uz
Feedback
ABRET PRO

ABRET PRO

Kanalga Telegram’da o‘tish

የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው @Abretpro

Ko'proq ko'rsatish
4 499
Obunachilar
+324 soatlar
+117 kunlar
+5430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+109
1 kanalda
Iyun '26
+101
0 kanalda
Get PRO
May '26
+71
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+85
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+89
1 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+83
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+111
5 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+97
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+120
2 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+106
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+86
2 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+85
1 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+100
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+91
0 kanalda
Get PRO
May '25
+92
2 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+72
1 kanalda
Get PRO
Mart '25
+151
1 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+120
2 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+205
4 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+156
6 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+55
2 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+93
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+134
1 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+175
3 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+76
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+106
2 kanalda
Get PRO
May '24
+106
1 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+113
3 kanalda
Get PRO
Mart '24
+176
1 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+186
3 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+267
2 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+106
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+141
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+94
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+128
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+81
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+70
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+59
0 kanalda
Get PRO
May '23
+87
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+94
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+105
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+118
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+181
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+79
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+82
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+68
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+94
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+116
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+147
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+239
0 kanalda
Get PRO
May '22
+186
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+126
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+116
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+138
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+135
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+63
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+99
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+117
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+144
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+134
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+182
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+246
0 kanalda
Get PRO
May '21
+235
0 kanalda
Get PRO
Aprel '21
+173
0 kanalda
Get PRO
Mart '21
+176
0 kanalda
Get PRO
Fevral '21
+159
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '21
+198
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '20
+937
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
28 Iyul0
27 Iyul+3
26 Iyul+6
25 Iyul+6
24 Iyul+4
23 Iyul+4
22 Iyul+1
21 Iyul+1
20 Iyul+1
19 Iyul+3
18 Iyul+5
17 Iyul+8
16 Iyul+4
15 Iyul+4
14 Iyul+4
13 Iyul+3
12 Iyul+4
11 Iyul+3
10 Iyul+4
09 Iyul+6
08 Iyul+3
07 Iyul+4
06 Iyul+7
05 Iyul+3
04 Iyul+4
03 Iyul+5
02 Iyul+5
01 Iyul+4
Kanal postlari
የተወዳጁ ሸይኻችን ሠይዲ ሸይኽ ሚቅባሰል ኑር አልአብሬትይ (ቀ.ሢ) አመታዊ የቁርአን ኸትም እና ዱዓ ፕሮግራም በዛሬው ሰፈር 10 ከጠዋቱ ጀምሮ እይተካሄደ ነው::
+1
የተወዳጁ ሸይኻችን ሠይዲ ሸይኽ ሚቅባሰል ኑር አልአብሬትይ (ቀ.ሢ) አመታዊ የቁርአን ኸትም እና ዱዓ ፕሮግራም በዛሬው ሰፈር 10 ከጠዋቱ ጀምሮ እይተካሄደ ነው::

