ABRET PRO
الذهاب إلى القناة على Telegram
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው @Abretpro
إظهار المزيد4 665
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+147 أيام
+3630 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '26
+42
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+153
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+105
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+128
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+101
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+71
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+85
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+89
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+83
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+111
في 5 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+97
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+120
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+106
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+86
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+85
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+100
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+91
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+92
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+72
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '25
+151
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+120
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '25
+205
في 4 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+156
في 6 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+55
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+93
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+134
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+175
في 3 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+76
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+106
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '24
+106
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+113
في 3 قنوات
Get PRO
مارس '24
+176
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+186
في 3 قنوات
Get PRO
يناير '24
+267
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+106
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+141
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+94
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+128
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+81
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+70
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+59
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+87
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+94
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+105
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+118
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+181
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+79
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+82
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+68
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+94
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+116
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+147
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+239
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+186
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+126
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+116
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+138
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+135
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+63
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+99
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+117
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+144
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+134
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+182
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+246
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+235
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+173
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+176
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+159
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+198
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+937
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 11 أكتوبر | +2 | |||
| 10 أكتوبر | 0 | |||
| 09 أكتوبر | +1 | |||
| 08 أكتوبر | +12 | |||
| 07 أكتوبر | 0 | |||
| 06 أكتوبر | +3 | |||
| 05 أكتوبر | +5 | |||
| 04 أكتوبر | +3 | |||
| 03 أكتوبر | +3 | |||
| 02 أكتوبر | +7 | |||
| 01 أكتوبر | +6 |
منشورات القناة
ምሁር እውቀቱን ለማስተላለፍ ፣ ዐሊም ዒልሙን ለማስተማር ፣ ተናጋሪ ንግግሩ እንዲደመጥ ኪሱና ደረጃው የሚታይበት ዘመን ላይ ነን::
ታዳጊ ወጣቶች በሀድራ ቢዚ አትሁኑ:: ወጥራቹ ተምራቹ ጥሩ ቦታና ሀላል ገንዘብ ያዙ:: ከዛ በገንዘብም በጉልበትም ታላላቆቹን ሀድራውን ኻድሙ:: ኢስነይን ሆነ መገርገቢያ ታዳጊዎች ብዙ በሀድራ ጠልቃቹ አትግቡ:: ተማሪዎች ሙአውዘተይን ፣ ሱራ ኢኽላስና ከቤት ሲወጣ የሚባሉ የጠዋት አዝካሮችን ቀርታቹ ወደ ትምህርታቹ ፣ ስራ ያለባቹም የጠዋት አዝካራችሁን ቀርታቹ ወደ ስራቹ:: ሐላል ከስብም ከዒባዳ ነው::
| 2 | ዲን ዱንያመንዳ አላህ የቆየን
ባሪቅም ዴንጏመታ አላህ የቆየን
ኢትዮዽያ የሰላም ገነ የህር የአደብ ገነ የህር የአማን ገነ የህር ᎀᎀረ ᎀረታ እንም አላህ የቆየን
ጌቱዋ ወአዝ ሲጨርሱ ያደርጉት ከነበረ ዱዓ የተወሰደ
መገርገብያ 🤲 | 911 |
| 3 | ኢትዮዽያ የሚባለው ቀይ ባህር አካብቦ ያስገባው ቦታ ነው:: ቀይ ባህር አካብቦ ያስገባው ቦታ ሰፊ ቦታ ነው...
