ABRET PRO
Open in Telegram
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው @Abretpro
Show more4 499
Subscribers
+324 hours
+117 days
+5430 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
July '26
July '26
+109
in 1 channels
June '26
+101
in 0 channels
Get PRO
May '26
+71
in 0 channels
Get PRO
April '26
+85
in 0 channels
Get PRO
March '26
+89
in 1 channels
Get PRO
February '26
+83
in 0 channels
Get PRO
January '26
+111
in 5 channels
Get PRO
December '25
+97
in 1 channels
Get PRO
November '25
+120
in 2 channels
Get PRO
October '25
+106
in 0 channels
Get PRO
September '25
+86
in 2 channels
Get PRO
August '25
+85
in 1 channels
Get PRO
July '25
+100
in 0 channels
Get PRO
June '25
+91
in 0 channels
Get PRO
May '25
+92
in 2 channels
Get PRO
April '25
+72
in 1 channels
Get PRO
March '25
+151
in 1 channels
Get PRO
February '25
+120
in 2 channels
Get PRO
January '25
+205
in 4 channels
Get PRO
December '24
+156
in 6 channels
Get PRO
November '24
+55
in 2 channels
Get PRO
October '24
+93
in 1 channels
Get PRO
September '24
+134
in 1 channels
Get PRO
August '24
+175
in 3 channels
Get PRO
July '24
+76
in 0 channels
Get PRO
June '24
+106
in 2 channels
Get PRO
May '24
+106
in 1 channels
Get PRO
April '24
+113
in 3 channels
Get PRO
March '24
+176
in 1 channels
Get PRO
February '24
+186
in 3 channels
Get PRO
January '24
+267
in 2 channels
Get PRO
December '23
+106
in 0 channels
Get PRO
November '23
+141
in 1 channels
Get PRO
October '23
+94
in 0 channels
Get PRO
September '23
+128
in 0 channels
Get PRO
August '23
+81
in 0 channels
Get PRO
July '23
+70
in 0 channels
Get PRO
June '23
+59
in 0 channels
Get PRO
May '23
+87
in 0 channels
Get PRO
April '23
+94
in 0 channels
Get PRO
March '23
+105
in 0 channels
Get PRO
February '23
+118
in 0 channels
Get PRO
January '23
+181
in 0 channels
Get PRO
December '22
+79
in 0 channels
Get PRO
November '22
+82
in 0 channels
Get PRO
October '22
+68
in 0 channels
Get PRO
September '22
+94
in 0 channels
Get PRO
August '22
+116
in 0 channels
Get PRO
July '22
+147
in 0 channels
Get PRO
June '22
+239
in 0 channels
Get PRO
May '22
+186
in 0 channels
Get PRO
April '22
+126
in 0 channels
Get PRO
March '22
+116
in 0 channels
Get PRO
February '22
+138
in 0 channels
Get PRO
January '22
+135
in 0 channels
Get PRO
December '21
+63
in 0 channels
Get PRO
November '21
+99
in 0 channels
Get PRO
October '21
+117
in 0 channels
Get PRO
September '21
+144
in 0 channels
Get PRO
August '21
+134
in 0 channels
Get PRO
July '21
+182
in 0 channels
Get PRO
June '21
+246
in 0 channels
Get PRO
May '21
+235
in 0 channels
Get PRO
April '21
+173
in 0 channels
Get PRO
March '21
+176
in 0 channels
Get PRO
February '21
+159
in 0 channels
Get PRO
January '21
+198
in 0 channels
Get PRO
December '20
+937
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 28 July | 0 | |||
| 27 July | +3 | |||
| 26 July | +6 | |||
| 25 July | +6 | |||
| 24 July | +4 | |||
| 23 July | +4 | |||
| 22 July | +1 | |||
| 21 July | +1 | |||
| 20 July | +1 | |||
| 19 July | +3 | |||
| 18 July | +5 | |||
| 17 July | +8 | |||
| 16 July | +4 | |||
| 15 July | +4 | |||
| 14 July | +4 | |||
| 13 July | +3 | |||
| 12 July | +4 | |||
| 11 July | +3 | |||
| 10 July | +4 | |||
| 09 July | +6 | |||
| 08 July | +3 | |||
| 07 July | +4 | |||
| 06 July | +7 | |||
| 05 July | +3 | |||
| 04 July | +4 | |||
| 03 July | +5 | |||
| 02 July | +5 | |||
| 01 July | +4 |
Channel Posts
+1
የተወዳጁ ሸይኻችን ሠይዲ ሸይኽ ሚቅባሰል ኑር አልአብሬትይ (ቀ.ሢ) አመታዊ የቁርአን ኸትም እና ዱዓ ፕሮግራም በዛሬው ሰፈር 10 ከጠዋቱ ጀምሮ እይተካሄደ ነው::
| 2 | ጥማቱ እንዲ ነው ተብሎ በማይባለት በዛ የጭንቅ ቀን ሰዎች ወደ ሐውዱ ይመጣሉ... በእኔ ላይ አብዝተው ሰለዋት ከሚያወርዱት በቀር አላውቃቸውም ብለዋል ሐቢባችንﷺ
ﷴﷺ ❤️ ዘንድ መታወቅ ከፈለግክ ሶላት አለ ነቢ አብዛ 🙏 | 885 |
| 3 | የዛሬ ሁለት አመት በሰፈር ወር 10ኛው ቀን 1446 እንደ አመተ ሂጅራ ነበር ተወዳጁን ፣ ታላቁን የአላህ ወልይ ፣ በሻሻው ሸይኻችንን ከጎናችን ያጣነው:: ወፋታቸው ለወዳጅ ቤተሰባቸው እጅግ ከባድ ሀዘን ቢሆንም ለእሳቸው ግን ኻሊቃቸውን የተገናኙበት ፣ ከዚህች ከንቱ አለም ጣጣ ያረፉበት ፣ የናፈቋቸውን ሁሉ ያገኙበት ትልቅ ቀን ነው::
አልፋቲሓ 🤲 | 1 064 |
| 4 | ያስያዙንን ይዘናል:: ኢሻአላህ አንለቅም!