2
ጥማቱ እንዲ ነው ተብሎ በማይባለት በዛ የጭንቅ ቀን ሰዎች ወደ ሐውዱ ይመጣሉ... በእኔ ላይ አብዝተው ሰለዋት ከሚያወርዱት በቀር አላውቃቸውም ብለዋል ሐቢባችንﷺ ‎ﷴﷺ ❤️ ዘንድ መታወቅ ከፈለግክ ሶ
ጥማቱ እንዲ ነው ተብሎ በማይባለት በዛ የጭንቅ ቀን ሰዎች ወደ ሐውዱ ይመጣሉ... በእኔ ላይ አብዝተው ሰለዋት ከሚያወርዱት በቀር አላውቃቸውም ብለዋል ሐቢባችንﷺ ‎ﷴﷺ ❤️ ዘንድ መታወቅ ከፈለግክ ሶላት አለ ነቢ አብዛ 🙏
885
3
የዛሬ ሁለት አመት በሰፈር ወር 10ኛው ቀን 1446 እንደ አመተ ሂጅራ ነበር ተወዳጁን ፣ ታላቁን የአላህ ወልይ ፣ በሻሻው ሸይኻችንን ከጎናችን ያጣነው:: ወፋታቸው ለወዳጅ ቤተሰባቸው እጅግ ከባድ ሀ
የዛሬ ሁለት አመት በሰፈር ወር 10ኛው ቀን 1446 እንደ አመተ ሂጅራ ነበር ተወዳጁን ፣ ታላቁን የአላህ ወልይ ፣ በሻሻው ሸይኻችንን ከጎናችን ያጣነው:: ወፋታቸው ለወዳጅ ቤተሰባቸው እጅግ ከባድ ሀዘን ቢሆንም ለእሳቸው ግን ኻሊቃቸውን የተገናኙበት ፣ ከዚህች ከንቱ አለም ጣጣ ያረፉበት ፣ የናፈቋቸውን ሁሉ ያገኙበት ትልቅ ቀን ነው:: አልፋቲሓ 🤲
1 064
4
ያስያዙንን ይዘናል:: ኢሻአላህ አንለቅም! ☆ ☆ ☆ እናንተ የባእ ቤተሰቦች ሆይ ከሠይድ ባኡ ሳኒ (ቀ.ሢ) የተዘረጋ የሆነ ገመድ (መንገድ) አለላቹ... እሱን አጥብቃችሁ ያዙ ! አብሬትዩ ሳሊስ (ቀ
ያስያዙንን ይዘናል:: ኢሻአላህ አንለቅም! ☆ ☆ ☆ እናንተ የባእ ቤተሰቦች ሆይ ከሠይድ ባኡ ሳኒ (ቀ.ሢ) የተዘረጋ የሆነ ገመድ (መንገድ) አለላቹ... እሱን አጥብቃችሁ ያዙ ! አብሬትዩ ሳሊስ (ቀ.ሢ) በአንድ መድሀቸው ካሰፈሩት يا بن باء إن لكم بحبيبي الله سيدكم حبل ودي من اكبركم فالزمه يا اولو الحمم
1 260
5
ያንዳንዶቹ እጣ እንደው ለጉድ ነው:: በመላው አለም የሱፍይ ጠሪቃዎች የሠይዲ አብዱልቃዲር ጂላኒይ ስም እንደሚወሳው ሁሉ በሀበሻ ዳር እስከዳር የዳናው ጌታ ይወሳሉ:: ትልልቅ የተባሉ እጅግ ብዙ ሀሪማ
ያንዳንዶቹ እጣ እንደው ለጉድ ነው:: በመላው አለም የሱፍይ ጠሪቃዎች የሠይዲ አብዱልቃዲር ጂላኒይ ስም እንደሚወሳው ሁሉ በሀበሻ ዳር እስከዳር የዳናው ጌታ ይወሳሉ:: ትልልቅ የተባሉ እጅግ ብዙ ሀሪማዎች ሁሉ የዳኖቹ አሻራ አርፎበታል:: መገን ሺሀቡ ዳንይ💚 شي لله شي لله شهاب الداني محراب مدور النور العرشي
1 525
6
ለኸሚሱ ከዚህ የተሻለ ስጦታ አጣሁ በድጋሚ የተፖሰተ ✦✦✦ በሸዋል ወር ከዙሁር ሶላት ራቲባ በሁዋላ ምንም አይነት ሌላ ንግግር ሳላስከትል ተኛሁ... በመናሜ የዚህ ሰለዋት ዋሪዳ የተስተካከለ ሆኖ መጣ+2
ለኸሚሱ ከዚህ የተሻለ ስጦታ አጣሁ በድጋሚ የተፖሰተ ✦✦✦ በሸዋል ወር ከዙሁር ሶላት ራቲባ በሁዋላ ምንም አይነት ሌላ ንግግር ሳላስከትል ተኛሁ... በመናሜ የዚህ ሰለዋት ዋሪዳ የተስተካከለ ሆኖ መጣ "እኔ የተሻልኩ ምርጥ የሆንኩ ሶለዋት ነኝ... ኪብሪተል አሕመር እባላለው..." አለኝ:: ቀራሁት መለኮታዊ የሆነ ኑር ሞልቶ አየሁ... ከአሥራሩ ክብደት የተነሳ መቆም አልቻልኩም፣ ምንም እንኳን የጀምዓ ሰላት ቦታ ቅርብ ቢሆንም ለአስር፣ ለመግሪብ ፣ ለኢሻ እና ለሱብሂ ሶላት ወደ መስጂድ መሄድ አልቻልኩም። ከዚያም ኃጢአቴን አስታወስኩና ኪብሪትን መክተብ ለመተው ወሰንኩ፣ የዛኔ ሸክሙ ቀለለኝ... የረጀብ ወር ሲገባ(ወራቶች አልፈው) ኪብሪተል አህመር የተከተበች ሆና ዳግም አየሗት... በውስጧ ብዙ እንግዳ የሆኑ ግሩም ሚስጥሮችን አየሁባት... እያንዳንዱ ሀርፏ እንደ ዋንጫ ባለ እቃ በውስጧ ብዙ አይነት መጠጥ ያለበት ሆና ዙሪያዋ ቀይ ብርሀን በሚያበሩ ሲማሮች ተከባለች፣ የኪብሪተል አሕመር ቀለሞቿ እንደ ነጭ ከዋክብት የሚያንፀባርቁ ሆነው ወደፈለጉበት እየበረሩ ሄደው ያበራሉ። ከነቃሁ በሁዋላ ምንም እንኳ እንዲህ ያሉ ሚስጥሮችን ለማየት ብቁ ባልሆንም ይህን ጉዳይ ማሰላሰሌን ቀጠልኩ። ለነቢﷺ ኡመት ከፍተኛ የሆነ ጥቅም እንዳለው የቂን ባልኩ ጊዜ ከመተው ተቆጠብኩ። ብቁ ባልሆንም ለመጻፍ ፍቃድ ጠየቅሁና መፃፍ ጀመርኩ። አላማዬ የአላህን እና የነብዩንﷺ ውዴታ መፈለግ ብቻ ነበር:: አላህም እንደሚፈቅደው ተስፋ አደርጋለሁ። 🤍ሠይዲ አባ ራሙዝ ቀ.ሢ