ሁሉም ቦታው አንድ መሆን ይገባው ነበር::
ኢትዮዽያ አንድ ቢሆን በአንድነት ቢሰበሰብ ቁዋ ያገኝ ነበር:: አሁን ኤርትራ ለብቻችን እንሆናለን ይላሉ... ኤርትራ እንደሆነ ትግሬ የጥንትም ኢትዮዽያዊ ናቸው:: ከኢትዮዽያ ውጪ ነን ቢሉ መቼም ሚሰማቸው ሰው የለም::
መንግስት በራሳቹ ተዳደሩና ከኢትዮዽያ አትለዩ ብሏቸው ነበር:: አልመሰላቸውም እምቢ አሉ:: ብዙ ደ-ም ይፈሳል:: እነሱ ተሳስተው ነው እንጂ ከኢትዮዽያ አንድ ቢሆኑ ይሻላቸው ነበር::
ሠይዲ አባራሙዝ ቀደሰላሁ ሢረሁ በወአዝ ከተናገሩት የተወሰደ::
ሀገራችንን ህዝቦቿንም አላህ አማን ያድርግልን 🤲 | 1 353 |
| 4 | مالنا شيئ سواكم
اسمعو الطفليكم
وهو قام ببابكم | 1 202 |
| 5 | ኸሚስ💚🔥
ሰላቱላሂ ፊኩሊ የውመን ወለይለቲ
ዐላ አስሊል-ዉጁድ ሸምሱል-መዲነቲ
የአብሬትዩ ሳኒ ቀደሰላሁ ሢረሁ መድህ በሐጅ መኪ እስከነ ፅሁፉ
صلاة الله فى كل يوم وليلة
على اصل الوجود شمس المدينة
https://youtu.be/Al5bJ45CTkw?si=Ic1O-RC1woExbzP- | 1 448 |
| 6 | ❤️ልጄን እተካለሁ እኔ እንኳ ብሞት
💚አደራ እለዋለሁ ባክንልኝ ስለኔ፡፡
ኑሩል አብሬት ሠይዲ(ቀ.ሢ) 🤝 ምትክ ልጃቸው ሠይድ ሙዘወድ ሐፊዘሁላህ🤲 | 1 941 |
| 7 | ዲን ዱንያችንንም አላህ ይጠብቀው
አዛውንት ልጁንም አላህ ይጠብቀው
ኢትዮዽያ የሰላም ሀገር ይሁን
የአደብ ሀገር ይሁን
የአማን ሀገር ይሁን
ዳር ዳሩንም ሁሉንም አላህ ይጠብቀው
ጌቱዋ ከወአዝ በሁዋላ ከሚያደርጉት ዱዓ የተወሰደ:: ሀገራችን ሰላሙ ደፍርሷል:: ህዝባችን ሰላም ናፍቋል:: አላህ ሀገራችንን አማን ያድርግልን🤲 | 2 505 |
| 8 | መገርገብያ💚
✦✦✦ ✦✦✦
ኢትዮዽያ በፊትም የፈድል ሀገር ነው ፣ የሶሃባ ሀገር ነው... ኢትዮዽያ ብዙ ሶሓባ አለ...
በሁዋላ የሆነ እንደሆነ ፈውጀን ፈውጀን ብዙ ሄዶዋል::
ሶሃባ በመጀመሪያ ወደ ሐበሻ ሃገር ሂዱ አሏቸው...
የማይዞልምም የማይዞለምበትም ነገር ሹም አለ.. ሄዳቹ ዒባዳ ስሩ አሏቸው::
መጥተው በጥሩ ሁኔታ ተቀበሏቸው.. ከፊሎቹ ቋሚ ሆነው ኖሩ.. እዚህ ይኖሩ የነበሩት ዙሪያቸውንም እዚሁ ትተው ሄዱ...
ኑራቸውም እዚሁ ትተው ሄዱ...
ፍሬዎቻቸው ኢላ የውመል ቂያማ ድረስ ተቀመጠ...
