ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ABRET PRO

ABRET PRO

前往频道在 Telegram

የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው @Abretpro

显示更多
4 665
订阅者
无数据24 小时
+147 天
+3630 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+42
在0个频道中
九月 '26
+153
在2个频道中
Get PRO
八月 '26
+105
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+128
在1个频道中
Get PRO
六月 '26
+101
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+71
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+85
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+89
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+83
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+111
在5个频道中
Get PRO
十二月 '25
+97
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+120
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+106
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+86
在2个频道中
Get PRO
八月 '25
+85
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+100
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+91
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+92
在2个频道中
Get PRO
四月 '25
+72
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+151
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+120
在2个频道中
Get PRO
一月 '25
+205
在4个频道中
Get PRO
十二月 '24
+156
在6个频道中
Get PRO
十一月 '24
+55
在2个频道中
Get PRO
十月 '24
+93
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+134
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+175
在3个频道中
Get PRO
七月 '24
+76
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+106
在2个频道中
Get PRO
五月 '24
+106
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+113
在3个频道中
Get PRO
三月 '24
+176
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+186
在3个频道中
Get PRO
一月 '24
+267
在2个频道中
Get PRO
十二月 '23
+106
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+141
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+94
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+128
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+81
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+70
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+59
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+87
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+94
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+105
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+118
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+181
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+79
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+82
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+68
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+94
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+116
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+147
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+239
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+186
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+126
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+116
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+138
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+135
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+63
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+99
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+117
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+144
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+134
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+182
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+246
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+235
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+173
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+176
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+159
