥል ብፈልግም የምረዳኝ ሰው ላገኝ ስላልቻልኩ ነው። በድጋሚ ይቅርታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በዚሁ አጋጣሚ ከእኔ ጋር #ADMIN ሆናችሁ መስራት የምትፈልጉ አንድ ወንድ እና አንድ ሴት @PhotopicBot አናግሩኝ። በመጨረሻም ከዛሬ ጀምሮ ቻናላችን ከድሮ በበለጠ መስራት ስለምንጀምር ተከታተሉን ። እወዳችኋለሁ ❤️❤️ ፍቅርን ❤️ በፍቅር ነን! t.me/fkrbefkr143
Show all...
ፍቅርን ♥ በፍቅር

♥♥💚💚💚♥♥♥💙💙💙♥♥ ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን ይህ Channel የናንተ Channel ነው!! ስለ ፍቅር የምናውቅበት ቤታችን ነው። ፍቅርን በተመለከተ post እንድደረግ የምትፈልጉ እና ሀሳብ አስተያየት 👉 @photopicBot ላኩልን for Promotion @Promoandcomment_bot ♥ይቀላቀሉን♥

Show all...
💊 ማህደረ ጤና
IPHONE RINGTONES 🎼
👥 ለወንዶች ብቻ
FIRA 🏀 SPORT
😜ድድ ማስጫ😜
🔰AB TECH🔰
FUNNY FUNNY 😂
🤠 AZEG ቀልዶች 🤡
✴️ የኛ TUBE 💢
✏️የጥበብ ማዕድ📚
👑NATHAN👑
💙YEFKR HIWET❤️
🇺🇲🇺🇸USA jokes🇺🇲🇺🇸
🖥 DURA TECH ⌨
ፍቅርን ❤ በፍቅር
🚫ፕሮሞሽን ለመመዝገብ🚫
GOFERE 🍂🌺🍂 PROMOTION
Show all...
💊 ማህደረ ጤና
IPHONE RINGTONES 🎼
👥 ለወንዶች ብቻ
FIRA 🏀 SPORT
😜ድድ ማስጫ😜
🔰AB TECH🔰
FUNNY FUNNY 😂
🤠 AZEG ቀልዶች 🤡
✴️ የኛ TUBE 💢
✏️የጥበብ ማዕድ📚
👑NATHAN👑
💙YEFKR HIWET❤️
🇺🇲🇺🇸USA jokes🇺🇲🇺🇸
🖥 DURA TECH ⌨
ፍቅርን ❤ በፍቅር
🚫ፕሮሞሽን ለመመዝገብ🚫
GOFERE 🍂🌺🍂 PROMOTION
Show all...
💊 ማህደረ ጤና
IPHONE RINGTONES 🎼
👥 ለወንዶች ብቻ
FIRA 🏀 SPORT
😜ድድ ማስጫ😜
🔰AB TECH🔰
FUNNY FUNNY 😂
🤠 AZEG ቀልዶች 🤡
✴️ የኛ TUBE 💢
✏️የጥበብ ማዕድ📚
👑NATHAN👑
💙YEFKR HIWET❤️
🇺🇲🇺🇸USA jokes🇺🇲🇺🇸
🖥 DURA TECH ⌨
ፍቅርን ❤ በፍቅር
🚫ፕሮሞሽን ለመመዝገብ🚫
GOFERE 🍂🌺🍂 PROMOTION
Show all...
💊 ማህደረ ጤና
IPHONE RINGTONES 🎼
👥 ለወንዶች ብቻ
FIRA 🏀 SPORT
😜ድድ ማስጫ😜
🔰AB TECH🔰
FUNNY FUNNY 😂
🤠 AZEG ቀልዶች 🤡
✴️ የኛ TUBE 💢
✏️የጥበብ ማዕድ📚
👑NATHAN👑
💙YEFKR HIWET❤️
🇺🇲🇺🇸USA jokes🇺🇲🇺🇸
🖥 DURA TECH ⌨
ፍቅርን ❤ በፍቅር
🚫ፕሮሞሽን ለመመዝገብ🚫
GOFERE 🍂🌺🍂 PROMOTION
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.