Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
CategoryNot specified
Channel location and language

audience statistics Gulele inspection Directorate

Gulele inspection directorate 
1 119-1
~604
~9
54.03%
Telegram general rating
Globally
1 821 071place
of 7 248 890
192place
of 400

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine

Ethiopian Education Sector Development Program 6 (ESDP VI).pdf

347
6

Education_and_Training_Policy_Yekatit_2015_Final_230314_041604_2.pdf

345
3

1. National Policy Fermaework for ECCE.doc

2. Guidelines for ECCE.doc

3. Strategy Operational Plan and Guidelines for ECCE.doc

National Policy framework for ECCE in Ethiopia.pdf

601
15
511
2

በ2015_ዓ_ም_በ3ኛ_ዙር_በስታንዳርድ_ኢንስፔክሽን_የሚታዩ_የአጠቃላይ_ትምህርት_ተቋማት_መርሀ_ግብር.pdf

669
5

በ2015_ዓ_ም_በ3ኛ_ዙር_በስታንዳርድ_ኢንስፔክሽን_የሚታዩ_የአጠቃላይ_ትምህርት_ተቋማት_መርሀ_ግብር.xlsx

1
0

ምርጥ ተሞክሮ Edited Document (3).docx

627
20
ማሳሰቢያ ፡- የስብሰባ ጥሪ ለተላለፈላችሁ ትምህርት ቤቶችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በሙሉ ፡፡ ነገ በ26/05/2015 ዓ.ም ሊካሄድ የነበረው ስብሰባ ለቀጣይ ሰኞ (ጥር 29/05/2015 ዓ.ም ) የተላለፈ ስለሆነ በዕለቱ ልክ ከጠዋቱ በ2፡30 እንድትገኙ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳስባለን ፡፡
707
4

አዲሱ_በሚኒስትሮች_ምክር_ቤት_የፀደቀው_ደንብ.pdf

728
10

የከፍተኛ_ትምህርት_የመውጫ_ፈተና_አፈጻጸም_መመሪያ_መመሪያ_.pdf

727
7
"According to Psychologists, there are four types of Intelligence: 1) Intelligence Quotient (IQ) 2) Emotional Quotient (EQ) 3) Social Quotient (SQ) 4) Adversity Quotient (AQ) 1. Intelligence Quotient (IQ): this is the measure of your level of comprehension. You need IQ to solve maths, memorize things, and recall lessons. 2. Emotional Quotient (EQ): this is the measure of your ability to maintain peace with others, keep to time, be responsible, be honest, respect boundaries, be humble, genuine and considerate. 3. Social Quotient (SQ): this is the measure of your ability to build a network of friends and maintain it over a long period of time. People that have higher EQ and SQ tend to go further in life than those with a high IQ but low EQ and SQ. Most schools capitalize on improving IQ levels while EQ and SQ are played down. A man of high IQ can end up being employed by a man of high EQ and SQ even though he has an average IQ. Your EQ represents your Character, while your SQ represents your Charisma. Give in to habits that will improve these three Qs, especially your EQ and SQ. Now there is a 4th one, a new paradigm: 4. The Adversity Quotient (AQ): The measure of your ability to go through a rough patch in life, and come out of it without losing your mind. When faced with troubles, AQ determines who will give up, who will abandon their family, and who will consider suicide. Parents please expose your children to other areas of life than just Academics. They should adore manual labour (never use work as a form of punishment), Sports and Arts. Develop their IQ, as well as their EQ, SQ and AQ. They should become multifaceted human beings able to do things independently of their parents. Finally, do not prepare the road for your children. Prepare your children for the road." Source: Dr Fami
Show more ...
722
3
ማሳሰቢያ ፡- ለጉለሌ ክ/ከተማ ውድ የአጠቃላይ ትምህርት የጉድኝት ማዕከል ሱ/ቫይዘሮች በሙሉ በ2015 ዓ.ም በስታንዳርድ ኢንስፔክሽን በ2ኛው ዙር የደረጃ ፍረጃ ስራ የሚካሄድባቸውን የትምህርት ተቋማት የድርጊት መርሀ ግብር ያሳወቅን ስለሆነ በየጉድኝት ማዕከላችሁ በሚገኙ ትምህርት ተቋማት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ በደብዳቤ ያሳወቅናቸው ሲሆን በእናንተም በኩል አስፈላጊውን ድጋፍና ክትትል በማድረግ በመመሪያው መሰረት በእያንዳንዱ ት/ቤት ኢንስፔክሽን በሚካሄድበት በመጨረሻው ቀን የቃል ግብረ መልስ ላያ እንድትገኙ በአክብሮት እያሳወቅን ሌሎች በቀጣይ በ3ኛ ዙር የሚታዩ ትምህርት ተቋማትን መርሀ ግብር ደግሞ በሌላ ጊዜ የምናሳውቃችሁ ይሆናል ፡፡

