es
Feedback
ፍቅሬን በግጥም 💞

ፍቅሬን በግጥም 💞

Ir al canal en Telegram

✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ? እንጃ።🤷‍♀️‍ ✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ? እንጃ🤷‍♀️ ✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ? እንጃ🤷‍♀️ ♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 👉comet ena malt yemet felguti ngr kal @Erazatube_bot

Mostrar más
4 788
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
-5230 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
abril '26
abril '26
+30
en 0 canales
marzo '26
+58
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+56
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+61
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+57
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+51
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+54
en 1 canales
Get PRO
septiembre '25
+84
en 1 canales
Get PRO
agosto '25
+115
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+94
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+136
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+165
en 1 canales
Get PRO
abril '25
+111
en 1 canales
Get PRO
marzo '25
+111
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+91
en 1 canales
Get PRO
enero '25
+185
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+190
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+75
en 1 canales
Get PRO
octubre '24
+115
en 1 canales
Get PRO
septiembre '24
+114
en 1 canales
Get PRO
agosto '24
+78
en 1 canales
Get PRO
julio '24
+164
en 1 canales
Get PRO
junio '24
+207
en 1 canales
Get PRO
mayo '24
+274
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+217
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+124
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+97
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+205
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+242
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+249
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+240
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+127
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+287
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+432
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+429
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+440
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+334
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+362
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+272
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+486
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+403
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+169
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+136
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+161
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+169
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+78
