cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Gulele inspection Directorate

Gulele inspection directorate

Show more
Advertising posts
1 383
Subscribers
No data24 hours
-47 days
+2830 days
Posts Archive
የ2016 ዓ.ም የአጠቃላይ ትምህርት ኢንስፔክሽን ግኝት ክትትልና ቁጥጥር ስራ የድርጊት መርሀ ግብር
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
በ2015 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤቱ ላይ ቅሬታ ያላችሁ (አዲስ አበባ 29/1/2016 ዓ.ም) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አግልግሎት:- 1. በ2015 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤቱ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ eaes.et ላይ እስከ ጥቅምት 5/2016 ዓ/ም ከቀኑ 11:30 ድረስ ብቻ ማቅረብ ትችላላችሁ። 2. ውጤታችሁን ማየት ብቻ ሳይሆን ኦርጂናሉ ሠርቲፊኬት እስኪደርሳችሁ ድረስ ጊዜያዊ ሠርቲፊኬታችሁንም በሶፍት ኮፒ መውሰድ አልያም ማተም ትችላላችሁ። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Show all...
Repost from inspection_MoE
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ በ29/01/2016 ዓ.ም ከጥዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ተፈታኞች የሚከተሉትን ሶስት አማራጭ አድራሻዎችን ብቻ በመጠቀም ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡       • በዌብ ሳይት፡- eaes.et      • በአጭር የጽሁፍ መልዕክት፡- 6284      • ቴሌግራም አድራሻ፡- @eaesbot ጥብቅ ማሳሰቢያ፡- ከላይ ከተገለጹት የውጤት መግለጫ አማራጮች ውጪ ሌላ የውጤት መግለጫ መንገዶች የሌሉ መሆኑን እያሳወቅን በማመሳሰል ውጤት እንገልጻለን ከሚሉ ከማንኛውም አጭበርባሪዎች እራስዎን ይጠብቁ። በተጨማሪም ተቋሙ ውጤት ለማሳየት ክፍያ የማይጠይቅ መሆኑን ይወቁ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ አጠቃቀም በዌብ ሳይት ለማየት 1. eaes.et ብለው ብሮውዘር ላይ ይጻፉ 2. በመቀጠልም በሚመጣው ገጽ ላይ የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) እና የመጀመሪያ ስም ይጻፉ 3. Check Result የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማግኘት ይችላሉ በአጭር የጽሁፍ መልዕክት 6284 የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር ) ብቻ ጽፎ አንዴ ብቻ በማላክ መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ በቴሌግራም ቦት 1. @eaesbot ይፈልጉ 2. የሚመጡ አማራጮችን በመከተል የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) ያስገቡ በመቀጠልም መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በ2015 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛው ውጤት ከአዲስ አበባ ከተማ 649 ሆኖ ተመዘገበ:: (አዲስ አበባ 28/1/2016 ዓ.ም) በ2015 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከአዲስ አበባ ከተማ 649 ከፍተኛ ውጤት መሆኑን እና በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ የተመዘገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ 2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ውጤትና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በማህበራዊ ሳይንስ 533 ከደብረ ማርቆስ ከተማ ከፍተኛ ውጤት ሆኖ መመዝገቡን ተናግረዋል፡፡ በፈተናው ከ50 በመቶ በላይ ያገኙ ተማሪዎች 27 ሺህ 267 ተማሪዎች መሆናቸውን የገለፁት ሚኒስትሩ፤ ይህም በመቶኛ ሲሰላ 3 ነጥብ 2 ብቻ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected]   Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Show all...
የመስከረም ወር ቴክኒክና ሙያ ተቋማት ስታንዳርድ ኢንስፔክሽን መርሀ ግብር
Show all...
ማሳሰቢያ በጉለሌ አራዳ እና ቂርቆስ ክ/ከተማ ለምትገኙ የአጫጭር ማሠልጠኛ ተቋማት በሙሉ ከዚህ በላይ ባለው EXCEl ያሉትን ሁሉንም ቅጻቅጾች መረጃ በመሙላትና በተቋማችሁ በማደራጀት ባለሙያዎች የኢንስፔክሽን ስራ በሚሰሩበት ጊዜ እንድታሳዩ እናሳስባለን ፡፡
Show all...
