en
Feedback
Nessim Mahaba 📚 نسيم المحبة 🛖

Nessim Mahaba 📚 نسيم المحبة 🛖

Open in Telegram

╱◥██████◣ │∩│🪟▤│🪟│ ▓▆▇█▓🚪▓█▇ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የ ቻናላችን ተከታታዬች በዚህ ቻናል ➤ ኢስላማዊ ባህሎችን ➤ የሀገራችን ዓሊሞች ስራዎችን ➤ ልዩልዩ መጽሐፍ pdf ➤ ዳእዋ መንዙማ ታሪኮችንና የተለያዩ ስራዎች እናቀርባለን ╱◥██████◣ │∩│🪟▤│🇪🇹 @nessim_muhaba ዓላማችን ኢስላማዊ ባህላችንን ማስፋፋት ነው♥

Show more
5 184
Subscribers
-224 hours
+157 days
+12130 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
September '26
September '26
+44
in 3 channels
August '26
+210
in 4 channels
Get PRO
July '26
+160
in 0 channels
Get PRO
June '26
+126
in 1 channels
Get PRO
May '26
+141
in 4 channels
Get PRO
April '26
+125
in 1 channels
Get PRO
March '26
+255
in 5 channels
Get PRO
February '26
+150
in 1 channels
Get PRO
January '26
+102
in 2 channels
Get PRO
December '25
+116
in 1 channels
Get PRO
November '25
+120
in 1 channels
Get PRO
October '25
+126
in 3 channels
Get PRO
September '25
+139
in 1 channels
Get PRO
August '25
+120
in 2 channels
Get PRO
July '25
+154
in 1 channels
Get PRO
June '25
+110
in 4 channels
Get PRO
May '25
+178
in 2 channels
Get PRO
April '25
+133
in 3 channels
Get PRO
March '25
+162
in 4 channels
Get PRO
February '25
+106
in 3 channels
Get PRO
January '25
+135
in 2 channels
Get PRO
December '24
+121
in 2 channels
Get PRO
November '24
+154
in 0 channels
Get PRO
October '24
+114
in 0 channels
Get PRO
September '24
+129
in 1 channels
Get PRO
August '24
+144
in 0 channels
Get PRO
July '24
+127
in 0 channels
Get PRO
June '24
+132
in 0 channels
Get PRO
May '24
+114
in 1 channels
Get PRO
April '24
+202
in 1 channels
Get PRO
March '24
+246
in 4 channels
Get PRO
February '24
+133
in 1 channels
Get PRO
January '24
+176
in 0 channels
Get PRO
December '23
+114
in 1 channels
Get PRO
November '23
+37
in 1 channels
Get PRO
October '23
+55
in 0 channels
Get PRO
September '23
+61
in 0 channels
Get PRO
August '23
+52
in 0 channels
Get PRO
July '23