ረሱለላህﷺ በሓበሻ ሰው ደስ አላቸው... ዱዓም አደረጉ::
ከሠይዲ አባራሙዝ ቀ.ሢ ወአዝ የተወሰደ::
ሀገራችንን አማን አላህ ያድርግልን🤲 | 2 147 |
| 9 | ሠይዲ ቀደሰላሁ ሲረሁ በጣም ይገርመኝ ከነበረው ሁኔታቸው አንዱ በወጣት ማዲሆች ለሚለቀቁ መንዙማዎች የነበራቸው ቦታ ነበር:: ሐቂቃ የነቢﷺ ወዳጅ ለምሆናቸው አንዱ ምልክትም ነበር:: እራሳቸው እጅግ የላቁ የጠለቁ ማዲህ ፣ አባታቸው የመድሁ ባህር ፣ አያታቸው ኢማሙል አውሊያእ ፣ አክበር ወልይ የወልይ ልጅ ሆነው ሳለ በወጣቶች መንዙማ ሲነሽጡ እሃቸውን ሲያጨበጭቡ ሳይ ይገርመኝ ነበር::
የቀደምቱ የመሻኢኾቻን መንዙማ ለሀገራችን እስልምና ያበረከተው ከፍተኛ የሆነ አስተዋፅኦ እንዳለ ሆኖ ከተወሰኑ አመታት ወዲህ የወጣት ማዲህ መንዙማዎች ትውልዱን ታድገውታል ብዬ አምናለው:: የነብያችንንﷺ ክብርና ስርአት በጠበቀ መልኩ በጥሩ ገጣሚዎች ተፅፈው በወጣት ማዲሆች የሚለቀቁ መንዙማዎች ከፍተኛ ተፅእኖ አሳድረዋል:: ብዙሀን ወጣትን አነቃቅቷል ፣ ከነቢይﷺ ውዴታ ጋር አስተሳስሯል ፣ ሺ;ርክ ቢ;ድዓ እያለ ወጣቱን ይዞ ገደል ከሚዶለው ጀምዓ ለመታደግ ሰበብ ሆኗል:: ጥሩ ጥሩ ማዲሆችን ማበረታትና የሚያበላሹትን ተዉ ማለት ያስፈልጋል::
Huda production ጥንቅቅ ያሉ የሸይኾቻችን ጥንታዊውን ስርአት የጠበቁ አዳዲስ ውብ ስራዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው:: subscribe, share, like ብናደርገው እየተጠቀምን ስራው ላይ ያሉ ታታሪ ወንድሞቻችንንም እናበረታለን:: ለጏደኞችም እናጋራ🙏
https://youtube.com/@huda_production?si=ABhCIXiRT1AtA8Us | 1 877 |
| 10 | አልሐምዱሊላህ አላህ ውብ የሆነ ጁሙዓ አሰገደኝ😍 ከጁሙዓ በፊት የነበረው ንግግር ፣ ኹጥባው ፣ ሰላት ላይ የተቀረው ቁርአን ሁሉም ስለ አውሊያኡላህ ነበር::
ከኹጥባ ትንሽ ቀደም ብዬ ነበር መስጂድ የተገኘሁት:: ኢማሙ ንግግር እያደረጉ የነበረው ስለ አውሊያኡላህ ልቅና በይበልጥ ስለ ሠይዲ ሸይኽ አብዱል ቃዲር ጂላንይ ነበር::
ሸይኹ አሉ:- ልክ ነብያችንﷺ ጌታቸውን በጥልቀት ሲዘክሩት ከሁሉም ነገር ተገልለው ሂራእ ዋሻ ይሄዱ እንደነበር ሁሉ ሠይዲ አብዱልቃዲርም ጥልቅ በሆነ ተፈኩር ውስጥ ሲሆኑ ሳያውቁትም እግራቸው ወደመራቸው ወዳ ጫካ ወዘተ ይሄዱ ነበር:: ከነበሩበት ሓል መለስ ሲሉ ወደቤታቸው ይመለሱ ነበር::
አንድ ቀን በእለተ አርብ በእንዲ አይነት ሁኔታ ወደ ጫካ ወጥተው ሲመለሱ እገዛ የሚሻ አንድ ደካማ፣ አቅመ-ቢስ እና አሳዛኝ ሁኔታ ላይ ያለ ሰው አጋጠማቸው... እርዳታቸውንም ጠየቀ:: እሳቸውም ሰውየውን ሊያግዙት ሲሞክሩ ሰውየው በተአምራዊ ሁኔታ ጤናማ፣ ጠንካራ እና ብሩህ ገጽታ ያለው ሰው ሆነ። ከዚያም ሰውየው ማንነቱን ሲገልጽ የእስልምና ሃይማኖት ተምሳሌት መሆኑን አሳወቀ፤ ለሸይኹም እንዲህ አላቸው፡- "እኔ የአያትህ ሃይማኖት ነኝ፤ ታምሜና ተረስቼ ነበር፤ ነገር ግን አላህ በአንተ አማካኝነት እንደገና ሕያው አደረገኝ።"