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+86
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+104
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+82
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+99
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+47
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+45
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+46
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+56
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+79
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+105
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+88
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+104
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+69
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+82
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+126
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+874
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
15 abril+1
14 abril+7
13 abril+3
12 abril+3
11 abril+1
10 abril+1
09 abril+2
08 abril+1
07 abril+2
06 abril+3
05 abril+1
04 abril+2
03 abril0
02 abril0
01 abril+3
Publicaciones del Canal
፡ እ ረ ግ ሜ ሻ ለ ው ❤️‍🩹     አንቺ ከምታስቢው በላይ ደጋግሜ እረግሜሻለው…እረግሞኛል ብለሽ ካሰብሺው በላይ…ቤተ-ክርስትያን ፊት ቆሜም ሳይቀር እረግሜሻለው… ድ ፋ ል ኝ ብዬዋለው…ግን እርግማኔ አልሰራም…እንደለመንኩት ቢደፋሽስ ብዬ ስስቼስ ከልቤ ስላለመንኩት ይሆን…እርግማኔ ከልቤስ ስላልሆነ ይሆን…ግን ምንስ ልብ አለኝ እድሜ ለአንቺ ልብ አልባ አድርገሺኛል…ግን ቢደፋሽ ውስጤ ነው…💔              ✦✦    ✦✦ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

2
በርግጥ ናፍቀኸኛል .............................. ግን ግን አንተን ማግኘት ማለት፡ በጠራራ ፀሀይ እሳት እንደማንደድ፡ ከሙሽሮች መሀል ሙሾ እንደመውረድ። እየሄድኩ በመታኝ እንቅፋት መደገም፡ ከመስጊድ ደጃፍ ላይ አማትቦ መሳለም። የኔ መንገድ ካንተ  እንዲህ  ነው ተቃርኖ፡ በናፍቆት መዳፍ ላይ  መኖር ንፋስ ዘግኖ።        🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
1 432
3
❤️‍🔥ጓጉቻለሁ ፍቅሬ💓 ጓጉቻለሁ የምር፣ ሽክ ብለህ እምር፣ ስትመጣ ወደ'ኔ፣ ባንተ ድምቀት ምክንያት ሲፈካልኝ ቀኔ፣ እንደ ወጣቶቹ እስካይህ ዘንጠህ፣ በሱሪ በሸሚዝ በካፖርት አጊጠህ፣ ወይ እንደ
❤️‍🔥ጓጉቻለሁ ፍቅሬ💓 ጓጉቻለሁ የምር፣ ሽክ ብለህ እምር፣ ስትመጣ ወደ'ኔ፣ ባንተ ድምቀት ምክንያት ሲፈካልኝ ቀኔ፣ እንደ ወጣቶቹ እስካይህ ዘንጠህ፣ በሱሪ በሸሚዝ በካፖርት አጊጠህ፣ ወይ እንደ አባቶችህ ጋቢና ከዘራ፣ ሰው ሰው እስክትሸተኝ ነብስ እስክትዘራ፣ ጓጉቻለሁ በጣም.... ልክ እንደ ክርስቶስ.... ባይኖርህ ትንሳኤ በሶስተኛዋ ቀን፣ ትመጣለህ በሚል እየዎዘዎዘኝ የናፍቆት ሰቀቀን፣ መቃብር ፈንቅለህ እስካገኝህ ባካል፣ ስንት አመት ይፈጃል መቼላይ ይሳካል፣ እላለሁ.... ሁልጊዜ እብሰለሰላለሁ.... ግን እባክህ ፍቅሬ.... ባቆሰልኩት ፊቴ በደራረብኩት ማቅ፣ ንገረኝ መምጫህን ትንሳኤህን እንዳቅ፣ በቅርቡ ከመጣህ ሳይደክም ጉልበቴ ፣ እቀበልሀለሁ ደግሼ ከበቴ፣ ምናልባት ከሆነ .... ለመምጣት ያሰብከው.... አመታት ተቆጥሮ ዘመንን ሲገፋ፣ እንዳንጠፋፋ.... እኔው እመጣለሁ ጠብቀኝ አትልፋ። ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
1 262
4
​​⊶⊷⊶⊷❍ የእብደት ሚስጥሬ ❍⊶⊷⊶⊷ ፍቅሬን በቃላቶች ~ ደርድሬ ባልገልፀው የኔ ነሽ የምልሽ ~ ያንቺ ነኝ የምለው ድምፅሽ መዳኒቴ ~ የህይወት እጣዬ አካልሽ ጉልበቴ ~ የስኬት ማማዬ ሌላ ማንም የለም ~ ባንቺ ነው ማማሬ እውነት እልሻለሁ ~ የእብደት ሚስጥሬ         ,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,         •═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•     ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
1 135
5