2015 E.C 2nd round standard inspection Schedule.pdf

652
0
ማሳሰቢያ ለትምህርት ተቋማት አመራሮች በሙሉ ከዚህ በፊት በተለምዶ በነበረው የስታንዳርድ ኢንስፔክሽን አሰራር ሂደት ባለሙያዎች መረጃ ከሰበሰቡ በኋላ የደረጃ ፍረጃ ስራውን ር/መምህራን በተገኙበት ሲሰሩ እንደነበር ይታወቃል ፡፡ ነገር ግን ይህ አሰራር እንዲስተካከልና ወጥ በሆነ መልኩ እንዲሰራ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው የአሰራር ስርዓት ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ በትምህርት ተቋማት በሚካሄደው የስታንዳርድ ኢንስፔክሽን ስራ በአጠቃላይ ትምህርት ኢንስፔክሽን አፈፃፀም መመሪያ መስከረም/2006 ዓ.ም ገጽ 15 መሰረት የኢንስፔክሽን ባለሙያዎች አስፈላጊ መረጃዎችን ከሰበሰቡ በኋላ በመረጃው ትክክለኛነት ላይ ከር/መምህራን ጋር በቃለ ጉባኤ ከተማመኑ በኃላ የደረጃ ፍረጃ ውሳኔ የሚወስነው መረጃውን የሰበሰቡት ባለሙያዎች ብቻ በተገኙበት መሆኑን እስቀድመን እናሳውቃለን፡፡
Show more ...
950
12
ማሳሰቢያ ለትምህርት ተቋማት አመራሮች በሙሉ ከዚህ በፊት በነበረው የስታንዳርድ ኢንስፔክሽን አሰራር ሂደት ባለሙያዎች መረጃ ከሰበሰቡ በኋላ የደረጃ ፍረጃ ስራውን ር/መምህራን ባሉበት ሲሰሩ እንደነበር ይታወቃል ፡፡ ነገር ግን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ በትምህርት ተቋማት በሚካሄደው የስታንዳርድ ኢንስፔክሽን ስራ ወጥ በሆነ መልኩ እንዲሰራ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው የአሰራር ስርዓት የኢንስፔክሽን ባለሙያዎች አስፈላጊ መረጃዎችን ከሰበሰቡ በኋላ በመረጃው ትክክለኛነት ላይ ከር/መምህራን ጋር በቃለ ጉባኤ ከተማመኑ በኃላ በመመሪያው መሰረት የደረጃ ፍረጃ ስራውን የሚሰሩት ብቻቸውን መሆኑን እስቀድመን እናሳውቃለን፡፡
28
1
627
1
ማሳሰቢያ ፡- ለጉለሌ ክ/ከተማ ውድ የአጠቃላይ ትምህርት የጉድኝት ማዕከል ሱ/ቫይዘሮች በሙሉ በ2015 ዓ.ም በስታንዳርድ ኢንስፔክሽን በመጀመሪያ ዙር የደረጃ ፍረጃ ስራ የሚካሄድባቸውን የትምህርት ተቋማት የድርጊት መርሀ ግብር ያሳወቅን ስለሆነ በየጉድኝት ማዕከላችሁ በሚገኙ ትምህርት ተቋማት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ በደብዳቤ ያሳወቅናቸው ሲሆን በእናንተም በኩል አስፈላጊውን ድጋፍና ክትትል በማድረግ በመመሪያው መሰረት በእያንዳንዱ ት/ቤት ኢንስፔክሽን በሚካሄድበት በመጨረሻው ቀን የቃል ግብረ መልስ ላያ እንድትገኙ በአክብሮት እያሳወቅን ሌሎች በቀጣይ የሚታዩ ትምህርት ተቋማትን መርሀ ግብር ደግሞ በሌላ ጊዜ የምናሳውቃችሁ ይሆናል ፡፡