ማሳሰቢያ በጉለሌ አራዳ እና ቂርቆስ ክ/ከተማ ለምትገኙ የአጫጭር ማሠልጠኛ ተቋማት በሙሉ ከዚህ በታች ባለው EXCEl ያሉትን ሁሉንም መረጃዎች በመሙላትና በተቋማችሁ በማደራጀት ባለሙያዎች የኢንስፔክሽን ስራ በሚሰሩበት ጊዜ እንድታሳዩ እናሳስባለን ፡፡
Show all...
Revised UC standard inspection checklist 2016 E.C
Show all...
በበተከለሰው የ ስንታዳርድ ቼክሊስት ላይ የግንዛቤ ማስጨባጫ ስልጠና ላይ ያልተገኙ የቴ/ሙያ ማሠልጠኛ ተቋማት ዝርዝር
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለሁሉም የመንግሥት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ትምህርት ቤቶች በሙሉ ። የ2016 በጀት ዓመት ትምህርት በሁሉም የትምህርት እርከኖችየሚጀመ ረዉ መስከረም 7/2016 ዓ'ም መሆኑን አውቃችሁ የመማር ማስተማሩን ስራ በአግባቡና በተደራጀ አግባብ እንድታካሂዱ እናሳስባለን ። መልካም የትምህርት ዘመን !!
Show all...
ማሳሰቢያ በጉለሌ አራዳ እና ቂርቆስ ክ/ከተማ ለምትገኙ የአጫጭር ማሠልጠኛ ተቋማት በሙሉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት በትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክቶሬት የ2016 በጀት ዓመት የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት የስታንዳርድ ኢንስፔክሽን የደረጃ ፍረጃ ስራ ከመስከረም ወር ጀምሮ በሁሉምተቋማት የሚሰራ ስለሆነ አስፈላጊ መረጃዎችን በማደራጀት፣ሁሉም የአገልግሎት መስጫ ክፍሎችን ለዕይታ ክፍት በማድረግ፣ሁሉም የተቋሙ ማህበረሰብ (አመራር፣ አሰልጣኞች ፣የአስተዳደር ሠራተኞች፣ሠልጣኞች) እንዲገኙ በማድረግና ሌሎች አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅቶችን በማድረግ እንድትጠብቁ አስቀድመን እያሳሰብን እያንዳንዱ ተቋም የሚታይበትን ቀን በአጭር ጊዜ ውስጥ በደብዳቤ የምናሳውቅ ይሆናል ፡፡
Show all...
ማሳሰቢያ በጉለሌ አራዳ እና ቂርቆስ ለምትገኙ የአጫጭር ማሠልጠኛ ተቋማት በሙሉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት በትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክቶሬት የ2016 በጀት ዓመት የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት የስታንዳርድ ኢንስፔክሽን የደረጃ ፍረጃ ስራ ከመስከረም ወር ጀምሮ በሁሉምተቋማት የሚሰራ ስለሆነ አስፈላጊ መረጃዎችን በማደራጀት፣ሁሉም የአገልግሎት መስጫ ክፍሎችን ለዕይታ ክፍት በማድረግ፣ሁሉም የተቋሙ ማህበረሰብ (አመራር፣ አሰልጣኞች ፣የአስተዳደር ሠራተኞች፣ሠልጣኞች) እንዲገኙ በማድረግና ሌሎች አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅቶችን በማድረግ እንድትጠብቁ አስቀድመን እያሳሰብን እያንዳንዱ ተቋም የሚታይበትን ቀን በአጭር ጊዜ ውስጥ በደብዳቤ የምናሳውቅ ይሆናል ፡፡
Show all...
3/1/2016 ማስታወቂያ #ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302 #ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F #ድረ_ገጽ; educoc.gov.et #ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
3/1/2016 ማስታወቂያ #ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302 #ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F #ድረ_ገጽ; educoc.gov.et #ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ አበባ 6/13/2015 ዓ.ም መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Show all...
የኬጅ  የአዲሱ ስርአተ ትምህርት መጽሀፍ ✅ለኬጅ 1 ተማሪዎች (ለጀማሪ)
Show all...
👉አዲሱ የግብረ-ገብ መጽሀፍ ከ1ኛ-6ኛ ክፍል
Show all...