#ንገረኝ_በሞቴ 🥀ፍቅርህን መርጬ ኩራቴን ገፍቼ 🥀የሴትነት ወጉን መግደርደሩን ትቼ 🥀ከማውቃቸው ሁሉ ላንተ ተሸንፌ 🥀ወደድኩህ ማለቴ ቃል መውጣቱ 'ካፌ 🥀እሱ ይሆን እንዴ ያደረገህ ኩሩ 🥀ንገረኝ በሞቴ ምንድነው ችግሩ🙇‍♀ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
1 166
6
​​━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━           ንገሪኝ በሞቴ አንቺን ለመውደዴ ፍቅር ትሩፋቴ ፤ በምን ልግለፅልሽ ንገሪኝ በሞቴ ። ያሻሽን ጠይቂኝ ላረጋግጥልሽ፤ ከጉድጓድ ወጥቼ ሰማይ ላይ ልውጣልሽ ፤ ማፍቀሬን ስነግርሽ ሁሌ እንደማስብሽ ፤ አፌን ተጠራጥርሽ ካላመነኝ ልብሽ ። እኮ በይ ንገሪኝ እምነቴን ልወጣ ፤ ጨረቃን ሰብሬ ሽራፊዋን ላምጣ ። ፍቅሬ ሆይ አትፍሪኝ ንገሪኝ በድፍረት ፤ ጎኔን አልጋ አይንካው ልደፋ ከመሬት ፤ ሀሞት እንደ ወይን ልጎንጭልሽ እሬት ። የልቤን የውስጤን ፍቅሬን ያሳይሽ ፤ በፀሀይ ስባሪ መነፅር ልስራልሽ ፤ ንገሪኝ ውዴ ከቶ ምን ላድርግልሽ ፤ እውነተኛ ፍቅሬን በምን ልግለፅልሽ ። ግን አደራ ውዴ ............ አንቺን ለመውደዴ…........... ሙትልኝ አትበይ ስቃይን ፈራለው ፤ እኔን አተሽ መኖር አትችይም አውቃለው። ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!                                                                                           ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
2 030
7
ልግለፅሽ በምን ቃል😘😘😘 ፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥ አይገልፅሽ ብእሬ ብኳትን አብሬ ደግነትሽን በወረቀት አስፍሬ አይቋጭልኝም እና እስከ ዘላለሜ ጓደኝነትሽ ልዩ ከኔነቴ ያልተለዩ እፁብ ይደንቀኛል አንቺነትሽ በምን ይቃኛል ፈፁም የረቀቀ ድንቅ ነዉ ተፈጥሮሽ በዉስጤ የኖርሽ በኔ ተሞሽረሽ ማዉራት ይሳነኛል ምን ብዬ ልግለፅሽ ያንስሻል ጓደኛ የሚለዉ ቃል እህቴ እንደሆንሽ ልቦናሽም ያቃል አንቺ አትከፊእንደፀዳል ፍኪ ነሽና ለኔ ዘላለም ማትተኪ አልም ይድረስሽ ምስጋናዬ ነሽና ለኔ ሁልጊዜ ከለላዬ ምን ብዬ ልግለፅሽ......... ምስጋናዉ ያንስብኛል ጓደኝነትሽን ይሰብርብኛል ዝምታዉ ያመኛል ቃላቱም ጠፍቶኛል ቃል......... ከለሽ አዉሽኝ መግለፁ ተስኖኛል😍 ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!                                                                                           ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
1 610
8
~~ #ይድረስልኝ_ላንቺ የኔ ውብ አበባ፤ የኔ አለም ንግስት፣ ወዘና የራቀሽ የፍቅር ሰገነት፣ ሽንቁር ቀን አድሎ፤ ሀዘን ከወረሰሽ ጎጆሽ ስላልሞላ፣ ባንቺ ቦታ ሆኜ፤ እኔ አፈር ልምሰል እኔ አፈር ልብ
~~ #ይድረስልኝ_ላንቺ የኔ ውብ አበባ፤ የኔ አለም ንግስት፣ ወዘና የራቀሽ የፍቅር ሰገነት፣ ሽንቁር ቀን አድሎ፤ ሀዘን ከወረሰሽ ጎጆሽ ስላልሞላ፣ ባንቺ ቦታ ሆኜ፤ እኔ አፈር ልምሰል እኔ አፈር ልብላ፡፡!! ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!                                                                                           ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
1 392
9
💔የማያሽር...ጠባሳ💔 ፨።።።💘💘💘።።።፨ ቀኑም አይመሽልኝ ለሊቱም አይነጋ ልቤ እየተቀጣ በሀሳብ አለንጋ ከልብ ውስጥ የማይጠፋ ከቶ ማይረሳ ህመሙ የማይድን የማይሽር ጠባሳ ቁስሉ የሚቆጠቁጥ የህሊናን ዕዳ አሸክማኝ ሄደች በሰውፊት አዋርዳ ሀዘን ድንኳ ጥሎ ጎጆውን ቀልሶ ልቤውስጥ ይኖራል ጎኔን ተንተርሶ ልቤ ፍቅርን ብሎ ለፍቅር ባደረ ሀዘን ቤቴን ወርሶት ቅስሜ ተሰበረ . . . ያላረኩት የለም ልቤን ለማሳመን በደልሽን ችዬ ካንቺ ጋር ለመሆን ግን አንቺ አልገባሽም ባንቺ መጎዳቴ በብርሀን ጭለማ መሆኗን ህይወቴ።።።። ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!                                                                                           ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
1 390
10
ሰላም እንዴት አላችሁልኝ ስልኬ ለተወሰነ ጊዜ ተዘግቶ ነበር በአጋጣሚ ስልኬ ስለጠፋ የዩቱዮብ አካዉንቴም እዛዉ ስለነበር የኢሜል ፓስዘርድ አድሬሴም ስለተዘጋ በአዲስ የዩቱዮብ ቻናል ከፍቻለሁ በላኩት ሊንክ ሰብስክራይብ ለሌሎች ጎደኞቻችሁ ሼር በማድረግ ከጎኔ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለሁ እወዳችኋለሁ 😘😘😘 https://www.youtube.com/@erazafiltube
1 833
11
https://vm.tiktok.com/ZMDNC7RAx/
1 696
12
ከወንድና ከሴት: ለመጀመሪያ Date ወይም ቀጠሮ ወጪ መሸፈን ያለበት ማነው?
