cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ፍቅሬን በግጥም 💞

✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ? እንጃ።🤷‍♀️‍ ✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ? እንጃ🤷‍♀️ ✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ? እንጃ🤷‍♀️ ♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 👉comet ena malt yemet felguti ngr kal @Erazatube_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
5 226
مشترکین
+124 ساعت
+397 روز
+17930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

❤️እስኪ ጀማው አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ .....ፍቅር ነው የጠፋው ወይስ እውነተኛ አፍቃሪ ...ወይስ ፍቅር እሚባል ነገር የለም....❓❔❓❔❓
نمایش همه...
🥰 13👍 7 5
ስጠብቅህ ነበር😔 Tg ላይ ስጠብቅ ያንተን መምጣት መቅረት🤔 ፍጥጥ ትኩር ብዬ አይኖቼን ተክዬ😳 በቀጠሮ ተስፋ ልቤን አንጠልጥዬ😟 ጣቶቼን ቀስሬ ዳታዬን ላበራ👆 ስጠብቅህ ነበር online እድትገባ🤐 ስትቀር ጊዜ... Hi ያሉኝን ሁሉ by ብዬ መለስኩኝ☺️ ባንተ ተናድጄ በነሱ አበረድኩኝ😋 ወዲያው በመቅፅበት Dataዬን አጥፍቼ🤏 ሀሳቤን ሰብስቤ ስልኬንም ዘግቼ📲 አፍቃሪህ ነኝና👩‍🦰 ሳስብህ አምሽቼ ደግሞ ላይህ ተኛው🥱😴 መልዕክቴ ይድረስህ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
نمایش همه...
5🥰 3👍 2
ለካ አይንህ ባያየኝም ልብህ እኔን ያያል🫀 አይንህን ጨፍነህ ልብህ ይስለኛል😌 ስዕሉን እያየህ አይንህን ካይኖቼ😇 እጆችህ ወገቤን እግርህ ላይ እግሮቼ🤗 እጅህና እጆቼ ተያይዘን ስንደንስ 💃🕺 በገላየ ቀልጠህ በገላህ ነድጄ😍 ደግሞ ከደረትህ ካንገትህ ገብቼ🫂 ልብህ ላይ ተኜቼ አንተን እስላለሁ☺️ በልብህ ትርታ የፍቅርን ዜማ😊 በፍቅር ሰመመን በርጋታ እሰማለሁ😚 ላካ ሳንተያይ እሩቅ ሆነህ ማዶ🫣 ይሄው ጉድ አረገን ልባችን ተዋዶ❤️🥹 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
نمایش همه...
4👍 3🥰 1😱 1
❤️💞💕💕💓💓💘 አይኖችሽ ለማየት ሚያሳሱ የሚያሸማቅቁ ከርቀት እይታ ልብን የሚሰርቁ ሰዎችን በሙሉ አጀብ የሚያስብሉ አይኖችሽ ውብ ናቸው በጣም የተኳሉ በሰው ሰራሽ ሳይሆን ባምላክ የተሳሉ አይኖችሽ ውብ ናቸው አግራሞት የጫሩ አቤት ለወደደሽ በፍቅር ለያዘሽ እቅፍ ድግፍ አርጎ አንቺን ለወደደሽ የፍቅር ስኬት ነሽ የንየዋ መቀረት ወድጄሽ ነው ለካ*** የፀሀይ ብልጭታ ጮራው ተሥፈንጥቆ የከተማው ውበት በጣም አምሮ ደምቆ ንፁህ በሆነ አየር መንፈሴ እየረካ ውሥጤ ሚረበሸው ወድጄሽ ነው ለካ ስለ ተመቸኝ ብቻ ❤️💞💕💕 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
نمایش همه...
👍 3 3🥰 2
Heyyy everyone ❤️
نمایش همه...
🥰 18👍 6 5
#ምን_ይልሻል_ልብሽ?❤️ ልጠይቅሽ እስኪ አድምጪኝ አንድ አፍታ ልብሽ ምን አይነት ነው ለኔ ያለው ቦታ? የመውደድ የማፍቀር🥰ወይስ ሀዘኔታ? ምን ይልሻል ልብሽ እስኪ አንዴ ጠይቂው እውን ከልብሽ ነው ሳገኝሽ በደስታ ሁሌም የምትስቂው🤔 ውይስ ፍቅሬን አውቀሽ 💘 በኔ ይሁን እንዴ #የምትሳለቂው?😔 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
نمایش همه...
👍 20 8
ስጠብቅህ ነበር😔 Tg ላይ ስጠብቅ ያንተን መምጣት መቅረት🤔 ፍጥጥ ትኩር ብዬ አይኖቼን ተክዬ😳 በቀጠሮ ተስፋ ልቤን አንጠልጥዬ😟 ጣቶቼን ቀስሬ ዳታዬን ላበራ👆 ስጠብቅህ ነበር online እድትገባ🤐 ስትቀር ጊዜ... Hi ያሉኝን ሁሉ by ብዬ መለስኩኝ☺️ ባንተ ተናድጄ በነሱ አበረድኩኝ😋 ወዲያው በመቅፅበት Dataዬን አጥፍቼ🤏 ሀሳቤን ሰብስቤ ስልኬንም ዘግቼ📲 አፍቃሪህ ነኝና👩‍🦰 ሳስብህ አምሽቼ ደግሞ ላይህ ተኛው🥱😴 መልዕክቴ ይድረስህ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
نمایش همه...
🥰 9 6👍 5
#እንዴት_ልግለፅልሽ          የመውደዴን ጥልቀት        የስሜቴን ልቀት እንዴት ልግለፅልሽ በየትኛው መንገድ ውስጤን እንደፈጀው የናፍቆትሽ ሰደድ እኮ እንዴት ታውቂያለሽ ያመመኝን እኔ በየትኛው ቋንቋ በየትኛው ቅኔ እንዴትስ አድርጌ ህመሜን ላስረዳሽ አይኔ እንደሚራብሽ ነፍሴ እንደሚጠማሽ ባንቺ ሆዬ ባቲ 'ባምባሰል ትዝታ በየቱ ላሰማሽ የልቤት ኡኡታ… እስኪ አንቺው ንገሪኝ መልሱን በዪኝ ጀባ ማፍቀሬን አምቄ …… መንገዱን አጥቼ ግራ ከምጋባ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
نمایش همه...
🥰 8 6👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ኢድ ሙባረክ ያኡመተል ሙስሊም 🌙🌙💥💥 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وعيد مبارك أعاده الله علينا وعليكم وأنتم في صحة وعافية وإيمان 🇺🇿 💥💥 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በድጋሚ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !!  🇺🇿🤲        
🔠🔠🔠   🔠🔡🔡🔡🔡🔡🔡
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ @getemi
نمایش همه...
🥰 14👍 6👏 5
Heyyy everyone ❤️
نمایش همه...