Hintset
Ir al canal en Telegram
Hintset is set up to have a contribution to the building-up process of the Ethiopian Evangelical Church, focusing on Biblical and Ethical values. Get hundreds of resources on hintset.org FB: fb.com/hintset YT: youtube.com/hintsetube @ContactHintsetBot
Mostrar más4 497
Suscriptores
Sin datos24 horas
+87 días
+5430 días
Archivo de publicaciones
4 497
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሰኔ 07 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በዓለቱ ላይ፥ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ" የተሠኘው፥ በሊድያ ተስፋዬ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 497
ይህ ቪድዮ "እንዴት ድንቅ አምላክ ነው" በተሠኘው የዳግማዊት ይኹኔ መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ ውይይት የመጀመሪያ ክፍል ነው። የውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ ገዛኸኝ ሙሴ (መጋቢ) | ሕንጸት | 2018 ዓ.ም.
https://youtu.be/sfK1GoSwTvY
______
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 497
+1
በዚህ ዝርዝር ውስጥ መጽሐፋችሁ የተካተተ ጸሐፊያን፣ በ2018 ዓ.ም. የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ኺደት ለማካተት መጽሐፋችሁን ማግኘት ባለመቻላችን፣ 2 ኮፒ ለዝግጅት ክፍላችን እስከ ቅዳሜ፥ ግንቦት 22 /2018 ዓ.ም. ድረስ እንድትልኩልን እንጠይቃለን።
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
4 497
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሰኔ 07 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በዓለቱ ላይ፥ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ" የተሠኘው፥ በሊድያ ተስፋዬ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 497
ይህ ቪድዮ "ክቡር ልጆች" በተሠኘው የብርሃኑ በላቸው መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ ውይይት ሁለተኛው ክፍል ነው። የውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ ጉልላት ታደሰ | ሕንጸት | 2018 ዓ.ም.
https://www.youtube.com/watch?v=Adl2Yw97eKQ
4 497
https://youtu.be/Adl2Yw97eKQ
ይህ ቪድዮ "ክቡር ልጆች" በተሠኘው የብርሃኑ በላቸው መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ ውይይት ሁለተኛው ክፍል ነው። የውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ ጉልላት ታደሰ | ሕንጸት | 2018 ዓ.ም.
______
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 497
ይህ ቪድዮ "ክቡር ልጆች" በተሠኘው የብርሃኑ በላቸው መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ ውይይት የመጀመሪያ ክፍል ነው። የውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ ጉልላት ታደሰ | ሕንጸት | 2018 ዓ.ም.
https://youtu.be/vI8ei55IR2g
______
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 497
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሰኔ 07 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በዓለቱ ላይ፥ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ" የተሠኘው፥ በሊድያ ተስፋዬ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 497
#የአጋር_መልእክት
ኦሞ ቤዛ ሚኒስትሪ ላለፉት ዓመታት በደቡብ ኦሞ ሕፃናትን በዐውዳቸው ደቀ መዛሙርት በማድረግና ሁለንተናዊ እድገታቸውን በመደገፍ ላይ ይገኛል። ይህን ውጤታማ ጉዞ ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ ለማሸጋገር የራእይ ማጋራት፣ የአጋርነት ጥሪ እና የመጽሐፍ ምረቃ የሚከናወንበት ልዩ መርሐ ግብር አዘጋጅተናል።
ርስዎም በዚህ መርሐ ግብር ላይ እንዲገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
እሑድ ግንቦት 16፥ 2018 ዓ.ም.
ሰዓት 8፡30
ቦታ፦ ካዛንቺስ (ACLA) ዐዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊ ቤተክርስቲያን
የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይከታተሉ
Instagram
https://www.instagram.com/omo.beeza?igsh=MWU5eXJnc282c3ltbQ==
Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61563024940858
Telegram
https://t.me/Omobeeza
#OmoBeeza #BezaHope #LightForThePeople #BookLaunch #SouthOmo #Transformation
4 497
"የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ገጽታ በሐዲስ ኪዳን እይታ" በተሠኘው የተስፋዬ ቃሚሶ (መጋቢ) መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ ውይይት ሁለተኛው ክፍል።
https://youtu.be/pOLUQ9EQQ_A
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
———-
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 497
ዓመታዊው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት 2018 ዓ.ም.
