cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Gulele inspection Directorate

Gulele inspection directorate

Show more
Advertising posts
1 384
Subscribers
+124 hours
+77 days
-130 days
Posts Archive
Repost from inspection_MoE
G9-Biology-STB-2023-web.pdf10.94 MB
G9-Chemistry-STB-2023-web.pdf7.63 MB
G9-Citizenship-STB-2023-web.pdf6.86 MB
G9-Economics-STB-2023-web.pdf4.76 MB
G9-English-STB-2023-web.pdf78.75 MB
G9-Geography-STB-2023-web.pdf21.19 MB
G9-History-STB-2023-web.pdf9.66 MB
G9-HPE-STB-2023-web.pdf6.35 MB
G9-IT-STB-2023-web.pdf13.65 MB
G9-Mathematics-STB-2023-web.pdf18.19 MB
17/ 12/ 2015 የጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት የ2015 ዓ.ም የውጭ ስታንዳርድ ኢንስፔክሽን ግኝት ትንተና ሪፖርት ላይ ከባለድሻ አካላት ጋር ምክክር ማድረጉ ተጠቆመ፡፡ በአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት የ2015 በጀት ዓመት የውጭ ስታንዳርድ ኢንስፔክሽን ግኝት ትንተና ሪፖርት ላይ ከባለድሻ አካላት ጋር በጉለሌ ክፍለከተማ አስተዳደር መሰብሰቢያ አዳራሽ በዛሬው እለት መወያየቱ እና ምክክር ማድረጉ ተጠቆመ፡፡ የጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት ስራአስኪያጅ አቶ ፍቅሩ ገቢሳ ከባለድርሻ አካላት ጋር በተደረገው የምክክር መድረክ በመገኘት ባስተላለፉት መልዕክት ትምህርት የእድገት ሁሉ መሰረት ነው ያደጉ አገራት ጥራት ያለውን ትምህርት ለዜጎቻቸው በመስጠታቸው አሁን የደረሱበት የእድገት ደረጃ ደረሰዋል፡፡ የአገራችን መንግስትም ለትምህርት ዘርፉ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት የአጠቃላይ ትምህርት ጥራቱን ለማረጋገጥ በርካታ ጥረቶች እያደረገ ይገኛል፡፡ በተለይ በት/ቤቶች አካባቢ የሚስተዋሉ ግብአቶች በአግባቡ አለመሟላት፣ በመማር ማስተማር ሂደት እየታዩ ያሉትን በርካታ ችግሮች እና በተማሪዎች ውጤትና ስነ-ምግባር ላይ የሚታዩ ክፍተቶች በሃገራችን ልማትና የወደፊት እጣፈንታ የሚፈጥሩት አሉታዊ ተፅእኖ ቀላል እንዳልሆነ በመገንዘብ ችግሮችን በመፍታት የትምህርት ጥራቱን ለማረጋገጥ በሀገር እና በከተማችን ደረጃ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡
Show all...
16/12/2015 የጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት የ2015 ዓ.ም ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2016 መሪ የልማት እቅድ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ ማድረጉ ተገለፀ፡፡ በአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት የ2015 በጀት ዓመት የዋና ዋና አፈፃፀም እና የ2016 ዓ.ም መሪ የልማት እቅድ ላይ ከጉለሌ፣ከአራዳና ቂርቆስ ክፍለ ከተሞች ከመጡ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በጉለሌ ክፍለከተማ አስተዳደር መሰብሰቢያ አዳራሽ መወያየቱ ተጠቆመ፡፡ በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት ስራአስኪያጅ አቶ ፍቅሩ ገቢሳ ከባለድርሻዎች ጋር በተደረገው የምክክርና የግምገማ መድረክ በመገኘት ባስተላለፉት መልዕክት ሀገራዊ የትምህርትና ስልጠና ዘርፍ እቅዶቻችን ከመካከለኛ ገቢ ኢኮኖሚ ራዕይና ከዓለም አቀፍ የምዕተ ዓመቱና ዘላቂ የልማት ግቦች ጋር የተሳሰሩ በመሆናቸው መንግስት ትምህርትና ስልጠናን የሁሉም የልማት መርሃ ግብሮች ማዕከል አድርጎ በመስራቱ ቅ/ጽ/ቤቱ ባሳለፍነው የበጀት ዓመት በትምህርትና ስልጠና ዘርፍ ወሳኝ
Show all...