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+198
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+937
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
11 十月+2
10 十月0
09 十月+1
08 十月+12
07 十月0
06 十月+3
05 十月+5
04 十月+3
03 十月+3
02 十月+7
01 十月+6
频道帖子
ምሁር እውቀቱን ለማስተላለፍ ፣ ዐሊም ዒልሙን ለማስተማር ፣ ተናጋሪ ንግግሩ እንዲደመጥ ኪሱና ደረጃው የሚታይበት ዘመን ላይ ነን:: ታዳጊ ወጣቶች በሀድራ ቢዚ አትሁኑ:: ወጥራቹ ተምራቹ ጥሩ ቦታና ሀላል ገንዘብ ያዙ:: ከዛ በገንዘብም በጉልበትም ታላላቆቹን ሀድራውን ኻድሙ:: ኢስነይን ሆነ መገርገቢያ ታዳጊዎች ብዙ በሀድራ ጠልቃቹ አትግቡ:: ተማሪዎች ሙአውዘተይን ፣ ሱራ ኢኽላስና ከቤት ሲወጣ የሚባሉ የጠዋት አዝካሮችን ቀርታቹ ወደ ትምህርታቹ ፣ ስራ ያለባቹም የጠዋት አዝካራችሁን ቀርታቹ ወደ ስራቹ:: ሐላል ከስብም ከዒባዳ ነው::

2
ዲን ዱንያመንዳ አላህ የቆየን ባሪቅም ዴንጏመታ አላህ የቆየን ኢትዮዽያ የሰላም ገነ የህር የአደብ ገነ የህር የአማን ገነ የህር ᎀᎀረ ᎀረታ እንም አላህ የቆየን ጌቱዋ ወአዝ ሲጨርሱ ያደርጉት ከነበረ
ዲን ዱንያመንዳ አላህ የቆየን ባሪቅም ዴንጏመታ አላህ የቆየን ኢትዮዽያ የሰላም ገነ የህር የአደብ ገነ የህር የአማን ገነ የህር ᎀᎀረ ᎀረታ እንም አላህ የቆየን ጌቱዋ ወአዝ ሲጨርሱ ያደርጉት ከነበረ ዱዓ የተወሰደ መገርገብያ 🤲
911
3
ኢትዮዽያ የሚባለው ቀይ ባህር አካብቦ ያስገባው ቦታ ነው:: ቀይ ባህር አካብቦ ያስገባው ቦታ ሰፊ ቦታ ነው... ሁሉም ቦታው አንድ መሆን ይገባው ነበር:: ኢትዮዽያ አንድ ቢሆን በአንድነት ቢሰበሰብ+1
ኢትዮዽያ የሚባለው ቀይ ባህር አካብቦ ያስገባው ቦታ ነው:: ቀይ ባህር አካብቦ ያስገባው ቦታ ሰፊ ቦታ ነው... ሁሉም ቦታው አንድ መሆን ይገባው ነበር:: ኢትዮዽያ አንድ ቢሆን በአንድነት ቢሰበሰብ ቁዋ ያገኝ ነበር:: አሁን ኤርትራ ለብቻችን እንሆናለን ይላሉ... ኤርትራ እንደሆነ ትግሬ የጥንትም ኢትዮዽያዊ ናቸው:: ከኢትዮዽያ ውጪ ነን ቢሉ መቼም ሚሰማቸው ሰው የለም:: መንግስት በራሳቹ ተዳደሩና ከኢትዮዽያ አትለዩ ብሏቸው ነበር:: አልመሰላቸውም እምቢ አሉ:: ብዙ ደ-ም ይፈሳል:: እነሱ ተሳስተው ነው እንጂ ከኢትዮዽያ አንድ ቢሆኑ ይሻላቸው ነበር:: ሠይዲ አባራሙዝ ቀደሰላሁ ሢረሁ በወአዝ ከተናገሩት የተወሰደ:: ሀገራችንን ህዝቦቿንም አላህ አማን ያድርግልን 🤲
1 353
4
مالنا شيئ سواكم اسمعو الطفليكم وهو قام ببابكم
مالنا شيئ سواكم اسمعو الطفليكم وهو قام ببابكم
1 202
5
ኸሚስ💚🔥 ሰላቱላሂ ፊኩሊ የውመን ወለይለቲ ዐላ አስሊል-ዉጁድ ሸምሱል-መዲነቲ የአብሬትዩ ሳኒ ቀደሰላሁ ሢረሁ መድህ በሐጅ መኪ እስከነ ፅሁፉ صلاة الله فى كل يوم وليلة على اصل الوجود شمس المدينة https://youtu.be/Al5bJ45CTkw?si=Ic1O-RC1woExbzP-
1 448
6
❤️ልጄን እተካለሁ እኔ እንኳ ብሞት 💚አደራ እለዋለሁ ባክንልኝ ስለኔ፡፡ ኑሩል አብሬት ሠይዲ(ቀ.ሢ) 🤝 ምትክ ልጃቸው ሠይድ ሙዘወድ ሐፊዘሁላህ🤲