+128
in 0 channels
Get PRO
June '23
+69
in 0 channels
Get PRO
May '23
+71
in 0 channels
Get PRO
April '23
+154
in 0 channels
Get PRO
March '23
+77
in 0 channels
Get PRO
February '23
+59
in 0 channels
Get PRO
January '23
+72
in 0 channels
Get PRO
December '22
+101
in 0 channels
Get PRO
November '22
+64
in 0 channels
Get PRO
October '22
+70
in 0 channels
Get PRO
September '22
+81
in 0 channels
Get PRO
August '22
+83
in 0 channels
Get PRO
July '22
+64
in 0 channels
Get PRO
June '22
+65
in 0 channels
Get PRO
May '22
+75
in 0 channels
Get PRO
April '22
+124
in 0 channels
Get PRO
March '22
+57
in 0 channels
Get PRO
February '22
+53
in 0 channels
Get PRO
January '22
+54
in 0 channels
Get PRO
December '21
+17
in 0 channels
Get PRO
November '21
+36
in 0 channels
Get PRO
October '21
+95
in 0 channels
Get PRO
September '21
+75
in 0 channels
Get PRO
August '21
+70
in 0 channels
Get PRO
July '21
+89
in 0 channels
Get PRO
June '21
+53
in 0 channels
Get PRO
May '21
+100
in 0 channels
Get PRO
April '21
+111
in 0 channels
Get PRO
March '21
+62
in 0 channels
Get PRO
February '21
+90
in 0 channels
Get PRO
January '21
+92
in 0 channels
Get PRO
December '20
+2 290
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
08 September+2
07 September0
06 September+6
05 September+7
04 September+7
03 September+8
02 September+9
01 September+5
Channel Posts
رَبِيعُ_القُلُوْبِ_مع_النزهة_الأخير_4.pdf1.40 MB

2
ከጥም በላይ የሆነ ፍቅር… ሰይዲና ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ [ረዲየላሁ ዐንሁ] የረሱለላህ [ﷺ] በልባቸው የነበራቸውን ቦታ ሲገልጹ፦ ««كان رسولُ الله ﷺ أحبَّ إلينا من أموالِنا وأولادِنا وآبائِنا وأمّهاتِنا، ومن الماءِ الباردِ على الظمأ»» «የአላህ መልእክተኛ [ﷺ] ከገንዘባችን፣ ከልጆቻችን፣ ከአባቶቻችን እና ከእናቶቻችን በላይ እኛ ዘንድ የተወደዱ ነበሩ፤ በከባድ ጥም ጊዜ ከሚጠጣ ቀዝቃዛ ውሃም በላይ የተወደዱ ነበሩ።» 💧 አስቡት!… ከፍተኛ ጥም ላይ ያለ ሰው ለቀዝቃዛ ውሃ ያለው ፍላጎት ምን ያህል ነው!?… በጥም ለነደደ አንጀት ጠብታ ውሃ ያለው ዋጋ ምን ያህል ነው?!… ከዚያ በላይ ነበር ለሶሓቦች የነቢዩ [ﷺ] ፍቅር! ይህ ሰሐቦች ለነቢዩ [ﷺ] የነበራቸው ፍቅር አጭር መግለጫ ነው። በእርግጥም የአላህን ነቢይ [ﷺ] መውደድ በአንደበት ብቻ የሚገለጽ መፎክር አይደለም። ሱናቸውን መከተል፣ ስነ-ምግባራቸውን መላበስ፣ ለፍጥረት ሁሉ ርኅራኄና ምሕረት ማሳየትን የሚያካትት ሰፊ ጉዳይ ነው።