የ2016 ትምህርት ዘመን ክፍለ ጊዜ ድልድል አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 11 ፣ 2015 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Show all...
4/12/2015 ዓ.ም የጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት የ2015 በጀት ዓመት በተካሄደው የቴክኒክና ሙያ ስታንዳርድ ኢንስፔክሽን ግኝት ትንተና ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ማድረጉ ተገለፀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት በተካሄደው የቴክኒክና ሙያ ስታንዳርድ ኢንስፔክሽን ላይ በተገኘው ግኝት ትንተና ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት ማድረጉ ተገለፀ፡፡ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት ስታንዳርድ ኢንስፔክሽን በተገኘው ግኝት ትንተና ሪፖርት መድረክ ላይ የተገኙት የቅ/ጽ/ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ፍቅሩ ገቢሳ ባስተላለፉት መልዕክት እንደገለፁት ስታንዳርድ ኢንስፔክሽን በግብዓት፣በሂደትና በውጤት ተቋማት ምን ደረጃ ላይ እንዳሉ የምንለይበት፣የደረጃ ፍረጃ የምንሰጥበት፣ያላቸውን ጠንካራ ጎን እና ክፍተት በግብረ-መልስ የምናሳውቅበት እና ተቋማት ያላቸውን ክፍተት እንዲሙሉ እና የማልማቱን ተግባር ለሚመለከተው ባለድርሻ አካላት ጭምር የምናሳውቅበት ዋና ተግባር መሆኑን ስራ አስኪያጁ አቶ ፍቅር ገቢሳ አስረድተዋል፡፡በተጨማሪም ለተቋማት በተሰጠው ግብረመልስ መሰረት ክትትልና ቁጥጥር እንደሚደረግላቸው ገልጸዋል፡፡ ስራ አስኪያጁ አክለውም እንደገለጹት የሙያ ብቃት ምዘና የማለፍ ምጣኔ በጣም በዝቅተኛ ደረጃ ላይ መሆን አሳሳቢ እንደሆነ ገልጸው፤ የአጫጭር ሰልጣኞች የሙያ ብቃት የማለፍ ምጣኔ የተሻለ አፈፃጸም ቢኖርም በማሰልጠኛ ተቋማት በመደበኛ ስልጠና በደረጃ የሚሰለጥኑ የሙያ ብቃት (COC) የማለፍ ምጣኔው በጣም ዝቅተኛ መሆኑን አስረድተዋል፡፡
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
13/10/2015 ማስታወቂያ #ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302 #ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F #ድረ_ገጽ; educoc.gov.et #ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
14/10/2015 ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በአዋጅ 74/2014 በተሠጠው ተግባርና ሃላፊነት መሰረት የግል ት/ቤቶች የክፍያ ጭማሪ የወላጆችን የመክፈል አቅም ያገናዘበ እንዲሆን ከተቋማቱ ጋር ይመክራል፤የክፍያ ጭማሪውም በት/ቤቱና በወላጆች ውይይትና መግባባት መሆን አለበት፤ ነገርግን በዚህ መግባባት ላይ ባልደረሱ ት/ቤቶች ላይ የሚከተለውን ውሳኔ ወስኗል፡፡ #ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302 #ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F #ድረ_ገጽ; educoc.gov.et #ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
Show all...
NEW Education_and_Training_Policy_Yekatit_2015_Final_.pdf2.86 MB