ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Hintset

Hintset

Открыть в Telegram

Hintset is set up to have a contribution to the building-up process of the Ethiopian Evangelical Church, focusing on Biblical and Ethical values. Get hundreds of resources on hintset.org FB: fb.com/hintset YT: youtube.com/hintsetube @ContactHintsetBot

Больше
4 693
Подписчики
Нет данных24 часа
+67 дней
+4130 дней
Архив постов
Hintset
4 693
"በታችም በምድር" በተሠኘው የሌሊሳ ግርማ መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት 2019 ዓ.ም.| https://youtu.be/Tdhp14pYm7E ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻች
"በታችም በምድር" በተሠኘው የሌሊሳ ግርማ መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት 2019 ዓ.ም.| https://youtu.be/Tdhp14pYm7E ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 693
"በታችም በምድር" በተሠኘው የሌሊሳ ግርማ መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት 2019 ዓ.ም.| https://youtu.be/Tdhp14pYm7E ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 693
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ኅዳር 06 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “ወንጌል፥ ይዘቱና አቀራረቡ" የተሠኘው፥ በበርናባስ ዘመነ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ኅዳር 06 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “ወንጌል፥ ይዘቱና አቀራረቡ" የተሠኘው፥ በበርናባስ ዘመነ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 693
የውይይት ቀን ምርጫ
Anonymous voting

Hintset
4 693
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ጥቅምት 08 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “የዮሐንስ ወንጌል፦ ጥራዝ 1፥ ምዕራፍ 1-10" የተሠኘው፥ በአክሊሉ ኩማ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ጥቅምት 08 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “የዮሐንስ ወንጌል፦ ጥራዝ 1፥ ምዕራፍ 1-10" የተሠኘው፥ በአክሊሉ ኩማ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 693
"በታችም በምድር" በተሠኘው የሌሊሳ ግርማ መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ የመጽሐፍ ግምገማ | ሕንጸት 2019 ዓ.ም.| https://youtu.be/zH2DVbaCK58 ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 693
ለአራተኛ ጊዜ በነሐሴ 2018 ዓ.ም. የተካኼደውን ዓመታዊው የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና መርሐ ግብር ዝግጅትና ዕውቅና የተሰጣቸውን መጻሕፍት ይመልከቱ https://youtu.be/nPBIfzcojMs ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 693
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ጥቅምት 01 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “የዮሐንስ ወንጌል፦ ጥራዝ 1፥ ምዕራፍ 1-10" የተሠኘው፥ በአክሊሉ ኩማ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ጥቅምት 01 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “የዮሐንስ ወንጌል፦ ጥራዝ 1፥ ምዕራፍ 1-10" የተሠኘው፥ በአክሊሉ ኩማ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 693
💙 እባክዎን ለጃሲኤል ድምጽ ይስጡ! 👶🏆 ጄጄ ለአመቱ ምርጥ 20 ህፃናት ውስጥ ይገኛል! 🥹🎉 ድምጾች ዛሬ 2 እጥፍ ናቸው! 🔥 እያንዳንዱ ድምጽ ዋጋ አለው! እባክዎ የ25,000 ዶላር ሽልማት እንድናሸንፍ ያግዙን! 🏆💰 ድምጾች በየ24 ሰዓቱ ዳግም ይጀመራሉ፣ ስለዚህ እባክዎን በየቀኑ ለእሱ ድምጽ መስጠትዎን ያስታውሱ! 🗳️💙 👉 እዚህ ድምጽ ይስጡ: https://babyoftheyear.org/2026/jasiel-41ee እባክዎ ድምጽ ይስጡ እና ከጓደኞችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር ያጋሩ! 🙏❤️

Hintset
4 693
#የአጋር_መልእክት ዜማ ኤቨንትስ ምን ዝግጅት ለማድረግ እያሰቡ ነው? 🎉 ዝግጅትዎን የማይረሳ ልዩ ትውስታ ለማድረግ እኛ ከጎንዎ ነን! ከማማከርና ከእቅድ ጀምሮ እስከ ዝግጅትዎ ፍጻሜ ድረስ፣ እንደየምርጫዎ፦ ☑️ ያማረ ዲኮር ☑️ ኬክና ጣፋጮች ☑️ ኮክቴልና የምግብ መስተንግዶ ☑️ እቃ ኪራይ ☑️ እንዲሁም ፎቶና ቪዲዮ ሁሉንም ከእኛ ያገኛሉ✨ 📱 0921 982 526 ይደውሉልን 🛜Telegram: Zema Events⁠ Telegram Zema Events Welcome to our channel ! You Celebrate, We Decorate! We provide ~ ✔️ Decor ✔️ Catering ✔️ Cake ✔️ photo & more For ~ ♥️ Wedding ♥️ Bridal Shower ♥️ Baby shower ♥️ Birthday ♥️ Engagement ♥️contact us 📞0921982526 or @FevSol