556
3
የአላህ መልክተኛ [ﷺ] በሌሊት ከእንቅልፋቸው ሲነሱ፦ ❶ «ዐሥር ጊዜ «አላሁ አክበር»፤ ❷ ዐሥር ጊዜ «አልሐምዱ ሊላህ»፤ ❸ «ሱብሓነላሂ ወቢሐምዲሂ» ዐሥር ጊዜ፤ ❹ «ሱብሓነል-መሊኪል-ቁዱስ» ዐሥ
የአላህ መልክተኛ [ﷺ] በሌሊት ከእንቅልፋቸው ሲነሱ፦ ❶ «ዐሥር ጊዜ «አላሁ አክበር»፤ ❷ ዐሥር ጊዜ «አልሐምዱ ሊላህ»፤ ❸ «ሱብሓነላሂ ወቢሐምዲሂ» ዐሥር ጊዜ፤ ❹ «ሱብሓነል-መሊኪል-ቁዱስ» ዐሥር ጊዜ፤ ❺ «አስተግፊሩላህ» ዐሥር ጊዜ፤ ❻ «ላ ኢላሃ ኢለላህ» ዐሥር ጊዜ ይሉ ነበር። ከዚያም፦ ❼ ዐሥር ጊዜ «አላህ ሆይ! ከዱንያ ጭንቀትና ከቂያማ ቀን ጭንቀት በአንተ እጠበቃለሁ።» ይሉ ነበር። ከዚያም የሌሊት ሶላት ይጀምሩ ነበር።» 📚 አሕመድና አቡ ዳውድ ዘግበውታል፤ ይህ ቃል አቡ ዳውድ ያስተላለፉት ሲሆን በሐሰን ሰነድ የተዘገበ ነው።
539
4
https://vt.tiktok.com/ZSqYYt6Av/
1
5
https://vt.tiktok.com/ZSqYYypmA/
1
6
አህለን ወመርሀባ ነብዩ ራህማ
አህለን ወመርሀባ ነብዩ ራህማ
655
7
ከሞት በላይ የሆነ ፍቅር… በአንድ ወቅት የነቢዩ ﷺ ሶሓቦች ወደ አንድ አካባቢ ለዳዕዋ ተልከው ነበር። ነገር ግን ከሃዲያን በመንገድ አጥምደው ያዙአቸው። በግፍ የገደሉትን ገድለው የተወሰኑትን ወደ መካ በእስር አመጧቸው። ከእነርሱም መካከል ዘይድ ኢብኑ ደሲናህ [ረዲየላሁ ዐንሁ] ነበሩ። ወደ መካ ወስደው ለሶፍዋን ኢብኑ ኡመያህ ሸጧቸው። ሶፍዋንም ዘይድን የአባቱን ሞት ለመበቀል ሊገድላቸው አሰበ።… የግድያው ቀን ደረሰ። ዘይድ [ረዲየላሁ ዐንሁ] ከሞት ጋር ፊት ለፊት ቆሙ።… በዚያን ጊዜ አቡ ሱፍያን ወደ እርሳቸው ቀርቦ እንዲህ አላቸው፦ «ዘይድ ሆይ! ሙሐመድ [ﷺ] አሁን በአንተ ቦታ ቢሆንና አንተ በቤተሰቦችህ መካከል ብትሆን፣ ሙሐመድ [ﷺ] ላንተ ቤዛ እንዲገደሉ ትመኛለህ?» ዘይድ [ረዲየላሁ ዐንሁ] ምንም ሳያመነቱ መለሱ፦ «በአላህ እምላለሁ! ሙሐመድ [ﷺ] አሁን ባሉበት ቦታ እሾህ እንኳን እንዲወጋቸው፣ እኔ ግን በቤተሰቦቼ መካከል በሰላም እንድሆን አልወድም!» ሱብሐነላህ! እኔ ድኜ ቤተሰቦቼ ጋር ለመመለስ እርሳቸው በዚያ ፈንታ አይደለም መገደል እሾህ እንዲወጋቸው እንኳን አልሻም አሉ!… አቡ ሱፍያን በዚህ መልስ በጣም ተደንቀው እንዲህ አሉ: ‐ «የሙሐመድ [ﷺ] ሶሓቦች ለሙሐመድ [ﷺ] ያላቸውን ፍቅር ያህል አንድ ሰው ሌላን ሰው ሲወድ አላየሁም!» : ተመልከቱ! የዘይድ ንግግር የአንድ ሰው የመጨረሻ ቃል ብቻ አልነበረም። ሶሐቦች ለነቢዩ [ﷺ] የነበራቸውን የማይነጥፍ ፍቅር የሚመሰክር ቃል ነበር። ከዚያም ዘይድ [ረዲየላሁ ዐንሁ] ተገደሉ። ሰውነታቸው ወደ አፈር ተመለሰ፤ ነገር ግን ታሪካቸው በየዘመኑ የሚመነዘር የአፍቃሪዎች ፈለግ ሆነ። ፍቅር ማለት የአንደበት ጨዋታ አይደለም። በመስዋዕትነትና በታማኝነት የሚረጋገጥ ተመን አልባ እንቁ ነው። ዘይድ [ረዲየላሁ ዐንሁ] ለራሳቸው ሕይወት ሲሉ የነቢዩ [ﷺ] ሕይወት እንዲጎዳ ማሰብ እንኳን አልፈለጉም። እሾህ እንዲወጋቸው ማሰብ እንኳን ልባቸው አልፈቀዱም! ረዲየላሁ ዐንሁ ወዐን አስሓቢ ነቢይ [ﷺ] : አላህ የሰይዳችንን ፍቅር በልባችን ያኑርልን! ሱናቸውን ይርዘቀን! ከባንዲራቸው ስር ይቀስቅሰን! በእጃቸው ሐውዷቸውን ያጠጣን! አሚን!