☆ ☆ ☆
እናንተ የባእ ቤተሰቦች ሆይ ከሠይድ ባኡ ሳኒ (ቀ.ሢ) የተዘረጋ የሆነ ገመድ (መንገድ) አለላቹ... እሱን አጥብቃችሁ ያዙ !
አብሬትዩ ሳሊስ (ቀ.ሢ) በአንድ መድሀቸው ካሰፈሩት
يا بن باء إن لكم
بحبيبي الله سيدكم
حبل ودي من اكبركم
فالزمه يا اولو الحمم | 1 260 |
| 5 | ያንዳንዶቹ እጣ እንደው ለጉድ ነው:: በመላው አለም የሱፍይ ጠሪቃዎች የሠይዲ አብዱልቃዲር ጂላኒይ ስም እንደሚወሳው ሁሉ በሀበሻ ዳር እስከዳር የዳናው ጌታ ይወሳሉ:: ትልልቅ የተባሉ እጅግ ብዙ ሀሪማዎች ሁሉ የዳኖቹ አሻራ አርፎበታል:: መገን ሺሀቡ ዳንይ💚
شي لله شي لله شهاب الداني
محراب مدور النور العرشي | 1 525 |
| 6 | ለኸሚሱ ከዚህ የተሻለ ስጦታ አጣሁ
በድጋሚ የተፖሰተ
✦✦✦
በሸዋል ወር ከዙሁር ሶላት ራቲባ በሁዋላ ምንም አይነት ሌላ ንግግር ሳላስከትል ተኛሁ...
በመናሜ የዚህ ሰለዋት ዋሪዳ የተስተካከለ ሆኖ መጣ "እኔ የተሻልኩ ምርጥ የሆንኩ ሶለዋት ነኝ... ኪብሪተል አሕመር እባላለው..." አለኝ:: ቀራሁት መለኮታዊ የሆነ ኑር ሞልቶ አየሁ... ከአሥራሩ ክብደት የተነሳ መቆም አልቻልኩም፣ ምንም እንኳን የጀምዓ ሰላት ቦታ ቅርብ ቢሆንም ለአስር፣ ለመግሪብ ፣ ለኢሻ እና ለሱብሂ ሶላት ወደ መስጂድ መሄድ አልቻልኩም። ከዚያም ኃጢአቴን አስታወስኩና ኪብሪትን መክተብ ለመተው ወሰንኩ፣ የዛኔ ሸክሙ ቀለለኝ...