Hintset
4 693
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ መስከረም 10 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በታችም በምድር" የተሠኘው፥ በሌሊሳ ግርማ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የም
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ መስከረም 10 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በታችም በምድር" የተሠኘው፥ በሌሊሳ ግርማ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 693
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ መስከረም 10 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በታችም በምድር" የተሠኘው፥ በሌሊሳ ግርማ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የም
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ መስከረም 10 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በታችም በምድር" የተሠኘው፥ በሌሊሳ ግርማ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.orgበሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሐምሌ 05 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በጨለማ የተገለጠ ክብር፥ የትንቢተ ዳንኤል ተዛምዷዊ ማብራሪያ" የተሠኘው፥ በተሾመ ተስፋዬ (መጋቢ) የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 693
“የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፥ የእግዚአብሔርም ፍቅር፥ የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከኹላችኹ ጋራ ይኹን። አሜን።" (2ቆሮንቶስ 13፥14) እንኳን ለ2019 ዓ.ም. ዐዲስ ዘመን አደረሳችሁ! ሕንጸት ክ
“የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፥ የእግዚአብሔርም ፍቅር፥ የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከኹላችኹ ጋራ ይኹን። አሜን።" (2ቆሮንቶስ 13፥14) እንኳን ለ2019 ዓ.ም. ዐዲስ ዘመን አደረሳችሁ! ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር

Hintset
4 693
የ2018 ዓ.ም. አራተኛው ዙር ዓመታዊው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና መርሓ ግብር በምስል ሲታወስ፦
+5
የ2018 ዓ.ም. አራተኛው ዙር ዓመታዊው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና መርሓ ግብር በምስል ሲታወስ፦

Hintset
4 693
photo content
+9

Hintset
4 693
photo content
+9

Hintset
4 693
የ2018 ዓ.ም. አራተኛው ዙርዋዓመታዊው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና መርሓ ግብር በምስል ሲታወስ
+3
የ2018 ዓ.ም. አራተኛው ዙርዋዓመታዊው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና መርሓ ግብር በምስል ሲታወስ

Hintset
4 693
photo content
+9

Hintset
4 693
photo content
+9

Hintset
4 693
የአራተኛው ዙር ዓመታዊው የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት የ2018 ዓ.ም. የሕንጸት የሕይወት ዘመን ተሸላሚ አቶ ሚሊዮን በለጠ ናቸው። አቶ ሚሊዮን በለጠ ከመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ም
የአራተኛው ዙር ዓመታዊው የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት የ2018 ዓ.ም. የሕንጸት የሕይወት ዘመን ተሸላሚ አቶ ሚሊዮን በለጠ ናቸው። አቶ ሚሊዮን በለጠ ከመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ምሥረታ አንሥቶ በሊቀ መንበርነትና ተያያዥ የአመራር ሚናዎች ቤተ እምነቷን ያገለገሉ ጉምቱ ሰው ናቸው። እንዲሁም በኢትዮጵያ የመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር የቦርድ አማካሪ እና የመጀመሪያው የማኅበሩ ሊቀ መንበር ሲኾኑ በመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ሕንፃ ግንባታ ኺደትም ጉልህ ሚና የተጫወቱ ሰው ናቸው። በተለምዶ የ1954ቱ በመባል የሚታወቀው የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ሲታተም የመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበርን በመምራት የማስተባበር ኀላፊነታቸውን ተወጥተዋል። በተጨማሪም በአፍሪካ የመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር በአመራር ደረጃ ተሳትፎ የነበራቸው ሲኾን የራእይ መጽሐፍ መደብር እና አሳታሚ አገልግሎት ላይ ከፍተኛ አስተዋጾ አላቸው። ከመሠረተ ክርስቶስ መጽሐፍ ቤት መሥራቾች አንዱ ሲኾኑ የዐዲስ ኪዳንና የብሉይ ኪዳን ማብራሪያን የመሰሉ ደረጃቸው ከፍ ያለ መጽሐፍት በ"ራእይ መጽሐፍ ቤት" በኩል እንዲታተሙ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ አድርገዋል። በአጠቃላይ፥ ጋሽ ሚሊዮን በለጠ በኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ሥነ ጽሑፍ እድገት ውስጥ ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽኦ እግዚአብሔርን እያመሰገንን የ2018 ዓ.ም. የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና፥ የሕይወት ዘመን ተሸላሚ መኾናቸውን እንገልጻለን።