ይህ ክስተት ከተፈጸመ በኋላ፣ ሠይዲ ሸይኽ አብዱልቃዲር ለጁሙዐህ ሰላት ወደ መስጊድ ሲደርሱ፣ እዚያ የነበሩት ሰዎች ወዲያውኑ "ሙሕይዲን" (ሃይማኖትን ሕያው አድራጊ) በሚል ማዕረግ መጥራት ጀመሩ፤ ይህም ቀደም ሲል ተሰጥቷቸው የማያውቅ ስም ነበር። ቀደሰላሁ ሢረሁ | 2 188 |
| 11 | 🎉 30,000 subscribers! 🎉
ለምታደርጉልን ድጋፍ ለእያንዳንዳችሁ ከልብ የመነጨ ምስጋና እናቀርባለን! ❤️ የምትሰጡን like ፣ comment ፣ share እና ማበረታቻ ለእኛ እጅግ ትልቅ ትርጉም አላቸው።
30 ሺህ ደርሰናል፤ ኢንሻአላህ አሁንም እያደግን ወደ ቀጣዩ የስኬት ጉዞ እንቀጥላለን! 🚀🙌 | 2 256 |
| 12 | መገርገብያ
ዒባዳ የሆነ እንደሆነ ኒّያ አለው:: ከኒያው በፊት ዓደቡ ጋር መድረስ ነው:: ከኒያ በሑዋላ በዐደቡ መግባት ነው:: ኒያ የሚጠናው በሐድረቱላህ ሙዐለቃ ከሆነ ነው:: ሙዐለቅ የሆነ ሰው ሁሌም በውስጡ (በኢባዳ) አለ:: መላኢካዎች ስራቸውም ነው... ኒያ አያስፈልጋቸውም:: አህሉላሆች የሆኑ እንደሆነ በውስጡ አሉ... ኒያ አያስፈልጋቸውም:: መቼም አንድ ግዜ ነይተው ገብተዋል... ከገቡ በሁዋላ ድጋሚ አይወጡም... ያው ስራቸውም ነው::
ሠይዲ አባራሙዝ ቀ.ሢ | 3 183 |
| 13 | የሸይኽ ሚስባህ መውሊደ ነቢይﷺ
ጠሮ መስጂድ አካባቢ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው እሁድ መስከረም 03-01-2019 ከጠዋት ጀምሮ የሚከበር ይሆናል::
በጠዋቱ የአብሬትይ የመውሊድ ሲራ ኪታብ ዱረሩል መዓኒ ይቀራል:: የነቢይﷺ መድህ እንደጉድ ይዘከራል:: መውሊዱ ለሁሉም ክፍት ነው:: የቻለ ሰው ቢገኝ ያለምንም ጥርጥር ይጠቀማል:: | 2 770 |
| 14 | ሡፍያን አልثውሪይን ዋቢ አድርገው አብሬትዩ ሳኒ(ቀ.ሢ) ኪታባቸው ላይ እንደዘገቡት ሡፍያኑ ثውሪይ(ረ.ዐ) አለ:- በረሀ ላይ አንድን ሰው አየሁ እግሩን አያነሳም እንዲሁም አይሳርፍም በነብዩﷺ ላይ ሰለዋት አውርዶ ቢሆን እንጂ:: ምንድነው ይሄ? ተሥቢህን እንዲሁም ተሕሊል ትተህ ሁሉንም በሰለዋት ቀየርክን? ብዬ ስለው ለመሆኑ አንተ ማን ነህ ብሎ ጠየቀኝ እኔ ሱፍያኑ ثውሪይ ነኝ አልኩት... ሶሀባ ባትሆን ኖሮ ሁኔታዬን ባልገለጽኩልሁ ሚስጥሬን ባልነገርኩህ ነበር። ከአባቴ ጋር ሆነን ወደ በይቱላህ ለሀጅ ጉዞ ወጣን ርቀን ከተጓዝን በሗላ መንግድ ላይ አባቴ ታሞ አረፍን በዛው አባቴ ሞ ተ ፊቱ ጠቆረ... ፊቱን በልብሶቹ ሸፈንኩት ድካም አይኖቼን አሸንፎ እንቅልፍ አሸለበኝ...