❤️ልጄን እተካለሁ እኔ እንኳ ብሞት 💚አደራ እለዋለሁ ባክንልኝ ስለኔ፡፡ ኑሩል አብሬት ሠይዲ(ቀ.ሢ) 🤝 ምትክ ልጃቸው ሠይድ ሙዘወድ ሐፊዘሁላህ🤲
1 941
7
ዲን ዱንያችንንም አላህ ይጠብቀው አዛውንት ልጁንም አላህ ይጠብቀው ኢትዮዽያ የሰላም ሀገር ይሁን የአደብ ሀገር ይሁን የአማን ሀገር ይሁን ዳር ዳሩንም ሁሉንም አላህ ይጠብቀው ጌቱዋ ከወአዝ በሁዋላ ከ
ዲን ዱንያችንንም አላህ ይጠብቀው አዛውንት ልጁንም አላህ ይጠብቀው ኢትዮዽያ የሰላም ሀገር ይሁን የአደብ ሀገር ይሁን የአማን ሀገር ይሁን ዳር ዳሩንም ሁሉንም አላህ ይጠብቀው ጌቱዋ ከወአዝ በሁዋላ ከሚያደርጉት ዱዓ የተወሰደ:: ሀገራችን ሰላሙ ደፍርሷል:: ህዝባችን ሰላም ናፍቋል:: አላህ ሀገራችንን አማን ያድርግልን🤲
2 505
8
መገርገብያ💚 ✦✦✦ ✦✦✦ ኢትዮዽያ በፊትም የፈድል ሀገር ነው ፣ የሶሃባ ሀገር ነው... ኢትዮዽያ ብዙ ሶሓባ አለ... በሁዋላ የሆነ እንደሆነ ፈውጀን ፈውጀን ብዙ ሄዶዋል:: ሶሃባ በመጀመሪያ ወደ
መገርገብያ💚 ✦✦✦ ✦✦✦ ኢትዮዽያ በፊትም የፈድል ሀገር ነው ፣ የሶሃባ ሀገር ነው... ኢትዮዽያ ብዙ ሶሓባ አለ... በሁዋላ የሆነ እንደሆነ ፈውጀን ፈውጀን ብዙ ሄዶዋል:: ሶሃባ በመጀመሪያ ወደ ሐበሻ ሃገር ሂዱ አሏቸው... የማይዞልምም የማይዞለምበትም ነገር ሹም አለ.. ሄዳቹ ዒባዳ ስሩ አሏቸው:: መጥተው በጥሩ ሁኔታ ተቀበሏቸው.. ከፊሎቹ ቋሚ ሆነው ኖሩ.. እዚህ ይኖሩ የነበሩት ዙሪያቸውንም እዚሁ ትተው ሄዱ... ኑራቸውም እዚሁ ትተው ሄዱ... ፍሬዎቻቸው ኢላ የውመል ቂያማ ድረስ ተቀመጠ... ረሱለላህﷺ በሓበሻ ሰው ደስ አላቸው... ዱዓም አደረጉ:: ከሠይዲ አባራሙዝ ቀ.ሢ ወአዝ የተወሰደ:: ሀገራችንን አማን አላህ ያድርግልን🤲
2 147
9
ሠይዲ ቀደሰላሁ ሲረሁ በጣም ይገርመኝ ከነበረው ሁኔታቸው አንዱ በወጣት ማዲሆች ለሚለቀቁ መንዙማዎች የነበራቸው ቦታ ነበር:: ሐቂቃ የነቢﷺ ወዳጅ ለምሆናቸው አንዱ ምልክትም ነበር:: እራሳቸው እጅግ የላቁ የጠለቁ ማዲህ ፣ አባታቸው የመድሁ ባህር ፣ አያታቸው ኢማሙል አውሊያእ ፣ አክበር ወልይ የወልይ ልጅ ሆነው ሳለ በወጣቶች መንዙማ ሲነሽጡ እሃቸውን ሲያጨበጭቡ ሳይ ይገርመኝ ነበር:: የቀደምቱ የመሻኢኾቻን መንዙማ ለሀገራችን እስልምና ያበረከተው ከፍተኛ የሆነ አስተዋፅኦ እንዳለ ሆኖ ከተወሰኑ አመታት ወዲህ የወጣት ማዲህ መንዙማዎች ትውልዱን ታድገውታል ብዬ አምናለው:: የነብያችንንﷺ ክብርና ስርአት በጠበቀ መልኩ በጥሩ ገጣሚዎች ተፅፈው በወጣት ማዲሆች የሚለቀቁ መንዙማዎች ከፍተኛ ተፅእኖ አሳድረዋል:: ብዙሀን ወጣትን አነቃቅቷል ፣ ከነቢይﷺ ውዴታ ጋር አስተሳስሯል ፣ ሺ;ርክ ቢ;ድዓ እያለ ወጣቱን ይዞ ገደል ከሚዶለው ጀምዓ ለመታደግ ሰበብ ሆኗል:: ጥሩ ጥሩ ማዲሆችን ማበረታትና የሚያበላሹትን ተዉ ማለት ያስፈልጋል:: Huda production ጥንቅቅ ያሉ የሸይኾቻችን ጥንታዊውን ስርአት የጠበቁ አዳዲስ ውብ ስራዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው:: subscribe, share, like ብናደርገው እየተጠቀምን ስራው ላይ ያሉ ታታሪ ወንድሞቻችንንም እናበረታለን:: ለጏደኞችም እናጋራ🙏 https://youtube.com/@huda_production?si=ABhCIXiRT1AtA8Us
1 877
10
