cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Addis Abeba Education Bureau

It is all about education

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
13 470
Subscribers
No data24 hours
-207 days
-2030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ ከነገ ህዳር 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ የአዲስ ተማሪዎች የኦንላይን ምዝገባ ያደርጋል። ቢሮው በዚህ ዓመት ዩኒቨርሲቲ መግባት ያልቻሉ 33,766 አዲስ ተማሪዎችን ከደረጃ I እስከ V ተቀብሎ ያሰለጥናል። ቢሮው በአዲስ አበባ በሚገኙ 15 የመንግሥት እና 114 የግል ትምህርት ቤቶች በ22 የስልጠና ዘርፎች አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ እንደሚያሰለጥን የቢሮው ኃላፊ ሀቢባ ሲራጅ ገልፀዋል። በ85 የሙያ ዓይነቶች ከ100 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ሠልጣኞች አጫጭር ስልጠናዎች ለመስጠት ዝግጅት መደረጉንም ጠቁመዋል፡፡ በ2013 ዓ.ም ያጠናቀቁ ተማሪዎች በየኮሌጁ እየሔዱ በአካል እንዲመዘገቡ ዕድል መመቻቸቱ ተመላክቷል። ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ያሉ ተማሪዎች በኦንላይን www.aatuetb-edu.et ላይ በመግባት መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።         🙏Share share🙏       https://t.me/AddisAbebaEducationB
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከህዳር 18 እስከ 21/2016 ዓ.ም ይሰጣል። ጤና ሚኒስቴር በኮምፒውተር የሚሰጠውን ፈተና መርሐግብር ይፋ አድርጓል፦ ➤ ህዳር 19/2016 ዓ.ም Nursing, Psychiatry Nursing, Pediatric and Child Health Nursing, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Midwifery. ➤ ህዳር 21/2016 ዓ.ም Medicine, Public Health, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Medical Radiology Technology, Anesthesia, Environmental Health. እያንዳንዱ ተፈታኝ ከሚፈተንበት ቀን አንድ ቀን ቀደም ብሎ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ መከታተልና ቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራት እንዲሁም የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል ተብሏል። በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ እና እርሳስ ብቻ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፣ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ፣ ቦርሳ፣ ምግብ/መጠጥ እና ሌሎች እቃዎች ይዞ ወደ ፈተና ክፍል መግባት እንደማይፈቀድ ተገልጿል። በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት) አቴንዳንስ ላይ መፈረማቸውን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል። ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር QR Code የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡        
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በ2015 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤቱ ላይ ቅሬታ ያላችሁ (አዲስ አበባ 29/1/2016 ዓ.ም)  የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አግልግሎት:- 1. በ2015 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤቱ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ eaes.et  ላይ  እስከ ጥቅምት 5/2016 ዓ/ም ከቀኑ 11:30 ድረስ ብቻ ማቅረብ ትችላላችሁ። 2. ውጤታችሁን ማየት ብቻ ሳይሆን ኦርጂናሉ ሠርቲፊኬት እስኪደርሳችሁ ድረስ ጊዜያዊ ሠርቲፊኬታችሁንም በሶፍት ኮፒ መውሰድ አልያም ማተም ትችላላችሁ። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected]   Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በ2015 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛው ውጤት ከአዲስ አበባ ከተማ 649 ሆኖ ተመዘገበ:: (አዲስ አበባ 28/1/2016 ዓ.ም) በ2015 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከአዲስ አበባ ከተማ 649 ከፍተኛ ውጤት መሆኑን እና በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ የተመዘገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ 2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ውጤትና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በማህበራዊ ሳይንስ 533 ከደብረ ማርቆስ ከተማ ከፍተኛ ውጤት ሆኖ መመዝገቡን ተናግረዋል፡፡ በፈተናው ከ50 በመቶ በላይ ያገኙ ተማሪዎች 27 ሺህ 267 ተማሪዎች መሆናቸውን የገለፁት ሚኒስትሩ፤ ይህም በመቶኛ ሲሰላ 3 ነጥብ 2 ብቻ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected]   Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ የመንግስት ት/ቤቶች  የ2016 የትምህርት ዘመን ምዝገባ  ይጀመራል ። አዲስ አበባ ነሀሴ 23/12 /2015 ዓ.ም  ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ የመንግስት ት/ቤቶች  የ2016 የትምህርት ዘመን ምዝገባ  የሚጀመር ሲሆን የአዲስ ከተማ ክ/ከተማና የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ ብሩክ ተ/ማሪያምና አቶ ከበደ ድርባ በክፍለ ከተማዎቻቸው   ምዝገባው ከዛሬ ጀምሮ የሚካሄድ መሆኑን ገልጸዋል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected]   Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቀን 25/10/2015 ዓ.