2 290
13
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━           ይኸውልሽ ስሚ ይወደኛል የሚል - ወሬሽን አቁሚ ወፍዘራሽ ስንደዶ የማንም ልቅምቅም የማንም ቅራሪ ማንአባሽ ስለሆንሽ ይወደኛል ብለሽ የምትናገሪ? በርግጥ አይሻለው ይህንን አልክድም አይን ያየውን ሁሉ ልብ ግን አይወድም አዎ አይቼሻለው ስትቆለጳጰሽ    ስትቆሚ ስተኚ ግን እንደሞኝ ሰው አይኔን እንዳታምኚ አንቺን የሚያስንቁ እቆጥራለው መቶ እንኳን አንቺን ጀዝባ ልለማመጥ ቀርቶ አስቤሽ አላውቅም - ትመስክር ጨረቃ ግን ግን ግን - አቦ ግን አበዛው ወድሻለው በቃ. *----------*   ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!                                                                                           ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
2 332
14
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━                 #ተጣልተናል_እኮ . እንደማንመለስ ምለን በታቦቱ፣ ንግግር ካቆምን አልፈዋል ወራቱ፣ ኧረምን ወራቱ አመታቱም ነጉዷል፣ ሌላ ወድጃለው እሱም ሌላ ወዷል፣ ግና.... ቁልምጫ በሚሉት እዳ ተለክፌ፣ ሙሉ ስሙን መጥራት አለመደም ኣፌ፣ ተጣብቆብኝ አንዴ የቁልምጫው ነገር፣ ስለሱ ስጠየቅ ለሰዎች ስናገር፣ ውዴ፡ ማሬ፡ ፍቅር፡ ላለማለት ስጥር፣ ይቀድመኛል ኣፌ ባስታዎስኩት ቁጥር። ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
1 970
15
​​💛 ሳፈቅርሽ ኖራለው 💛 የትም ብትሆኚ ከአጠገቤም እሩቅ አፍቃሪሽ ልቤ ነው መውደዱ የማያልቅ ብትጠይኝ ብትወጂኝ መውደዴ አይቀንስ አንቺን ገና ሳይሽ መንፈሴ የሚታደስ ፍቅር ትሩፋቴ መላ እንነቴ ያንቺው ነው ብያለው ተረጂልኝ እቴ የልቤ ምት እንኳን ስላንቺ ሲመቱ ብታዳምጪልኝ ምን ነበረ እቱ! የመውደዴን ምላሽ ካንቺ ሳልጠብቀው ባታፈቅሪኝ እንኳን ሳፈቅርሽ ኖራለው። #ሼር_አደራ_ህይወቴዎች😘🙏 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
1 635
16
""ልቤ°°°°       ውዴ,,,..........❤️❤️❤️❤️❤️ ፍቅሬን በመግለፄ ትከፊ ይሆናል ነገር ግን ተፈርቶ እስከመች ይኖራል😟 የልቤን አውጥቼ እስኪ ልተንፍሰው አልኩና ተነሳው ልቤን ላሳርፈው😊 የውስጤን ህመሜን አምጬ ላፈርጠው😤 የማይደርስ የለ ደረሰና ወቅቱ ሀሉንም ነገርኩሽ የልቤን ስሜቱ❤️‍🔥 ባንቺ እንደሆነ ልቤ መዋተቱ በቃ #አፍቅርሻለው ይሄ ነው እውነቱ😕 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