አልሐምዱሊላህ አላህ ውብ የሆነ ጁሙዓ አሰገደኝ😍 ከጁሙዓ በፊት የነበረው ንግግር ፣ ኹጥባው ፣ ሰላት ላይ የተቀረው ቁርአን ሁሉም ስለ አውሊያኡላህ ነበር:: ከኹጥባ ትንሽ ቀደም ብዬ ነበር መስጂድ
አልሐምዱሊላህ አላህ ውብ የሆነ ጁሙዓ አሰገደኝ😍 ከጁሙዓ በፊት የነበረው ንግግር ፣ ኹጥባው ፣ ሰላት ላይ የተቀረው ቁርአን ሁሉም ስለ አውሊያኡላህ ነበር:: ከኹጥባ ትንሽ ቀደም ብዬ ነበር መስጂድ የተገኘሁት:: ኢማሙ ንግግር እያደረጉ የነበረው ስለ አውሊያኡላህ ልቅና በይበልጥ ስለ ሠይዲ ሸይኽ አብዱል ቃዲር ጂላንይ ነበር:: ሸይኹ አሉ:- ልክ ነብያችንﷺ ጌታቸውን በጥልቀት ሲዘክሩት ከሁሉም ነገር ተገልለው ሂራእ ዋሻ ይሄዱ እንደነበር ሁሉ ሠይዲ አብዱልቃዲርም ጥልቅ በሆነ ተፈኩር ውስጥ ሲሆኑ ሳያውቁትም እግራቸው ወደመራቸው ወዳ ጫካ ወዘተ ይሄዱ ነበር:: ከነበሩበት ሓል መለስ ሲሉ ወደቤታቸው ይመለሱ ነበር:: አንድ ቀን በእለተ አርብ በእንዲ አይነት ሁኔታ ወደ ጫካ ወጥተው ሲመለሱ እገዛ የሚሻ አንድ ደካማ፣ አቅመ-ቢስ እና አሳዛኝ ሁኔታ ላይ ያለ ሰው አጋጠማቸው... እርዳታቸውንም ጠየቀ:: እሳቸውም ሰውየውን ሊያግዙት ሲሞክሩ ሰውየው በተአምራዊ ሁኔታ ጤናማ፣ ጠንካራ እና ብሩህ ገጽታ ያለው ሰው ሆነ። ከዚያም ሰውየው ማንነቱን ሲገልጽ የእስልምና ሃይማኖት ተምሳሌት መሆኑን አሳወቀ፤ ለሸይኹም እንዲህ አላቸው፡- "እኔ የአያትህ ሃይማኖት ነኝ፤ ታምሜና ተረስቼ ነበር፤ ነገር ግን አላህ በአንተ አማካኝነት እንደገና ሕያው አደረገኝ።" ይህ ክስተት ከተፈጸመ በኋላ፣ ሠይዲ ሸይኽ አብዱልቃዲር ለጁሙዐህ ሰላት ወደ መስጊድ ሲደርሱ፣ እዚያ የነበሩት ሰዎች ወዲያውኑ "ሙሕይዲን" (ሃይማኖትን ሕያው አድራጊ) በሚል ማዕረግ መጥራት ጀመሩ፤ ይህም ቀደም ሲል ተሰጥቷቸው የማያውቅ ስም ነበር። ቀደሰላሁ ሢረሁ
2 188
11
🎉 30,000 subscribers! 🎉 ለምታደርጉልን ድጋፍ ለእያንዳንዳችሁ ከልብ የመነጨ ምስጋና እናቀርባለን! ❤️ የምትሰጡን like ፣ comment ፣ share እና ማበረታቻ ለእኛ እጅግ ትልቅ
🎉 30,000 subscribers! 🎉 ለምታደርጉልን ድጋፍ ለእያንዳንዳችሁ ከልብ የመነጨ ምስጋና እናቀርባለን! ❤️ የምትሰጡን like ፣ comment ፣ share እና ማበረታቻ ለእኛ እጅግ ትልቅ ትርጉም አላቸው። 30 ሺህ ደርሰናል፤ ኢንሻአላህ አሁንም እያደግን ወደ ቀጣዩ የስኬት ጉዞ እንቀጥላለን! 🚀🙌
2 256
12
መገርገብያ ዒባዳ የሆነ እንደሆነ ኒّያ አለው:: ከኒያው በፊት ዓደቡ ጋር መድረስ ነው:: ከኒያ በሑዋላ በዐደቡ መግባት ነው:: ኒያ የሚጠናው በሐድረቱላህ ሙዐለቃ ከሆነ ነው:: ሙዐለቅ የሆነ ሰው ሁ
መገርገብያ ዒባዳ የሆነ እንደሆነ ኒّያ አለው:: ከኒያው በፊት ዓደቡ ጋር መድረስ ነው:: ከኒያ በሑዋላ በዐደቡ መግባት ነው:: ኒያ የሚጠናው በሐድረቱላህ ሙዐለቃ ከሆነ ነው:: ሙዐለቅ የሆነ ሰው ሁሌም በውስጡ (በኢባዳ) አለ:: መላኢካዎች ስራቸውም ነው... ኒያ አያስፈልጋቸውም:: አህሉላሆች የሆኑ እንደሆነ በውስጡ አሉ... ኒያ አያስፈልጋቸውም:: መቼም አንድ ግዜ ነይተው ገብተዋል... ከገቡ በሁዋላ ድጋሚ አይወጡም... ያው ስራቸውም ነው:: ሠይዲ አባራሙዝ ቀ.ሢ
3 183
13