የረጀብ ወር ሲገባ(ወራቶች አልፈው) ኪብሪተል አህመር የተከተበች ሆና ዳግም አየሗት... በውስጧ ብዙ እንግዳ የሆኑ ግሩም ሚስጥሮችን አየሁባት... እያንዳንዱ ሀርፏ እንደ ዋንጫ ባለ እቃ በውስጧ ብዙ አይነት መጠጥ ያለበት ሆና ዙሪያዋ ቀይ ብርሀን በሚያበሩ ሲማሮች ተከባለች፣ የኪብሪተል አሕመር ቀለሞቿ እንደ ነጭ ከዋክብት የሚያንፀባርቁ ሆነው ወደፈለጉበት እየበረሩ ሄደው ያበራሉ።
ከነቃሁ በሁዋላ ምንም እንኳ እንዲህ ያሉ ሚስጥሮችን ለማየት ብቁ ባልሆንም ይህን ጉዳይ ማሰላሰሌን ቀጠልኩ። ለነቢﷺ ኡመት ከፍተኛ የሆነ ጥቅም እንዳለው የቂን ባልኩ ጊዜ ከመተው ተቆጠብኩ። ብቁ ባልሆንም ለመጻፍ ፍቃድ ጠየቅሁና መፃፍ ጀመርኩ። አላማዬ የአላህን እና የነብዩንﷺ ውዴታ መፈለግ ብቻ ነበር:: አላህም እንደሚፈቅደው ተስፋ አደርጋለሁ።
🤍ሠይዲ አባ ራሙዝ ቀ.ሢ | 2 537 |
| 7 | አብሬትዬ (ቀ.ሢ) በወአዛቸው ስለ አጅ ነቢ ካስተማሩበት
☆ ☆ ☆
በነቢ ኢሳ አለይሂ ሠላም ዘመን ዝናብ ጠፋ:: ዱዓ ቢለመን ቢለመን ጭራሹኑ ዝናብ ታጣ:: ኢስቲስቃእ ብለው ሰዉን ሰበሰቡ... ተራ በተራ ዱዓ ይለምን አሉ::
ሁሉም ሰው ለምኖ አንድ አይነ ስውር ሰውዬ ተራ ደረሰው:: ዱዓ አድርግ ተባለ... "እኔ ብዙ ወንጀል ሰርቻለው... ዱዓ ማድረግ እፈራለው" አላቸው:: ምን አደረግክ ብለው ጠየቁት... አንድ ቀን አጅነቢ አየሁና ለጀዛአው ብዬ አይኔን አጠፋሁት" አላቸው:: ዱዓ ለምን አሉት:: ወዲያው እጁን ቢዘረጋ በዛው በዘረጋው እጁ ዝናብ ዘነበ:: | 2 203 |
| 8 | የጌቶ ሸይኽ ሙሐመድ ያሲን ሻንዳ በተባለ ቦታ እጅግ ሸሪዓ አጥብቀው ዒባዳቸውን አጥብቀው ይዘው ተቀምጠው ነበር ይላሉ... በጣም ተቂይ አላህን የሚፈሩ ሰው ነበሩ:: አንድ ፉቀራ የሚመስል ከየት እንደመጣ የማይታወቅ ሰው መጥቶ ገባ::
ይህ ሰው ሸይኽ ሙሐመድ ያሲን እያታለሉህ ነው... ሸሪዐ እንዳልሆነ እየመሩህ ነው... ተዋቸው አትከተላቸው ብሎ ሰበከ:: ከየት እንደመጣ እንኳን የማያውቀው ጃሂል ሰው ስለነገረው ብቻ ለሰላት እሳቸው ጋር መግባት ትቶ እንዲሁ ባከነ::
ከሠይዲ አባ ራሙዝ (ቀ.ሢ) ወአዝ የተወሰደ | 2 327 |
| 9 | ምንም እንኳ በእምነት የምንለያይባቸው አንዳንድ ነጥቦች ቢኖሩም እንደ ህዝብ ፣ እንደ ሙስሊም ኡማም አለም ከኢራኖች እጅግ ብዙ ብዙ መማር ይኖርበታል::
(ረሒመሁላህ) | 2 180 |
| 10 | የሀገራችን ሀቂቃ መሻኢኾች ቁርአንን ሆነው ተገኙ... ሁለመናቸው ወደ እስልምና ተጣሪ ዳእዋ ሆነ:: ያያቸው ሁሉ በንፁሁ ፍቅራቸው ወድቆ ተማረከ... መንገዳቸውንም ወደደ:: ትክክለኛ ሙስሊም ሆነው ተገኙ... ብዙሀኑም ሰለመላቸው:: | 2 824 |
| 11 | አፈር ኸሚሱ:- ሰሉ ዐለ ነቢ ﷺ
አላሁመ ሶሊ ወባሪክ
ዓላ ሠይዲና ወመውላና ሙሐመድ
ሢሩ መያዲኒ አንዋሪ ላሁቲላህ
ወቀባሢ ተጀሊያቲ ሐድረቲላህ
ወመሻሪቁ አንዋሪ ቁሉቢ አሕባቢላህ
ወዐላ አሊሂ ወሳሕቢሂ ወሠለም | 2 578 |
| 12 | የሰው ልጅ ሀሳቡ ምኞቱ ብዙ ነው... ይመጣል የተባለው ዘመን የሚመጣ አይመስለውም... ልጅ የሆነ እንደሆነ አድጌ ፂም አበቅላለው ብሎ አይልም... ደርሼ ትልቅ ሰው(ሽማግሌ) እሆናለሁ ብሎ አይልም... ነገር ግን ሁሉም ወዲያውኑ መጥተው ይደርሳሉ::