በመናሜ አንድ ሰው አየሁ... እንደሱ ውብ የሆነ ፊት ፥ ፅዱ የሆነ ልብስ ፥ ልዩ የሆነ ማራኪ ሽታ አላየሁም:: አንድ እግሩን አንስቶ ሌላኛውን እግሩ ሲያሳርፍ አባቴ አጠገብ መጥቶ ደረሰ... የአባቴ ፊት ላይ የተሸፈነውን ልብስ ከፍቶ ፊቱን በእጁ አበሰው ጠቁሮ የነበረው የአባቴ ፊት በራ... ተመልሶ ወደ መጣበት ሊሄድ ሲል ልብሱን ይዤ ማን ነህ አንተ አባቴ ላይ ረሕመት አድርጎ አላህ የላከህ? አልኩት... አታውቀኝምን? እኔ ሳሂቡል ቁርአን ሙሐመድﷺ ቢን ዐብደላህ ነኝ... አባትህ ነፍሱ ላይ ኢስራፍ የሚሰራ ሰው ነበር... ነገር ግን አብዝቶ እኔ ላይ ሰለዋት ያወርድ ነበር... በጭንቁ ግዜ የኔን እገዛ(ጊያሳ) ጠየቀ በኔ ላይ አብዝቶ ሰለዋት ለሚያወርድ ሰው እኔ ረዳቱ ነኝ:: (reposted)
ሰለዋቱ ረቢ ወሠላሙሁ💚 | 2 905 |
| 15 | እዚህ ቦታ ሲደርሱ ልክ እንደ መዲና ቀልብ ይረጋጋል ፣ ሩሕ ሰላም ያገኛል ፣ ቀልብ በኢማን ይሞላል ፣ ጥርጣሬ ብዥታ ምናምን ብን ብሎ ይጠፋል:: | 2 268 |
| 16 | የሸኾቹ ወዳጅ የውድ ወንድማችን ዑስታዝ አብዱልሐሚድ እናት ወደ ማይቀረው ሀገር ተሻግረዋል… አላህ ከፍ ባለው ደረጃ በጀነቱ ያኑርልን ፣ ለዑስታዝ አብዱልሐሚድ ለወዳጅ ዘመዱ ሁሉ ብርታቱን አላህ ይስጥልን 🤲
አልፋቲሓ | 2 681 |
| 17 | የጉራጌ ማህበረሰብ በስፋት ይከተለው የነበራው ዋቅ እንዲሁም ቦዠ የሚባለው ባእድ እምነት ምን ያህል ጥልቅ እና ከማህበረሰቡ ጋር የተሳሰረ እንደነበር ብዙዎቻችን ላንገነዘበው እንችል ይሆናል:: ይህ ጭለማ በሸኾቹ ጥረት እጅግ ከፍተኛ በሆነ ጁህድ ተገርስሶ ነው በኑረል ኢማን የበራው::
ሠይድ ኢብራሂም የመጀመሪያው አብሬት ሸይኽ(ሠይድ ባኡ ሳኒ(ቀ.ሢ) አባት ከዚህ ባእድ አምልኮ መሪዎች ቤት ወጥተው ፣ ስርአቱን አዛብተው ፣ እጅግ ጉሩም በሆነ መልኩ በልጅነት እስልምናን ተቀብለው ፣ ጉራጌ ላይ የኢማን ችቦ ለኮሱ::
ይህን ግሩም ታሪክ fuad ዘርዘር አድርጎ በጥሩ ሁኔታ አቀናጅቶታል ተጋበዙልን
https://youtu.be/pY2SrWRRFL8?si=IAFDQX7PzkuGLgVc | 3 259 |
| 18 | 💚🔥 zahid
ማማሪያዬ ነቢ | አብዱሰላም አበራ| እንዴት ነሁ | አዲስ ነሺዳ
https://youtu.be/kGnOQcQgkWI?si=4ubrKNvlqBMVN8nC | 2 524 |
| 19 | ኸሚስ💚🔥
