ar
Feedback
Hintset

Hintset

الذهاب إلى القناة على Telegram

Hintset is set up to have a contribution to the building-up process of the Ethiopian Evangelical Church, focusing on Biblical and Ethical values. Get hundreds of resources on hintset.org FB: fb.com/hintset YT: youtube.com/hintsetube @ContactHintsetBot

إظهار المزيد
4 497
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+87 أيام
+5430 أيام
أرشيف المشاركات
Hintset
4 497
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሰኔ 07 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በዓለቱ ላይ፥ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ" የተሠኘው፥ በሊድያ ተስፋዬ የተጻፈ
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሰኔ 07 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በዓለቱ ላይየኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ" የተሠኘው፥ በሊድያ ተስፋዬ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 497
ይህ ቪድዮ "እንዴት ድንቅ አምላክ ነው" በተሠኘው የዳግማዊት ይኹኔ መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ ውይይት የመጀመሪያ ክፍል ነው። የውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ ገዛኸኝ ሙሴ (መጋቢ) | ሕንጸት | 2018 ዓ.ም. https://youtu.be/sfK1GoSwTvY ______ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 497
በዚህ ዝርዝር ውስጥ መጽሐፋችሁ የተካተተ ጸሐፊያን፣ በ2018 ዓ.ም. የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ኺደት ለማካተት መጽሐፋችሁን ማግኘት ባለመቻላችን፣ 2 ኮፒ ለዝግጅት ክፍላችን እስከ ቅዳሜ፥ ግንቦት
+1
በዚህ ዝርዝር ውስጥ መጽሐፋችሁ የተካተተ ጸሐፊያን፣ በ2018 ዓ.ም. የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ኺደት ለማካተት መጽሐፋችሁን ማግኘት ባለመቻላችን፣ 2 ኮፒ ለዝግጅት ክፍላችን እስከ ቅዳሜ፥ ግንቦት 22 /2018 ዓ.ም. ድረስ እንድትልኩልን እንጠይቃለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ

Hintset
4 497
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሰኔ 07 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በዓለቱ ላይ፥ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ" የተሠኘው፥ በሊድያ ተስፋዬ የተጻፈ
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሰኔ 07 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በዓለቱ ላይየኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ" የተሠኘው፥ በሊድያ ተስፋዬ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 497
ይህ ቪድዮ "ክቡር ልጆች" በተሠኘው የብርሃኑ በላቸው መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ ውይይት ሁለተኛው ክፍል ነው። የውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ ጉልላት ታደሰ | ሕንጸት | 2018 ዓ.ም. https://www.youtube.com/watch?v=Adl2Yw97eKQ

Hintset
4 497
https://youtu.be/Adl2Yw97eKQ ይህ ቪድዮ "ክቡር ልጆች" በተሠኘው የብርሃኑ በላቸው መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ ውይይት ሁለተኛው ክፍል ነው። የውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ ጉልላት ታደሰ | ሕንጸት | 2018 ዓ.ም. ______ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 497
ይህ ቪድዮ "ክቡር ልጆች" በተሠኘው የብርሃኑ በላቸው መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ ውይይት የመጀመሪያ ክፍል ነው። የውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ ጉልላት ታደሰ | ሕንጸት | 2018 ዓ.ም. https://youtu.be/vI8ei55IR2g ______ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 497
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሰኔ 07 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በዓለቱ ላይ፥ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ" የተሠኘው፥ በሊድያ ተስፋዬ የተጻፈ
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሰኔ 07 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በዓለቱ ላይየኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ" የተሠኘው፥ በሊድያ ተስፋዬ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 497
#የአጋር_መልእክት ኦሞ ቤዛ ሚኒስትሪ ላለፉት ዓመታት በደቡብ ኦሞ ሕፃናትን በዐውዳቸው ደቀ መዛሙርት በማድረግና ሁለንተናዊ እድገታቸውን በመደገፍ ላይ ይገኛል። ይህን ውጤታማ ጉዞ ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ
#የአጋር_መልእክት ኦሞ ቤዛ ሚኒስትሪ ላለፉት ዓመታት በደቡብ ኦሞ ሕፃናትን በዐውዳቸው ደቀ መዛሙርት በማድረግና ሁለንተናዊ እድገታቸውን በመደገፍ ላይ ይገኛል። ይህን ውጤታማ ጉዞ ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ ለማሸጋገር የራእይ ማጋራት፣ የአጋርነት ጥሪ እና የመጽሐፍ ምረቃ የሚከናወንበት ልዩ መርሐ ግብር አዘጋጅተናል። ርስዎም በዚህ መርሐ ግብር ላይ እንዲገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል። እሑድ ግንቦት 16፥ 2018 ዓ.ም. ሰዓት 8፡30 ቦታ፦ ካዛንቺስ (ACLA) ዐዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊ ቤተክርስቲያን የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይከታተሉ Instagram https://www.instagram.com/omo.beeza?igsh=MWU5eXJnc282c3ltbQ== Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=61563024940858 Telegram https://t.me/Omobeeza #OmoBeeza #BezaHope #LightForThePeople #BookLaunch #SouthOmo #Transformation