1 479
17
❤️❤️❤️❤️💗❤️❤️❤️❤️ እኔነቴን የገዛው ፍቅርህን ልናገር የልቤንም❤️ቅኝት ቅኔውን ልደርድር ለእውነቴ የሚሆን 😊ቃላት ላሰባጥር ስላንተ ለመፃፍ ✍🏾ብዕሬን አነሳው በልቤ የታተመው💝ስምህን ላወሳው የትኛው ፊደል ነው 🤔ላንተ ሚመጥነው ፍቅሬን ከነእውነት ተንትኖ የሚያስረዳው😘 ምን ልበልህ ፍቅሬ❣️ቃላቶች አጠሩኝ🤷🏾‍♀️ የትኞቹ ናቸው እፎይታ ሚሰጡኝ🤦🏾‍♀️ አንድ ስንኝ ባጣ ላንተ የሚበቃ🙄 ምንም አልልህም ወድሀለው በቃ🤗❤️ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
1 421
18
ጠብቀኝ ብቻ ነበር ያለቺኝ .... ተሸበርኩ ፣ ግርግር ፈጠርኩ ፣  ትንሽ ብቻ ጠብቀኝ ያለቺኝ አይመስልም ነበር። ከመጠበቅ  ጋር ጥሩ ትዝታ የለኝም .....! ወንድሜ እቤት ጠብቀኝ እንዳትወጣ ብሎኝ ወደ ውጪ ወጣ የሆነ ነገር ይዞ ነበር መሰለኝ እቃ ለመቀበል ይመስለኛል ። ቆየ ....   ጩኸት ስሰማ ወጣሁ  ግርግር አለ ግርግሩን እየገላለጥኩ ሳይ ወንድሜ ነው  ።  ወግተውት እያጣጣረ ... ሲያቃስት ደረስኩ .....ሆስፒታል ሳይደርስ  ሞተ እጮኛዬ ትንሽ  ግዜ ስጠኝ  ብላኝ  እየጠበኳት  መሞሸሯን ሰማሁ "እንኳን ደስ አለሽ አልኳት" ምን ይሰማት ይሆን?  ትስቅ ይሆን? አሳዝናት ይሆን?  ትሸልል   ይሆን? ፀፀት ይሰማት ይሆን?  ብቻ ያመመኝ መጠበቄ ነበር ። አጎቴ  ሁለት አመት ጠብቀኝ እኔ ያለሁበት አገር እወስድሃለሁ ለመኖር ህልምህን ለማሳካት ምቹ ነው ብሎኝ በአንድ አመት ከአስር ወር በኋላ ጠፋ ...ድምፁን ሰምተን አናውቅም ጠብቀኝ ስባል እፈራለሁ ..... መጠበቄን ለመርሳት እርምጃ እቆጥራለሁ፣ ኮሚቴ አዋቅራለሁ ፣  የድሮ ህንድ ፊልም አያለው   ፣ ድሮ አስረኛ ክፍል ስለህልሙ የነገረኝን የክላሴን ልጅ እንዴት ሆንክ ለማለት ስልኩን አፈላልጋለሁ ...በዚህ ሁሉ መሃል እየጠበኩ እንደሆንኩ ልቤ አይዋሽልኝም ። ቁስላችን አይሞትም ይቀበራል እንጂ ።   📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱          ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
2 110
19