የሸይኽ ሚስባህ መውሊደ ነቢይﷺ ጠሮ መስጂድ አካባቢ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው እሁድ መስከረም 03-01-2019 ከጠዋት ጀምሮ የሚከበር ይሆናል:: በጠዋቱ የአብሬትይ የመውሊድ ሲራ ኪታብ ዱረሩል መዓኒ
የሸይኽ ሚስባህ መውሊደ ነቢይﷺ ጠሮ መስጂድ አካባቢ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው እሁድ መስከረም 03-01-2019 ከጠዋት ጀምሮ የሚከበር ይሆናል:: በጠዋቱ የአብሬትይ የመውሊድ ሲራ ኪታብ ዱረሩል መዓኒ ይቀራል:: የነቢይﷺ መድህ እንደጉድ ይዘከራል:: መውሊዱ ለሁሉም ክፍት ነው:: የቻለ ሰው ቢገኝ ያለምንም ጥርጥር ይጠቀማል::
2 770
14
ሡፍያን አልثውሪይን ዋቢ አድርገው አብሬትዩ ሳኒ(ቀ.ሢ) ኪታባቸው ላይ እንደዘገቡት ሡፍያኑ ثውሪይ(ረ.ዐ) አለ:- በረሀ ላይ አንድን ሰው አየሁ እግሩን አያነሳም እንዲሁም አይሳርፍም በነብዩﷺ ላይ
ሡፍያን አልثውሪይን ዋቢ አድርገው አብሬትዩ ሳኒ(ቀ.ሢ) ኪታባቸው ላይ እንደዘገቡት ሡፍያኑ ثውሪይ(ረ.ዐ) አለ:- በረሀ ላይ አንድን ሰው አየሁ እግሩን አያነሳም እንዲሁም አይሳርፍም በነብዩﷺ ላይ ሰለዋት አውርዶ ቢሆን እንጂ:: ምንድነው ይሄ? ተሥቢህን እንዲሁም ተሕሊል ትተህ ሁሉንም በሰለዋት ቀየርክን? ብዬ ስለው ለመሆኑ አንተ ማን ነህ ብሎ ጠየቀኝ እኔ ሱፍያኑ ثውሪይ ነኝ አልኩት... ሶሀባ ባትሆን ኖሮ ሁኔታዬን ባልገለጽኩልሁ ሚስጥሬን ባልነገርኩህ ነበር። ከአባቴ ጋር ሆነን ወደ በይቱላህ ለሀጅ ጉዞ ወጣን ርቀን ከተጓዝን በሗላ መንግድ ላይ አባቴ ታሞ አረፍን በዛው አባቴ ሞ ተ ፊቱ ጠቆረ... ፊቱን በልብሶቹ ሸፈንኩት ድካም አይኖቼን አሸንፎ እንቅልፍ አሸለበኝ... በመናሜ አንድ ሰው አየሁ... እንደሱ ውብ የሆነ ፊት ፥ ፅዱ የሆነ ልብስ ፥ ልዩ የሆነ ማራኪ ሽታ አላየሁም:: አንድ እግሩን አንስቶ ሌላኛውን እግሩ ሲያሳርፍ አባቴ አጠገብ መጥቶ ደረሰ... የአባቴ ፊት ላይ የተሸፈነውን ልብስ ከፍቶ ፊቱን በእጁ አበሰው ጠቁሮ የነበረው የአባቴ ፊት በራ... ተመልሶ ወደ መጣበት ሊሄድ ሲል ልብሱን ይዤ ማን ነህ አንተ አባቴ ላይ ረሕመት አድርጎ አላህ የላከህ? አልኩት... አታውቀኝምን? እኔ ሳሂቡል ቁርአን ሙሐመድﷺ ቢን ዐብደላህ ነኝ... አባትህ ነፍሱ ላይ ኢስራፍ የሚሰራ ሰው ነበር... ነገር ግን አብዝቶ እኔ ላይ ሰለዋት ያወርድ ነበር... በጭንቁ ግዜ የኔን እገዛ(ጊያሳ) ጠየቀ በኔ ላይ አብዝቶ ሰለዋት ለሚያወርድ ሰው እኔ ረዳቱ ነኝ:: (reposted) ሰለዋቱ ረቢ ወሠላሙሁ💚
2 905
15
እዚህ ቦታ ሲደርሱ ልክ እንደ መዲና ቀልብ ይረጋጋል ፣ ሩሕ ሰላም ያገኛል ፣ ቀልብ በኢማን ይሞላል ፣ ጥርጣሬ ብዥታ ምናምን ብን ብሎ ይጠፋል::
እዚህ ቦታ ሲደርሱ ልክ እንደ መዲና ቀልብ ይረጋጋል ፣ ሩሕ ሰላም ያገኛል ፣ ቀልብ በኢማን ይሞላል ፣ ጥርጣሬ ብዥታ ምናምን ብን ብሎ ይጠፋል::
2 268
16
የሸኾቹ ወዳጅ የውድ ወንድማችን ዑስታዝ አብዱልሐሚድ እናት ወደ ማይቀረው ሀገር ተሻግረዋል… አላህ ከፍ ባለው ደረጃ በጀነቱ ያኑርልን ፣ ለዑስታዝ አብዱልሐሚድ ለወዳጅ ዘመዱ ሁሉ ብርታቱን አላህ ይስጥልን 🤲 አልፋቲሓ
2 681
17