Hintset
4 497
"የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ገጽታ በሐዲስ ኪዳን እይታ" በተሠኘው የተስፋዬ ቃሚሶ (መጋቢ) መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ ውይይት ሁለተኛው ክፍል። https://youtu.be/pOLUQ9EQQ_A ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ ———- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 497
ዓመታዊው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት 2018 ዓ.ም. በ2017 ዓ.ም. ለመጀመሪያ ጊዜ የታተሙ መጻሕፍት ያሏችሁ ጸሓፊያን የመጽሐፋችኹን ኹለት ቅጅ ለዝግጅት ክፍላችን እንድትልኩልን እንጠ
ዓመታዊው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት 2018 ዓ.ም. በ2017 ዓ.ም. ለመጀመሪያ ጊዜ የታተሙ መጻሕፍት ያሏችሁ ጸሓፊያን የመጽሐፋችኹን ኹለት ቅጅ ለዝግጅት ክፍላችን እንድትልኩልን እንጠይቃለን። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቍጥር +251911627680 ፥ +251930011441 ይደውሉ። እናመሰግናለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ

Hintset
4 497
ርእስ፦ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ንዑስ ርእስ፦ የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን ታሪክ (1966-2016 ዓ.ም.) ጸሐፊት፦ ዳግማዊት ይሁኔ አሳታሚ፦ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ዋና
ርእስ፦ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ንዑስ ርእስ፦ የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን ታሪክ (1966-2016 ዓ.ም.) ጸሐፊት፦ ዳግማዊት ይሁኔ አሳታሚ፦ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ዋናው ቢሮ ለመጀመርያ ጊዜ የታተመው፦ 2016 ዓ.ም. የገጽ ብዛት፦ 310 “እንዴት ድንቅ አምላክ ነው” ቢጫ ለባሾቹ ተብለው የሚታወቁትን የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን የቀድሞ “ሀ” መዘመራንን የ50 ዓመት ታሪክ ያስነብባል። ይህ መጽሐፍ የአዲስ አበባ ቦሌ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን (የመጀመሪያዋ የአዲስ አበባ አጥቢያ) አመሠራረትም ያስቃኘናል። ቀድሞ የሀ እና የ ለ ቡድን የነበሩትን የመዘምራን ቡድን አጀማመራቸውን፣ አደረጃጀታቸውን፣ የአዘማመራቸው ዘይቤ፣ የመዝሙር ምንጫቸውና የአዘማመር ብርታታቸው፣ የመዘምራኑ ጥንቅር፣ የአገልግሎት ፍልስፍናቸው እና ስደታቸው እንዲሁም የቅወደፊት እቅዳቸውን ያሳየናል። ከ1966 – 2016 ዓ.ም. ያለው ታሪክ ወደኋላ ሄድ ብሎ ከ1930ዎቹ ይጀምር እና ከሜኖናይት እስከ መሠረተ ክርስቶስ፣ ከናዘሬት (አዳማ) እስከ መሃል አዲስ አበባ፣ ፓርላማ ውስጥ ከመዘመር ጀፍታ ከፍታ በደርግ ግፊት እስከ መበተን እንዲሁም መልሶ እስከ መሰባብሰብ ያለውን ታሪክ ይነግረናል።

Hintset
4 497
"የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ገጽታ በሐዲስ ኪዳን እይታ" በተሠኘው የተስፋዬ ቃሚሶ (መጋቢ) መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ ውይይት የመጀመሪያ ክፍል። የውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢዎች፦ ፀሓይ ወጣ ታደሰ (ዶ/ር) እና ሰሎሞን መላኩ (መጋቢ) ናቸው | ሕንጸት | 2018 ዓ.ም. https://youtu.be/7WRyVh4e3x0 ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ ———- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 497
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ግንቦት 02 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “እንዴት ድንቅ አምላክ ነው፦ የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን ታሪክ 1966-2016 ዓ
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ግንቦት 02 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “እንዴት ድንቅ አምላክ ነው፦ የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን ታሪክ 1966-2016 ዓ.ም." የተሠኘው፥ በዳግማዊት ይሁኔ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 497
"የእከይና የሥቃይ ጣጣ" በተሠኘው የአሌክስ ዘፀአት መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ የታዳምያን ውይይት https://youtu.be/OJHkTSE9MG8 ______ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 497
"የእከይና የሥቃይ ጣጣ" በተሠኘው የአሌክስ ዘፀአት መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ የታዳምያን ውይይት https://www.youtube.com/watch?v=AR3MDRwYFsg ______ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 497
"የእከይና የሥቃይ ጣጣ" በተሠኘው የአሌክስ ዘፀአት መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ የታዳምያን ውይይት https://youtu.be/AR3MDRwYFsg ______ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 497
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሚያዝያ 11 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “ክቡር ልጆች" የተሠኘው፥ በብርሃኑ በላቸው የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምት
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሚያዝያ 11 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “ክቡር ልጆች" የተሠኘው፥ በብርሃኑ በላቸው የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Hintset
4 497
If you were to die tomorrow, would you confidently say, "I have done well"? I have fulfilled what I was given to do. Would you stand confident before King Jesus? https://hintset.org/articles/a-time/

Hintset - إحصائيات وتحليلات قناة تيليجرام @hintset