ም # የ8ኛና 6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 26 እስከ   30/2015 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል  ፡፡ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 26-27 እንዲሁም የ6ኛ ክፍል ፈተና  ከሰኔ 28 እስከ 30/2015 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ ሲሆን  በከተማ አስተዳደሩ የ6ኛ ክፍል በ182 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለ75090 ተማሪዎች እንዲሁም የ8ኛ ክፍል  በ182 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለ75100 ተማሪዎች ፈተናው ይሰጣል።  ዘንድሮ  ለሁለቱም የክፍል ደረጃ ፈተናዎች  በሁሉም የፈተና ጣቢያዎች ከ2000 በላይ  ፈታኝ ፤ ከ500 በላይ ሱፐር ቫይዘር ፤ 182  የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ፈተናውን ለማስፈጸም  የተመደቡ ሲሆን ለሁለቱም የክፍል ደረጃዎች የሚሰጠው ፈተና ሰላማዊ ሆኖ በስኬት እንዲጠናቀቅ ከፈተና ህትመት ጀምሮ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች የተሰሩ ሲሆን በአስተዳደሩ በሁሉም የመፈተኛ ጣቢያዎች  ከቢሮ ጀምሮ እስከ ፈተና ጣቢያዎች ድረስ የፈተናውን ሂደት የሚከታተል ኮማንድ ፖስት ተዋቅሮ ወደስራ የገባ ሲሆን ለተፈታኝ ተማሪዎች መልካም ፈተና እንዲሆን እንመኛለን፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቀን 1/9/2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ 6ኛ እና 8 ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ቀናት ይፋ አደረገ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ የ 8ኛ ክፍል  ፈተና ሰኔ 19 እና 20 እንዲሁም የ 6ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 26 እና 27 እንደሚሰጥ ተናግረዋል:: አያይዘውም ቢሮው ከተማ አቀፍ ፈተናዎቹን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለመስጠት ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱን የተናገሩ ሲሆን ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቹን የበለጠ ማዘጋጀት እንዲችሉ ከከተማና ክፍለ ከተሞች ጋር በጋራ በመሆን የሞዴል ፈተናዎችን እንዲሰጡ አሳስበዋል :: በ 2015 ዓ. ም 75,100 የ8ኛ እንዲሁም 75,078 የ 6ኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ ፈተናውን እንደሚወስዱ ከስራ ክፍሉ ያገኘነው መረጃ ያሳያል :: መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቀን 1/7/2015 ዓ.ም ማስታወቂያ! በ2015 የትምህርት ዘመን 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ እና ሀገራቀፍ ፈተና ተፈታኝ ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ቀደም ሲል በቀጥታ / ኦላይን መመዝገባችሁ ይታወቃል፡፡ ከዚህ ጋርም በተያያዘ የተመዘገባችሁበትን መረጃ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ እንዲቻል ለ6ኛ ክፍል https://aa6.ministry.et እና ለ8ኛ ክፍል https://aa.ministry.et ሊንኮችን በመጫን View Result የሚለውን በመጫን የመለያ ቁጥራችሁን  እና ስም  / Registration Number and First Name  በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ስህተት ካለበት ለትምህርት ቤታችሁ በስቸኳይ እንድታሳውቁ እናሳስባለን፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! Blog: - https://aacaebc.blogspot.com You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቀን 18/11/2014 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ የሆነ ሲሆን ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል 63.9 ፐርሰንት ተማሪዎች 50 እና በላይ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል፡፡ ይህም ካለፉት አመታት ከተመዘገቡት ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል ውጤቶች አንጻር ሲታይ ከፍተኛ ውጤት ሆናል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ 85..5% ተማሪዎች ወደቀጣይ ክፍል ለመዛወር መቻላቸዉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተፈና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዲናኦል ጫላ ገልጸዋል፡፡ ስለሆነም ተማሪዎች ውጤታችሁን ቀጥሎ ያለውን ሊንክ በመጫን https://aaceb.gov.et/%e1%8b%a88%e1%8a%9b-%e1%8a%ad%e1%8d%8d%e1%88%8d-%e1%8b%89%e1%8c%a4%e1%89%b5/ ወይም aaceb.gov.et በመጠቀም ሬጅስትሬሽን ቁጥር በማስገባት እና GO የሚለዉን በመጫን ውጤታችሁን ኦላይን ማየት የምትችሉ መሆኑን አክለው አሳውቀዋል፡፡ Biroon Barnoota Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee qabxii kutaa 8ffaa bara 2014 kan gadhiifame yoo ta'u barattoota barnootaaf taa'an keessaa parsantaan 63.9, 50 fi isaa ol galmeessuu danda'aaniiru. Kunis qaphxii baroota darban waliin yeroo ilaalamu guddaa ta'uu fi dabalataan parsantaan 85.5 gara kutaa itti aanutti darbuu isaanii Direktooreetiin qormaataa Obboo Dinaol Caalaa ibsaniiru. waan ta'eef harra irraa eegalee linkii
Show all...
Watch "የንፋሱ ፍልሚያ full Amharic movie" on YouTube https://youtu.be/cSeq9v0Ez_o
Show all...
የንፋሱ ፍልሚያ full Amharic movie