2 537
7
አብሬትዬ (ቀ.ሢ) በወአዛቸው ስለ አጅ ነቢ ካስተማሩበት ☆ ☆ ☆ በነቢ ኢሳ አለይሂ ሠላም ዘመን ዝናብ ጠፋ:: ዱዓ ቢለመን ቢለመን ጭራሹኑ ዝናብ ታጣ:: ኢስቲስቃእ ብለው ሰዉን ሰበሰቡ... ተራ በ
አብሬትዬ (ቀ.ሢ) በወአዛቸው ስለ አጅ ነቢ ካስተማሩበት ☆ ☆ ☆ በነቢ ኢሳ አለይሂ ሠላም ዘመን ዝናብ ጠፋ:: ዱዓ ቢለመን ቢለመን ጭራሹኑ ዝናብ ታጣ:: ኢስቲስቃእ ብለው ሰዉን ሰበሰቡ... ተራ በተራ ዱዓ ይለምን አሉ:: ሁሉም ሰው ለምኖ አንድ አይነ ስውር ሰውዬ ተራ ደረሰው:: ዱዓ አድርግ ተባለ... "እኔ ብዙ ወንጀል ሰርቻለው... ዱዓ ማድረግ እፈራለው" አላቸው:: ምን አደረግክ ብለው ጠየቁት... አንድ ቀን አጅነቢ አየሁና ለጀዛአው ብዬ አይኔን አጠፋሁት" አላቸው:: ዱዓ ለምን አሉት:: ወዲያው እጁን ቢዘረጋ በዛው በዘረጋው እጁ ዝናብ ዘነበ::
2 203
8
የጌቶ ሸይኽ ሙሐመድ ያሲን ሻንዳ በተባለ ቦታ እጅግ ሸሪዓ አጥብቀው ዒባዳቸውን አጥብቀው ይዘው ተቀምጠው ነበር ይላሉ... በጣም ተቂይ አላህን የሚፈሩ ሰው ነበሩ:: አንድ ፉቀራ የሚመስል ከየት እንደ
የጌቶ ሸይኽ ሙሐመድ ያሲን ሻንዳ በተባለ ቦታ እጅግ ሸሪዓ አጥብቀው ዒባዳቸውን አጥብቀው ይዘው ተቀምጠው ነበር ይላሉ... በጣም ተቂይ አላህን የሚፈሩ ሰው ነበሩ:: አንድ ፉቀራ የሚመስል ከየት እንደመጣ የማይታወቅ ሰው መጥቶ ገባ:: ይህ ሰው ሸይኽ ሙሐመድ ያሲን እያታለሉህ ነው... ሸሪዐ እንዳልሆነ እየመሩህ ነው... ተዋቸው አትከተላቸው ብሎ ሰበከ:: ከየት እንደመጣ እንኳን የማያውቀው ጃሂል ሰው ስለነገረው ብቻ ለሰላት እሳቸው ጋር መግባት ትቶ እንዲሁ ባከነ:: ከሠይዲ አባ ራሙዝ (ቀ.ሢ) ወአዝ የተወሰደ
2 327
9
ምንም እንኳ በእምነት የምንለያይባቸው አንዳንድ ነጥቦች ቢኖሩም እንደ ህዝብ ፣ እንደ ሙስሊም ኡማም አለም ከኢራኖች እጅግ ብዙ ብዙ መማር ይኖርበታል:: (ረሒመሁላህ)
ምንም እንኳ በእምነት የምንለያይባቸው አንዳንድ ነጥቦች ቢኖሩም እንደ ህዝብ ፣ እንደ ሙስሊም ኡማም አለም ከኢራኖች እጅግ ብዙ ብዙ መማር ይኖርበታል:: (ረሒመሁላህ)
2 180
10
የሀገራችን ሀቂቃ መሻኢኾች ቁርአንን ሆነው ተገኙ... ሁለመናቸው ወደ እስልምና ተጣሪ ዳእዋ ሆነ:: ያያቸው ሁሉ በንፁሁ ፍቅራቸው ወድቆ ተማረከ... መንገዳቸውንም ወደደ:: ትክክለኛ ሙስሊም ሆነው ተ
የሀገራችን ሀቂቃ መሻኢኾች ቁርአንን ሆነው ተገኙ... ሁለመናቸው ወደ እስልምና ተጣሪ ዳእዋ ሆነ:: ያያቸው ሁሉ በንፁሁ ፍቅራቸው ወድቆ ተማረከ... መንገዳቸውንም ወደደ:: ትክክለኛ ሙስሊም ሆነው ተገኙ... ብዙሀኑም ሰለመላቸው::
2 824
11
አፈር ኸሚሱ:- ሰሉ ዐለ ነቢ ﷺ አላሁመ ሶሊ ወባሪክ ዓላ ሠይዲና ወመውላና ሙሐመድ ሢሩ መያዲኒ አንዋሪ ላሁቲላህ ወቀባሢ ተጀሊያቲ ሐድረቲላህ ወመሻሪቁ አንዋሪ ቁሉቢ አሕባቢላህ ወዐላ አሊሂ ወሳሕቢሂ
አፈር ኸሚሱ:- ሰሉ ዐለ ነቢ ﷺ አላሁመ ሶሊ ወባሪክ ዓላ ሠይዲና ወመውላና ሙሐመድ ሢሩ መያዲኒ አንዋሪ ላሁቲላህ ወቀባሢ ተጀሊያቲ ሐድረቲላህ ወመሻሪቁ አንዋሪ ቁሉቢ አሕባቢላህ ወዐላ አሊሂ ወሳሕቢሂ ወሠለም
2 578
12
የሰው ልጅ ሀሳቡ ምኞቱ ብዙ ነው... ይመጣል የተባለው ዘመን የሚመጣ አይመስለውም... ልጅ የሆነ እንደሆነ አድጌ ፂም አበቅላለው ብሎ አይልም... ደርሼ ትልቅ ሰው(ሽማግሌ) እሆናለሁ ብሎ አይልም..
የሰው ልጅ ሀሳቡ ምኞቱ ብዙ ነው... ይመጣል የተባለው ዘመን የሚመጣ አይመስለውም... ልጅ የሆነ እንደሆነ አድጌ ፂም አበቅላለው ብሎ አይልም... ደርሼ ትልቅ ሰው(ሽማግሌ) እሆናለሁ ብሎ አይልም... ነገር ግን ሁሉም ወዲያውኑ መጥተው ይደርሳሉ:: ከሰው ልጅ ብዙ የኖረው 1000 አመት ነው... አንድ ሁለት ሰዎች ከዛ የጨመሩ አሉ:: ሺ አመት የቆየውም ቢሆን ጨርሶ ሄዷል... ሰው የሆነ እንደሆነ እንደ እንጨት ቆሞ የሚቀር(የሚኖር) ነገር የለም:: እድሜው ትንሽ ነው... የሰራበት የሆነ እንደሆነ ብዙ ነው... ካልሰራበት ግን ትንሽ ነው:: ከ ሠይዲ አባ ራሙዝ ወአዝ የተወሰደ
