Hintset
Open in Telegram
Hintset is set up to have a contribution to the building-up process of the Ethiopian Evangelical Church, focusing on Biblical and Ethical values. Get hundreds of resources on hintset.org FB: fb.com/hintset YT: youtube.com/hintsetube @ContactHintsetBot
Show more4 692
Subscribers
+224 hours
+127 days
+3530 days
Posts Archive
4 692
"በታችም በምድር" በተሠኘው የሌሊሳ ግርማ መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት 2019 ዓ.ም.|
https://youtu.be/Tdhp14pYm7E
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ኅዳር 06 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “ወንጌል፥ ይዘቱና አቀራረቡ" የተሠኘው፥ በበርናባስ ዘመነ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል።
በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 692
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ጥቅምት 08 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “የዮሐንስ ወንጌል፦ ጥራዝ 1፥ ምዕራፍ 1-10" የተሠኘው፥ በአክሊሉ ኩማ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል።
በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 692
"በታችም በምድር" በተሠኘው የሌሊሳ ግርማ መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ የመጽሐፍ ግምገማ | ሕንጸት 2019 ዓ.ም.|
https://youtu.be/zH2DVbaCK58
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 692
ለአራተኛ ጊዜ በነሐሴ 2018 ዓ.ም. የተካኼደውን ዓመታዊው የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና መርሐ ግብር ዝግጅትና ዕውቅና የተሰጣቸውን መጻሕፍት ይመልከቱ
https://youtu.be/nPBIfzcojMs
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 692
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ጥቅምት 01 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “የዮሐንስ ወንጌል፦ ጥራዝ 1፥ ምዕራፍ 1-10" የተሠኘው፥ በአክሊሉ ኩማ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል።
በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 692
💙 እባክዎን ለጃሲኤል ድምጽ ይስጡ! 👶🏆
ጄጄ ለአመቱ ምርጥ 20 ህፃናት ውስጥ ይገኛል! 🥹🎉 ድምጾች ዛሬ 2 እጥፍ ናቸው! 🔥 እያንዳንዱ ድምጽ ዋጋ አለው!
እባክዎ የ25,000 ዶላር ሽልማት እንድናሸንፍ ያግዙን! 🏆💰 ድምጾች በየ24 ሰዓቱ ዳግም ይጀመራሉ፣ ስለዚህ እባክዎን በየቀኑ ለእሱ ድምጽ መስጠትዎን ያስታውሱ! 🗳️💙
👉 እዚህ ድምጽ ይስጡ:
https://babyoftheyear.org/2026/jasiel-41ee
እባክዎ ድምጽ ይስጡ እና ከጓደኞችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር ያጋሩ! 🙏❤️
4 692
#የአጋር_መልእክት
ዜማ ኤቨንትስ
ምን ዝግጅት ለማድረግ እያሰቡ ነው? 🎉
ዝግጅትዎን የማይረሳ ልዩ ትውስታ ለማድረግ እኛ ከጎንዎ ነን!
ከማማከርና ከእቅድ ጀምሮ እስከ ዝግጅትዎ ፍጻሜ ድረስ፣ እንደየምርጫዎ፦
☑️ ያማረ ዲኮር
☑️ ኬክና ጣፋጮች
☑️ ኮክቴልና የምግብ መስተንግዶ
☑️ እቃ ኪራይ
☑️ እንዲሁም ፎቶና ቪዲዮ
ሁሉንም ከእኛ ያገኛሉ✨
📱 0921 982 526 ይደውሉልን
🛜Telegram: Zema Events
Telegram
Zema Events
Welcome to our channel !
You Celebrate, We Decorate!
We provide ~ ✔️ Decor ✔️ Catering ✔️ Cake ✔️ photo & more
For ~ ♥️ Wedding ♥️ Bridal Shower ♥️ Baby shower ♥️ Birthday ♥️ Engagement ♥️contact us 📞0921982526
or @FevSol
4 692
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ መስከረም 10 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በታችም በምድር" የተሠኘው፥ በሌሊሳ ግርማ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል።
በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 692
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ መስከረም 10 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በታችም በምድር" የተሠኘው፥ በሌሊሳ ግርማ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል።
በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.orgበሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሐምሌ 05 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በጨለማ የተገለጠ ክብር፥ የትንቢተ ዳንኤል ተዛምዷዊ ማብራሪያ" የተሠኘው፥ በተሾመ ተስፋዬ (መጋቢ) የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 692
“የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፥ የእግዚአብሔርም ፍቅር፥ የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከኹላችኹ ጋራ ይኹን። አሜን።" (2ቆሮንቶስ 13፥14)
እንኳን ለ2019 ዓ.ም. ዐዲስ ዘመን አደረሳችሁ!
ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር
4 692
የአራተኛው ዙር ዓመታዊው የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት የ2018 ዓ.ም. የሕንጸት የሕይወት ዘመን ተሸላሚ አቶ ሚሊዮን በለጠ ናቸው።
አቶ ሚሊዮን በለጠ ከመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ምሥረታ አንሥቶ በሊቀ መንበርነትና ተያያዥ የአመራር ሚናዎች ቤተ እምነቷን ያገለገሉ ጉምቱ ሰው ናቸው።
እንዲሁም በኢትዮጵያ የመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር የቦርድ አማካሪ እና የመጀመሪያው የማኅበሩ ሊቀ መንበር ሲኾኑ በመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ሕንፃ ግንባታ ኺደትም ጉልህ ሚና የተጫወቱ ሰው ናቸው።
በተለምዶ የ1954ቱ በመባል የሚታወቀው የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ሲታተም የመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበርን በመምራት የማስተባበር ኀላፊነታቸውን ተወጥተዋል።
በተጨማሪም በአፍሪካ የመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር በአመራር ደረጃ ተሳትፎ የነበራቸው ሲኾን የራእይ መጽሐፍ መደብር እና አሳታሚ አገልግሎት ላይ ከፍተኛ አስተዋጾ አላቸው።
ከመሠረተ ክርስቶስ መጽሐፍ ቤት መሥራቾች አንዱ ሲኾኑ የዐዲስ ኪዳንና የብሉይ ኪዳን ማብራሪያን የመሰሉ ደረጃቸው ከፍ ያለ መጽሐፍት በ"ራእይ መጽሐፍ ቤት" በኩል እንዲታተሙ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ አድርገዋል።
በአጠቃላይ፥ ጋሽ ሚሊዮን በለጠ በኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ሥነ ጽሑፍ እድገት ውስጥ ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽኦ እግዚአብሔርን እያመሰገንን የ2018 ዓ.ም. የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና፥ የሕይወት ዘመን ተሸላሚ መኾናቸውን እንገልጻለን።