cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ፍቅሬን በግጥም 💞

✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ? እንጃ።🤷‍♀️‍ ✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ? እንጃ🤷‍♀️ ✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ? እንጃ🤷‍♀️ ♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 👉comet ena malt yemet felguti ngr kal @Erazatube_bot

Больше
Рекламные посты
5 379
Подписчики
+724 часа
+337 дней
+9130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀 💔                    አይ ያንቺ ነገር ጥሩውን ሳወራ መጥፎ ይደርስሻል በቀረብኩሽ ቁጥር አንቺ እሩቅ ሄደሻል በቀኝ ስጠብቅሽ ግራውን መርጠሻል እየቻልኩሽ እኔ አንቺን አቅቶሻል አይ...ያንቺ ነገር እኔን ይገርመኛል እኔው እያዘልኩሽ አንቺን ይደክምሻል እንዳልሆንሽ ሀሴቴ የንጋቴ ምስል ሆነሽብኝ ቀረሽ የልብ ላይ ቁስል ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Показать все...
🥰 7👍 6👏 3
🥀#ላንተ_ነው❤️‍🩹 ላንተ ተሸንፌ በፍቅርህ ወድቄ ኩራትህ ሲበዛ እያመመኝ ስቄ ጥፋትህን ትቼው አይቼ እንዳላየ ፍቅሬን ማስቀደሜ ቅንጣትም ካልታየ ደርሶ ከከጀለህ እኔን ለማጣጣል ጭራሽ ባታስበው ባትመኝ ያዋጣል ልንገርህ አይደለም……… ፍቅር ማርኮኝ እንጂ ካንተ ስር መውደቄ ላንተ እንደምበዛ አውቃለው ጠንቅቄ😒              ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Показать все...
👍 4🥰 2 1
🤍 አፍቅሪ 🤍 👁አይንሽን ያየውን  ሳይሆን  👁 ልብሽን የሚፈልገውን አፊቅሪ  ❤️        ሌሎች ምን ይሉኛል 😳               ወይም     ያስባሉ ብለሽ አትጨነቂ   ይህ ፍቅር ያንቺ እንጂ የነሱ           አይደለም 😘 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Показать все...
4🥰 1
እመኝና ሸኘኝ አብሬሸ መሆኔ ደስታሽን ካጠፋ ከጎንሸ ማደሬ ውስጥሽን ካስከፋ የሰጠሁሽ ቦታ ካልጎላ ለልብሽ ላንቺ ካነሰኩብሽ ላይንሽ እቅድሽ ካልሆንኩኝ ለነገው ሂወትሽ😔 አድሜዬን አልፍጅ እኔም አንቺም አትቸገሪ አልወድህም ብለሽ "🤷‍♂ እመንሽ ሸኜኝ  እውነቱን ተናገሪ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Показать все...
👍 5 2🥰 1
ለካ አይንህ ባያየኝም ልብህ እኔን ያያል🫀 አይንህን ጨፍነህ ልብህ ይስለኛል😌 ስዕሉን እያየህ አይንህን ካይኖቼ😇 እጆችህ ወገቤን እግርህ ላይ እግሮቼ🤗 እጅህና እጆቼ ተያይዘን ስንደንስ 💃🕺 በገላየ ቀልጠህ በገላህ ነድጄ😍 ደግሞ ከደረትህ ካንገትህ ገብቼ🫂 ልብህ ላይ ተኜቼ አንተን እስላለሁ☺️ በልብህ ትርታ የፍቅርን ዜማ😊 በፍቅር ሰመመን በርጋታ እሰማለሁ😚 ላካ ሳንተያይ እሩቅ ሆነህ ማዶ🫣 ይሄው ጉድ አረገን ልባችን ተዋዶ❤️🥹 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Показать все...
👍 4🥰 1💋 1
ብዙ ሰዋች ማንነትህን ላይቀበሉት ይችላሉ ላይወዱክም ይችላሉ ግን አስታውስ አንተ አንተ ነህ ለማንም ብለክ የምትቀይረው ማንነት የለህም ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Показать все...
5🥰 2👍 1
❝አፈቅርሀለው! አፈቅርሻለው! 💕ያላንተ መኖር አልችልም! ያላንቺ መኖር አልችልም!" ስለተባባሉ ብቻ ሁለት ጥንዶች ይዋደዳሉ ማለት አይደለም፡፡ ፍቅር #በአፍ ውስጥ ያለ ቃል ሳይሆን #በልብ❤️ ውስጥ የሚቀመጥ ውድ ስጦታ ነው፡፡ እውነተኛ ፍቅር የልብ ምት ነው! የቃላት ስብጥር አይደለም፡፡❞ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Показать все...
5👍 4🥰 1
አፈቅርሻለው አ--አፌ ለመናገር ፈ-ፈራ ተባ ቢልም ቅ--ቅንጣት ታክል ድፍረት ር--ርቆኝ ብቸገርም ሻ--ሻካራ አይደለም ውስጤ አንቺን አልረሳም ለ--ለመናገር ባልችል ቃሉን ባላወጣም ው--ውዴ አፈቅርሻለው ወድሻለው በጣም::       ለ ፍቅረኛህ ላክላት ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Показать все...
6🥰 5👍 3👏 2
አፈቅርሀለው 🥰 አ--አፌ ለመናገር ፈ-ፈራ ተባ ቢልም ቅ--ቅንጣት ታክል ድፍረት ር--ርቆኝ ብቸገርም ሀ-- ሀቅ አለ በውስጤ አንተን አልረሳም ለ--ለመናገር ባልችል ቃሉን ባላወጣም ው--ውዴ አፈቅርሀለው ወድሀለው በጣም:                ለ ፍቅረኛሽ ላኪለት ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Показать все...
3👍 1🥰 1
  ​​  ሳፈቅርሽ ኖራለው የትም ብትሆኚ ከአጠገቤም እሩቅ አፍቃሪሽ ልቤ ነው መውደዱ የማያልቅ ብትጠይኝ ብትወጂኝ መውደዴ አይቀንስ አንቺን ገና ሳይሽ መንፈሴ የሚታደስ ፍቅር ትሩፋቴ መላ እንነቴ ያንቺው ነው ብያለው ተረጂልኝ እቴ የልቤ ምት እንኳን ስላንቺ ሲመቱ ብታዳምጪልኝ ምን ነበረ እቱ! የመውደዴን ምላሽ ካንቺ ሳልጠብቀው ባታፈቅሪኝ እንኳን ሳፈቅርሽ ኖራለው። #ሼር_በፍቅር  ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Показать все...
👍 4 2🥰 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.