ከሰው ልጅ ብዙ የኖረው 1000 አመት ነው... አንድ ሁለት ሰዎች ከዛ የጨመሩ አሉ:: ሺ አመት የቆየውም ቢሆን ጨርሶ ሄዷል... ሰው የሆነ እንደሆነ እንደ እንጨት ቆሞ የሚቀር(የሚኖር) ነገር የለም:: እድሜው ትንሽ ነው... የሰራበት የሆነ እንደሆነ ብዙ ነው... ካልሰራበት ግን ትንሽ ነው::
ከ ሠይዲ አባ ራሙዝ ወአዝ የተወሰደ | 2 936 |
| 13 | اللهُ أَكْبَر، اللهُ أَكْبَر، اللهُ أَكْبَر
لَا إِلَهَ إِلَّا الله
وَاللهُ أَكْبَر اللهُ أَكْبَر وَلِلّٰهِ الْحَمْد
اللهُ أَكْبَر كْبِيرا ،
وَالْحَمْدُ لِلّٰهِ كَثِيرا وَسُبْحَانَ اللهِ بُكْرَة وَأَصِيلا
لَا إِلَهَ إِلَّا اللّٰه وَلَا تَعْبُدُ إِلَّا إِيَّاهُ مُخْلِصِيْنَ لَهُ الدِّينَ وَلَوْ كرِهَ الْكَافِرُونَ
لَا إِلَهَ إِلَّا الله وَحْدَه صَدَقَ وَعْدَه وَنَصَرَ عَبْدَه وَأَعَزَّ جُنْدَه وَهَزَمَ الْأَحْزَابَ وَحْدَه
لَا إِلَه إِلَّا الله وَاللهُ أُكْبَر، اللَهُ أَكْبَر وَلِلِّهِ الْحَمُد | 2 189 |
| 14 | ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁዑን
ሀያታቸውን ሙሉ በሸኾቹ መንገድ የኖሩ ፣ በሠይዲ ውዴታ እጅግ የዋለሉ ፣ ለዱኒያ ብልጭልጭ ቅንጣት ያልጏጉ ታላቅ ሙሪድ (ጋሽ አብደላ) በድንገት አመለጡን::
አላህ በወደዷቸው ፣ እድሜያቸውን ሙሉ በተከተሏቸው ሸይኾቻቸው ጥላ ስር ከነብያችንﷺ ጋር ያጎራብትልን:: ለወዳጅ ቤተሰብ ሁሉ ሶብሩን ይስጥልን🤲 | 2 371 |
| 15 | የቀድሞው የጠሮ መስጂድ ኢማም ሀጅ አብድልከሪም ሐፊዘሁላህ የዒድ ተክቢራ አዲስ አበባ እስታዲዯም
https://youtu.be/-TpZD-RGwCw?si=HsJFQemkrn1sgIuc | 1 738 |
| 16 | ከየትኛውም የአለም ጥግ ይምጣ ፣ ሀብታም ይሁን ድሀ ፣ አረብ ይሁን አጀም ልዩነት የለም:: VIP ፕሮቶኮል የለም:: ሚሊዮኖች እንደ አንድ ኡማ ለሀጅ ይሰበሰባሉ::
ዒድ ሙባረክ 💚 | 1 515 |
| 17 | ለመላው ሙስሊም ሙስሊማት እንኳን ለዒደል አድሀ በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: በአሉ የአንድነት ፣ የመተዛዘን ፣ የመዋደድና የመካከበር ይሆንልን ዘንድ ምኞታችን ነው::
#ኢድተክቢራ
#EidTekbira
#ዒድተክቢራ
#tekbira
#ተክቢራ
#Ethiopian | 1 609 |
| 18 | 💚🔥መገርገቢያ || ዒዘተ አልኢስላም
ሠላም ዐለይኩም ዒዘተ አልኢስላም ²
አባ ራሙዜ ሙንተሐአልመራም
የወጣቶች የሺሊላ መሽረብ | 1 549 |
| 19 | 💚🔥መገርገቢያ || ዒዘተ አልኢስላም
ሠላም ዐለይኩም ዒዘተ አልኢስላም ²
አባ ራሙዜ ሙንተሐአልመራም
የወጣት ሙሪዶች ሺሊላ መሽረብ
https://youtu.be/9X7f2W8tbQE?si=rRhaWvgBS8L5jMYF | 22 |
| 20 | ትውስ ሲለኝ ሁሉ የሚነደኝ : ውስጤን እንደ እሳት የሚፈጀኝ : እጅግ የሚቆጨኝ በሠይዲ... ዒልማቸው ወደር በሌለው ፣ ዊላያቸው እንደ ፀሀይ ፍንትው ብሎ በታይው ታላቅ ሸይኽ ዘመን ደርሼ መጠቀም ያለብኝን ያህል ሳልጠቀም ሰዉም በሚገባ ሳይጠቀምባቸው ያመለጡን ነገር ነው:: | 1 490 |