2015 first round standard inspection schedule (2 (1).pdf

252
1

Curriculum Framework for Teacher Education.pdf

652
7
በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ትግበራ ጥሰት ተገኝቶባቸው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው የ1 ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ፡፡

doc00026420221116052456.pdf

846
10

04_Formative_and_Summative_Assessment_Practices_for_the_Co_Taught.ppt

ch12.classroom management.ppt

Classroom Management and Student-Centered Activities 2013.ppt

Classroom Management for Teachers 1-09.ppt

708
17
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በት/ስ/ጥ ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክቶሬት የትምህርት ጥራት ማረጋገጥ ቡድን በ2015 ዓ.ም በስታንርድ ኢንስፔክሽን የሚታዩ ትምህርት ቋማት ስም ዝርዝር የተከለሠ ፡፡

2015_በስታንርድ_ኢንስፔክሽን_የሚታዩ_ትምህርት.pdf

628
1
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በት/ስ/ጥ ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክቶሬት የትምህርት ጥራት ማረጋገጥ ቡድን በ2015 ዓ.ም በኢንስፔክሽን ግኝት ትግበራ ክትትልና ቁጥጥር የሚታዩ ትምህርት ተቋማት(የተከለሰ)

2015_በኢንስፔክሽን_ግኝት_ትግበራ_ክትትልና_ቁጥጥር_የሚታዩ_ትምህርት_REvised.xlsx

677
5

2015_የቴክኒክና_ሙያ_ማሰልጠኛ_ተቋማት_ኢንስፔክሽን_ወጤት_ማጠቃለያ_ሪፖርት2.pdf

649
3

በ2015_ዓ_ም_በስታንርድ_ኢንስፔክሽን_የሚታዩ_ትምህርት_ቋማት_ስም_ዝርዝር.xlsx

539
6
የቅድመ ዝግጅት ማሳሰቢያ በጉለሌ ክ/ከተማ የምትገኙና ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘረው የትምህርት ተቋማት በኢንስፔክሽን መመሪያ ቁጥር 03/2012 ዓ.ም መሰረት የ2015 ዓ.ም የኢንስፔክሽን ግኝት ትግበራ ክትትልና ቁጥጥር ከህዳር 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ ስለሚካሄድ አስቀድማችሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ እንድትጠባበቁ እናሳዉቃለን፡፡

2015_በኢንስፔክሽን_ግኝት_ትግበራ_ክትትልና_ቁጥጥር.xlsx

911
21
የቅድመ ዝግጅት ማሳሰቢያ በጉለሌ ክ/ከተማ የምትገኙና ስማችሁ ከዚህ በላይ የቅድመ ዝግጅት ማሳሰቢያ በጉለሌ ክ/ከተማ የምትገኙና ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘረው የትምህርት ተቋማት በኢንስፔክሽን መመሪያ ቁጥር 03/2012 ዓ.ም መሰረት የ2015 ዓ.ም የኢንስፔክሽን ግኝት ትግበራ ክትትልና ቁጥጥር ከህዳር 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ ስለሚካሄድ አስቀድማችሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ እንድትጠባበቁ እናሳዉቃለን፡፡

2015_በኢንስፔክሽን_ግኝት_ትግበራ_ክትትልና_ቁጥጥር.xlsx

30
1

SNE TOOLKIT - PRIMARY AMHARIC.pdf

580
5
571
4
595
4
565
5
578
6
Last updated: 10.11.22
Privacy Policy Telemetrio