ሠላም ዐለይኩም ያኑሩ ያጣሀ በድረል ሙኒሩ
ሶላቱላሂ ዐለይከ ማ ሐነ ሩሑ የዝኩሩ
سلامْ عَلَيْكُمْ يَا نُورُ يَا طَهَ الْبَدْرُ الْمُنِيرُ
صلاةُ اللهِ عَلَيْكَ مَا حَنَّ الرُّوحُ يَذْكُرُ
የአብሬትዩ ሳኒ ሠይዲ አባ ራሙዝ(ቀ.ሢ) የመውሊድ መድህ በሸይኽ ኤሊያስ እና ሸይኽ ኸይሬ እስከነ ፅሁፉ
https://youtu.be/nqHWxhbBEHo?si=rxlzhWwEAJUFo787 | 2 505 |
| 20 | በልጅነቴ ነው በካሴት የተቀዳውን የአብሬትዩ ሳኒ ወአዝ አባቴ ከሆነ ቦታ አግኝተው በክብር ይዘዉት መጡ... ወቅቱ ባእደል መግሪብ ነው:: ፀጥ ረጭ ብለን ሁላችንም ተሰባስበንና ቴፑን ከበን በተዋዱእ በጥሞና የአባባን ድምፅና ወአዙን የሚያስተጋባውን ሰው አደመጥን:: የአነጋገር ዘይቤያቸው እጅግ ልዩ ነው:: ጉራጊኛ ቋንቋ በሳቸው አንደበት ሲሰማ ውበቱ ለጉድ ነው:: የዛን ቀን የሰማሁት ወአዝ ጥፍጥናው አሁን ድረስ ውስጤ አለ:: ለህይወቴ ሙሉ ቀለብ ሆኖኛል:: የዛን ቀን ከሰማሁትና ህይወቴን ያሰመረልኝ ወአዝ
በጉራጊኛ + በአማርኛ እንካቹ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬👇
የኒዕማ ጉነረታ ኢማኑ ኢስላሙ... በሃንቄ የኸረ በኸረ አፊያው:: ዄተኽኖ ያነን ሰብ አነሴም ይብሬ ሀቅ ኤትገቧን:: አላህ ባበ ቃር ቲትብቋቄ ግዝየ ወሄ ቃሩ:: ያበ ሁታ ይጣኒሸ ቲቡሪ ወሄ ቃሩ:: ባነከዊ ሁታ ሰብር አንብኸሮቱ... ነከዊምታ ቦረ ኹታ ሰብር አንብኸሮቱ... ይጣኒሸ በሮቱ :: ይጣኒሸ የባር ሰብ ይወጣረ:: ይጣኒሸ የባረ ሰብ ቀልብመታ ያᎈ ጅስማመታ ያᎈ:: ይጣኒሸ ያንባረ ሰብ ፎያት ኤረኽብ ቀልብመታ ጅስማመታ ፎያት ኤረኽብ::
━━━━━━⊱⊰━━━━━━አማሪኛ👇
የኒዕማ(ስጦታ) ራሱ(ቁንጮው) ኢማን ነው... እስልምና ነው:: ከዛ ቀጥሎ እንደሆነ አፊያ ነው:: ሁለቱ ያለው ሰው አንሶኛል ለማለት ሀቅ አይገባውም:: አላህ በሰጠ ነገር ሲብቃቁ ጥሩ ነው:: የሰጠው ነገር ይበቃኛል ሲባል ጥሩ ነው:: ባልተገኘው ነገር ሰብር አለማጣት ነው:: ተገኝቶ በታጣው(በሄደው) ሰብር አለማጣት ነው:: ይበቃኛል ማለት ነው:: ይበቃኛል ያለ ሰው ይበቃዋል:: ይበቃኛል ያለ ሰው ቀልቡም ያርፋል... ሰውነቱም ያርፋል:: ይበቃኛል ያላለ ሰው እረፍት አያገኝም:: ቀልቡም ጀሰዱም እረፍት አያገኝም:: | 3 876 |