የጉራጌ ማህበረሰብ በስፋት ይከተለው የነበራው ዋቅ እንዲሁም ቦዠ የሚባለው ባእድ እምነት ምን ያህል ጥልቅ እና ከማህበረሰቡ ጋር የተሳሰረ እንደነበር ብዙዎቻችን ላንገነዘበው እንችል ይሆናል:: ይህ ጭለማ በሸኾቹ ጥረት እጅግ ከፍተኛ በሆነ ጁህድ ተገርስሶ ነው በኑረል ኢማን የበራው:: ሠይድ ኢብራሂም የመጀመሪያው አብሬት ሸይኽ(ሠይድ ባኡ ሳኒ(ቀ.ሢ) አባት ከዚህ ባእድ አምልኮ መሪዎች ቤት ወጥተው ፣ ስርአቱን አዛብተው ፣ እጅግ ጉሩም በሆነ መልኩ በልጅነት እስልምናን ተቀብለው ፣ ጉራጌ ላይ የኢማን ችቦ ለኮሱ:: ይህን ግሩም ታሪክ fuad ዘርዘር አድርጎ በጥሩ ሁኔታ አቀናጅቶታል ተጋበዙልን https://youtu.be/pY2SrWRRFL8?si=IAFDQX7PzkuGLgVc
3 259
18
💚🔥 zahid ማማሪያዬ ነቢ | አብዱሰላም አበራ| እንዴት ነሁ | አዲስ ነሺዳ https://youtu.be/kGnOQcQgkWI?si=4ubrKNvlqBMVN8nC
2 524
19
ኸሚስ💚🔥 ሠላም ዐለይኩም ያኑሩ ያጣሀ በድረል ሙኒሩ ሶላቱላሂ ዐለይከ ማ ሐነ ሩሑ የዝኩሩ سلامْ عَلَيْكُمْ يَا نُورُ يَا طَهَ الْبَدْرُ الْمُنِيرُ صلاةُ اللهِ عَلَيْكَ مَا حَنَّ الرُّوحُ يَذْكُرُ የአብሬትዩ ሳኒ ሠይዲ አባ ራሙዝ(ቀ.ሢ) የመውሊድ መድህ በሸይኽ ኤሊያስ እና ሸይኽ ኸይሬ እስከነ ፅሁፉ https://youtu.be/nqHWxhbBEHo?si=rxlzhWwEAJUFo787
2 505
20
በልጅነቴ ነው በካሴት የተቀዳውን የአብሬትዩ ሳኒ ወአዝ አባቴ ከሆነ ቦታ አግኝተው በክብር ይዘዉት መጡ... ወቅቱ ባእደል መግሪብ ነው:: ፀጥ ረጭ ብለን ሁላችንም ተሰባስበንና ቴፑን ከበን በተዋዱእ
በልጅነቴ ነው በካሴት የተቀዳውን የአብሬትዩ ሳኒ ወአዝ አባቴ ከሆነ ቦታ አግኝተው በክብር ይዘዉት መጡ... ወቅቱ ባእደል መግሪብ ነው:: ፀጥ ረጭ ብለን ሁላችንም ተሰባስበንና ቴፑን ከበን በተዋዱእ በጥሞና የአባባን ድምፅና ወአዙን የሚያስተጋባውን ሰው አደመጥን:: የአነጋገር ዘይቤያቸው እጅግ ልዩ ነው:: ጉራጊኛ ቋንቋ በሳቸው አንደበት ሲሰማ ውበቱ ለጉድ ነው:: የዛን ቀን የሰማሁት ወአዝ ጥፍጥናው አሁን ድረስ ውስጤ አለ:: ለህይወቴ ሙሉ ቀለብ ሆኖኛል:: የዛን ቀን ከሰማሁትና ህይወቴን ያሰመረልኝ ወአዝ በጉራጊኛ + በአማርኛ እንካቹ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬👇 የኒዕማ ጉነረታ ኢማኑ ኢስላሙ... በሃንቄ የኸረ በኸረ አፊያው:: ዄተኽኖ ያነን ሰብ አነሴም ይብሬ ሀቅ ኤትገቧን:: አላህ ባበ ቃር ቲትብቋቄ ግዝየ ወሄ ቃሩ:: ያበ ሁታ ይጣኒሸ ቲቡሪ ወሄ ቃሩ:: ባነከዊ ሁታ ሰብር አንብኸሮቱ... ነከዊምታ ቦረ ኹታ ሰብር አንብኸሮቱ... ይጣኒሸ በሮቱ :: ይጣኒሸ የባር ሰብ ይወጣረ:: ይጣኒሸ የባረ ሰብ ቀልብመታ ያᎈ ጅስማመታ ያᎈ:: ይጣኒሸ ያንባረ ሰብ ፎያት ኤረኽብ ቀልብመታ ጅስማመታ ፎያት ኤረኽብ:: ━━━━━━⊱⊰━━━━━━አማሪኛ👇 የኒዕማ(ስጦታ) ራሱ(ቁንጮው) ኢማን ነው... እስልምና ነው:: ከዛ ቀጥሎ እንደሆነ አፊያ ነው:: ሁለቱ ያለው ሰው አንሶኛል ለማለት ሀቅ አይገባውም:: አላህ በሰጠ ነገር ሲብቃቁ ጥሩ ነው:: የሰጠው ነገር ይበቃኛል ሲባል ጥሩ ነው:: ባልተገኘው ነገር ሰብር አለማጣት ነው:: ተገኝቶ በታጣው(በሄደው) ሰብር አለማጣት ነው:: ይበቃኛል ማለት ነው:: ይበቃኛል ያለ ሰው ይበቃዋል:: ይበቃኛል ያለ ሰው ቀልቡም ያርፋል... ሰውነቱም ያርፋል:: ይበቃኛል ያላለ ሰው እረፍት አያገኝም:: ቀልቡም ጀሰዱም እረፍት አያገኝም::
3 876