በ2017 ዓ.ም. ለመጀመሪያ ጊዜ የታተሙ መጻሕፍት ያሏችሁ ጸሓፊያን የመጽሐፋችኹን ኹለት ቅጅ ለዝግጅት ክፍላችን እንድትልኩልን እንጠይቃለን።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቍጥር +251911627680 ፥ +251930011441 ይደውሉ።
እናመሰግናለን።
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
4 497
ርእስ፦ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው
ንዑስ ርእስ፦ የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን ታሪክ (1966-2016 ዓ.ም.)
ጸሐፊት፦ ዳግማዊት ይሁኔ
አሳታሚ፦ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ዋናው ቢሮ
ለመጀመርያ ጊዜ የታተመው፦ 2016 ዓ.ም.
የገጽ ብዛት፦ 310
“እንዴት ድንቅ አምላክ ነው” ቢጫ ለባሾቹ ተብለው የሚታወቁትን የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን የቀድሞ “ሀ” መዘመራንን የ50 ዓመት ታሪክ ያስነብባል። ይህ መጽሐፍ የአዲስ አበባ ቦሌ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን (የመጀመሪያዋ የአዲስ አበባ አጥቢያ) አመሠራረትም ያስቃኘናል።
ቀድሞ የሀ እና የ ለ ቡድን የነበሩትን የመዘምራን ቡድን አጀማመራቸውን፣ አደረጃጀታቸውን፣ የአዘማመራቸው ዘይቤ፣ የመዝሙር ምንጫቸውና የአዘማመር ብርታታቸው፣ የመዘምራኑ ጥንቅር፣ የአገልግሎት ፍልስፍናቸው እና ስደታቸው እንዲሁም የቅወደፊት እቅዳቸውን ያሳየናል።
ከ1966 – 2016 ዓ.ም. ያለው ታሪክ ወደኋላ ሄድ ብሎ ከ1930ዎቹ ይጀምር እና ከሜኖናይት እስከ መሠረተ ክርስቶስ፣ ከናዘሬት (አዳማ) እስከ መሃል አዲስ አበባ፣ ፓርላማ ውስጥ ከመዘመር ጀፍታ ከፍታ በደርግ ግፊት እስከ መበተን እንዲሁም መልሶ እስከ መሰባብሰብ ያለውን ታሪክ ይነግረናል።
4 497
"የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ገጽታ በሐዲስ ኪዳን እይታ" በተሠኘው የተስፋዬ ቃሚሶ (መጋቢ) መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ ውይይት የመጀመሪያ ክፍል። የውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢዎች፦ ፀሓይ ወጣ ታደሰ (ዶ/ር) እና ሰሎሞን መላኩ (መጋቢ) ናቸው | ሕንጸት | 2018 ዓ.ም.
https://youtu.be/7WRyVh4e3x0
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
———-
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 497
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ግንቦት 02 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “እንዴት ድንቅ አምላክ ነው፦ የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን ታሪክ 1966-2016 ዓ.ም." የተሠኘው፥ በዳግማዊት ይሁኔ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 497
"የእከይና የሥቃይ ጣጣ" በተሠኘው የአሌክስ ዘፀአት መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ የታዳምያን ውይይት
https://youtu.be/OJHkTSE9MG8

https://www.youtube.com/watch?v=AR3MDRwYFsg
______
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 497
"የእከይና የሥቃይ ጣጣ" በተሠኘው የአሌክስ ዘፀአት መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ የታዳምያን ውይይት
https://youtu.be/AR3MDRwYFsg
______
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 497
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሚያዝያ 11 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “ክቡር ልጆች" የተሠኘው፥ በብርሃኑ በላቸው የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube
በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 497
If you were to die tomorrow, would you confidently say, "I have done well"? I have fulfilled what I was given to do.
Would you stand confident before King Jesus?
https://hintset.org/articles/a-time/
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 