ውዴ! ባንተ ያምራል😍 ስንቶች በማስመሰል ህይወቴነሽ ሲሉ፣ በፍቅር ስም ብለው በሀሰት ሲምሉ። ከፊልም ከልቦለድ ከግጥም መድብሉ፣ በተዋሱት ቃላት እየሸነገሉ፣ ፍቅርን ቢናዘዙም ቃላት አሰማምረው፣ ያ'ንተ ሁለት ፊደል ትርጉሙ ረቂቅ ነው። ውዴ....! በዚች ቃል ስትጠራኝ ልቤን ሞላው ሀሴት፣ እኔ እስከሚመስለኝ ባለም ላይ ያለው ሴት። እናም ዛሬም ተነስ ላዳምጥህ ምከረኝ፣ ያኔ ያልሰማውህ ዛሬ ላይ ፀፀተኝ። ተይ ብለኸኝ ነበር....! ፈጣሪን ማማረር ማጉረምረም ይቅርብሽ የመከራ ሸክም ጠፍሮ እንዳይጭንሽ። ያኔ ባልሰማህም ዛሬ እሰማሀለው፣ ተነስ ውዴ በለኝ የሚያምረው ባንተ ነው። ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
1 778
20
​​​​​​​​​​​─​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​─━━─━━ ⊱✿⊰ ━━━━━━── እንዳታምነኝ ረጅም ሰዓት ሳተኩርብህ አንተን እየተመለከትኩህ እንዳይመስልህ ባንተ ቦታ እሱ  ቢሆን እያልኩ እየተመኘሁ ነው....አሁን የቀለድኩት ቀልድ እሱ ቢሆን እንዴት ነበር የሚስቀው? ሲያሾፍብኝ ገፅታው እንዴት ነበር የሚለወጠው... እንዴትስ ነበር የሚያጎርሰኝ እንዴትስ ነበር ያዘዝኩት ማክያቶ ሲጠቁርብኝ  እኔ እጠጣልሻለው የኔን እንኪ እያለ የሚያባብለኝ የሚያሽኮረምመኝ ታስታውሳለህ ምኔን ትወጂልኛለሽ ስትለኝ ያንተን አስመስዬ ከሱ የምወድለትን ነገሮች ስዘረዝር?.... ጥፋቶችህን እየመዘዝኩ የምናደደው እኮ እሱ ቢሆን ይሄን አያደርግም እያልኩ ሚዛን ላይ ስለማስቀምጥህ ነው....በፍፁም እንዳታምነኝ እያስመሰልኩ ሕልም ዓለም ውስጥ የምኖር ሴት ነኝ እነዛ በፍቅር የምትወዳቸው ጣቶቼ ካንተ ጋር ስጋጭ ወደሱ ቁጥር ሊደውሉ ሲሽቀዳደሙ መቆጣጠር እንደሚያቅተኝ እንዴት ብዬ ላስረዳህ .....ሰላም አውርደንስ በስሱ ከንፈሬን ስትስመኝ ማልቀስ እንደሚቃጣኝ ታቃለህ? አታውቅም! አልጋህ ላይ ፍቅር ስንሰራ ስሙን ከአፌ አድርሼ የመለስኩበትን ቀናቶች በቁጥር አላስታውስም....ለምንድነው አይንሽን የምትጨፍኚው ላልከኝ መልሱ አሁንስ ገባህ? እንጋባ እንውለድ ስትለኝ የምቃትተው ላስብበት ማለቴ እንዳይመስልህ ሁሌ ጠዋት ጠዋት ከአጠብህ ስነቃ እውነት አንተን ነው ወይስ እሱን ማየት የምሻው እያልኩ ከራሴ ጋር ስለምጣላ ነው.... ልጆቼ የሱን ፈገግታ እንዲወስዱልኝ ስለምመኝ  ነው ሲስቅ የሚያምር ልጅ ባየሁ ቁጥር ልቤ የሚደልቀው.....ፈገግታዬንም ሆነ አይኖቼን አትመን ትክክለኛ ነገር አያስተላልፉም ፍፁም ይዋሻሉ እንዳታምነኝ ምክንያቱም እሱን አንተ ውስጥ መፈለጌን እስካላቆምኩ ድረስ እኔም ራሴን አላምነውም        /ቤቲ ትንሿ/ ━━━━━━━━✦🖤✦━━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን  ❤️ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
1 449