2 936
13
اللهُ أَكْبَر، اللهُ أَكْبَر، اللهُ أَكْبَر لَا إِلَهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَر اللهُ أَكْبَر وَلِلّٰهِ الْحَمْد اللهُ أَكْبَر كْبِيرا ، وَالْحَمْدُ لِلّٰهِ كَثِيرا وَسُبْحَانَ اللهِ بُكْرَة وَأَصِيلا لَا إِلَهَ إِلَّا اللّٰه وَلَا تَعْبُدُ إِلَّا إِيَّاهُ مُخْلِصِيْنَ لَهُ الدِّينَ وَلَوْ كرِهَ الْكَافِرُونَ لَا إِلَهَ إِلَّا الله وَحْدَه صَدَقَ وَعْدَه وَنَصَرَ عَبْدَه وَأَعَزَّ جُنْدَه وَهَزَمَ الْأَحْزَابَ وَحْدَه لَا إِلَه إِلَّا الله وَاللهُ أُكْبَر، اللَهُ أَكْبَر وَلِلِّهِ الْحَمُد
2 189
14
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁዑን ሀያታቸውን ሙሉ በሸኾቹ መንገድ የኖሩ ፣ በሠይዲ ውዴታ እጅግ የዋለሉ ፣ ለዱኒያ ብልጭልጭ ቅንጣት ያልጏጉ ታላቅ ሙሪድ (ጋሽ አብደላ) በድንገት አመለጡን:: አላህ በወ
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁዑን ሀያታቸውን ሙሉ በሸኾቹ መንገድ የኖሩ ፣ በሠይዲ ውዴታ እጅግ የዋለሉ ፣ ለዱኒያ ብልጭልጭ ቅንጣት ያልጏጉ ታላቅ ሙሪድ (ጋሽ አብደላ) በድንገት አመለጡን:: አላህ በወደዷቸው ፣ እድሜያቸውን ሙሉ በተከተሏቸው ሸይኾቻቸው ጥላ ስር ከነብያችንﷺ ጋር ያጎራብትልን:: ለወዳጅ ቤተሰብ ሁሉ ሶብሩን ይስጥልን🤲
2 371
15
የቀድሞው የጠሮ መስጂድ ኢማም ሀጅ አብድልከሪም ሐፊዘሁላህ የዒድ ተክቢራ አዲስ አበባ እስታዲዯም https://youtu.be/-TpZD-RGwCw?si=HsJFQemkrn1sgIuc
1 738
16
ከየትኛውም የአለም ጥግ ይምጣ ፣ ሀብታም ይሁን ድሀ ፣ አረብ ይሁን አጀም ልዩነት የለም:: VIP ፕሮቶኮል የለም:: ሚሊዮኖች እንደ አንድ ኡማ ለሀጅ ይሰበሰባሉ:: ዒድ ሙባረክ 💚+2
ከየትኛውም የአለም ጥግ ይምጣ ፣ ሀብታም ይሁን ድሀ ፣ አረብ ይሁን አጀም ልዩነት የለም:: VIP ፕሮቶኮል የለም:: ሚሊዮኖች እንደ አንድ ኡማ ለሀጅ ይሰበሰባሉ:: ዒድ ሙባረክ 💚
1 515
17
ለመላው ሙስሊም ሙስሊማት እንኳን ለዒደል አድሀ በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: በአሉ የአንድነት ፣ የመተዛዘን ፣ የመዋደድና የመካከበር ይሆንልን ዘንድ ምኞታችን ነው:: #ኢድተክቢራ #EidTekbira #ዒድተክቢራ #tekbira #ተክቢራ #Ethiopian
1 609
18
💚🔥መገርገቢያ || ዒዘተ አልኢስላም ሠላም ዐለይኩም ዒዘተ አልኢስላም ² አባ ራሙዜ ሙንተሐአልመራም የወጣቶች የሺሊላ መሽረብ
1 549
19
💚🔥መገርገቢያ || ዒዘተ አልኢስላም ሠላም ዐለይኩም ዒዘተ አልኢስላም ² አባ ራሙዜ ሙንተሐአልመራም የወጣት ሙሪዶች ሺሊላ መሽረብ https://youtu.be/9X7f2W8tbQE?si=rRhaWvgBS8L5jMYF
22
20
ትውስ ሲለኝ ሁሉ የሚነደኝ : ውስጤን እንደ እሳት የሚፈጀኝ : እጅግ የሚቆጨኝ በሠይዲ... ዒልማቸው ወደር በሌለው ፣ ዊላያቸው እንደ ፀሀይ ፍንትው ብሎ በታይው ታላቅ ሸይኽ ዘመን ደርሼ መጠቀም ያለ
ትውስ ሲለኝ ሁሉ የሚነደኝ : ውስጤን እንደ እሳት የሚፈጀኝ : እጅግ የሚቆጨኝ በሠይዲ... ዒልማቸው ወደር በሌለው ፣ ዊላያቸው እንደ ፀሀይ ፍንትው ብሎ በታይው ታላቅ ሸይኽ ዘመን ደርሼ መጠቀም ያለብኝን ያህል ሳልጠቀም ሰዉም በሚገባ ሳይጠቀምባቸው ያመለጡን ነገር ነው::
1 490