736
8
በድሬ ሐሪማ ተወሱላት አውታድ መንዙማ LYRICS VIDEO MENZUMA TAWSULAT DUA'A شي لله سيد يا شهاب الداني || مكتوبه https://youtube.com/watch?v=L7YjRTd-1E8&si=di2kIGSN5vfXV-tB
712
9
المنحة الغيبية في الرد على فرقة الوهابية للمحديث الكبير الشيخ محمد سراج المفتي بن الشيخ محمد سعيد الجبرتي الأني قدس الله سره ونفعنا بأسراره أمين ታላቁ ሊቅ የሐዲስ ባለሙያ የጊዜያችን ብርሃን [ሙፍቲ ሙሀመድ ሲራጅ ሸኽ ሙሀመድ ሰኢድ አል-አንይ #ሙፍቲ_ራያ] ኪታብ በ pdf ሐፊዘሁሏሁ ተዓላ፣ ብርታቱንም ደራርቦ ይደርብላቸው። የምንጠቀምባቸው አላህ ያድርገን አሜን
657
10
No text...
610
11
📚 رسالة قلائد الدرر في مناقب سيدنا الشيخ عمر ✍️ تأليف الفقير إلى رحمة الغني القدير، عبد الله ابي بكر بن عثمان القادري الهرري @MuhammedNessim
597
12
No text...
573
13
📚 كتاب جواهر الدّرر المشتمل على بعض مؤلفات السيد عمر بن علي الغلمسي الهرري ✍️ تأليف سيدي الشيخ عمر بن علي @MuhammedNessim
533
14
كتاب جواهر الدرر تأليف سيدي الشيخ عمر بن علي الغلمسي
كتاب جواهر الدرر تأليف سيدي الشيخ عمر بن علي الغلمسي
518
15
كتاب شفاء القلوب في مناقب صاحب النبي المحبوب السيد علي بن الشيخ أمانيّ المرسي نسبا الإفاتي الخيرأنبي المتوفي سنة ١٣٨١ هـ @MuhammedNessim
506
16
كتاب شفاء القلوب في مناقب صاحب النبي المحبوب السيد علي بن الشيخ أمانيّ المرسي نسبا الإفاتي الخيرأنبي المتوفي سنة ١٣٨١ هـ
كتاب شفاء القلوب في مناقب صاحب النبي المحبوب السيد علي بن الشيخ أمانيّ المرسي نسبا الإفاتي الخيرأنبي المتوفي سنة ١٣٨١ هـ
497
17
المنحة الربانية في شرح المنظومة البقونية، تأليف المحديث الكبير الشيخ محمد سراج المفتي بن الشيخ محمد سعيد الجبرتي الأني حفظه الله وقواه ونفعنا بأسراره أمين @MuhammedNessim
467
18
المنحة الربانية في شرح المنظومة البقونية، تأليف المحديث الكبير الشيخ محمد سراج المفتي بن الشيخ محمد سعيد الجبرتي الأني حفظه ا
المنحة الربانية في شرح المنظومة البقونية، تأليف المحديث الكبير الشيخ محمد سراج المفتي بن الشيخ محمد سعيد الجبرتي الأني حفظه الله وقواه ونفعنا بأسراره أمين
506
19
دلائل الخيرات.apk
532
20
ቅዱስ ቁርአን አማርኛ.apk
547